2ኛው ዓለማዊ ጦርነት ከ1932 ዓ.ም. እስከ 1937 ዓ.ም. ድረስ የተደረገ ታላቅ አለም አቀፍ ጦርነት ነበረ። በዚህ ጦርነት መጨረሻ የአክሲስ ሃያላት ማለትም ጀርመን፣ ጣልያንና ጃፓን ተሸነፉ። በጠቅላላ አለም ዙሪያ 70 ሚልዮን ሕዝብ በጦርነቱ ጠፉ። ከጦርነቱም በኋላ አሜሪካና የሶቭየት ኅብረት የዓለም ዋና ኃያላት ሆኑ።
በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ዋናው ተዋናይ ሂትለር ነበር።
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት: የውጭ መያያዣ
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ 2ኛው ዓለማዊ ጦርነት የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
- የኖርዌይ ታሪክ ፥ ሁለተኛ የአለም ጦርነት የኖርዌይ ታሪክ ፥ ሁለተኛ የአለም ጦርነት