NewsVideoSalePhotoMap

መለስ ዜናዊ

መለስ ዜናዊ

መለስ ዜናዊ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር
ከነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም.
ፕሬዝዳንት ነጋሶ ጊዳዳ
መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ
ቀዳሚ ታምራት ላይኔ (ተግባራዊ)
ተከታይ ኃይለማሪያም ደሳለኝ
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት
ከግንቦት ፳ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም.
ጠቅላይ ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንካ
ታምራት ላይኔ
ቀዳሚ ተስፋዬ ገብረ ኪዳን (ተግባራዊ)
ተከታይ ነጋሶ ጊዳዳ
ሌላ ስም ለገሠ ዜናዊ አስረስ (የትውልድ)
የተወለዱት ግንቦት 1 ቀን 1947 ዓ.ም.
አድዋኢትዮጵያ
የሞቱት ነሐሴ 14 ቀን 2004 ዓ.ም.
ብረስልስቤልጅግ
የፖለቲካ ፓርቲ ሕወሐትኢህአዴግ
ባለቤት አዜብ መስፍን
ሀይማኖት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና

መለሰ ዜናዊ (የትውልድ ስማቸው ለገሠ ዜናዊ አስረስ) (ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በአድዋ ትግራይ የተወለዱ ሲሆን ከ፲፱፻፹፯ ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የኢህአዴግና የሕውሓት ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላይ ከወጣ ጀምሮ ቆይተዋል።

አቶ መለስ ዜናዊ አባታቸው (አቶ ዜናዊ አስረስ ከጎዣም አገው ቤተሰባዊ ትስስር እንዳላቸው ይታመናል) የትግራይ ተወላጅ ሲሆኑ፣ በእናታቸው በኩል ደግሞ ኤርትራዊ ናቸው።

መለስ በታወቀው ጀነራል ዊንጌት 2ኛ ደረጃ ተምህርት ቤት የተማሩና ከአጼ አህለስላሴ የኮከብ ተማሪዎች ሽልማት የተሸለሙ፣ ከዛም ወደ በረሃ ወርደው በታጋይነት ከመሰለፍቸው በፊት፤ የአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሜዲካል ፋክልቲ ተማሪ ነበሩ።  ትግርኛ፣አማርኛና፡ እንግሊዝኛ አቀላጥፈው መናገር ይችላሉ።

መለስ ዜናዊ ስልጣን ላይ በነበሩባቸው ጊዜያት ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ባደረጓቸው አስተዋፅኦዎች የኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ይባላሉ፡፡ ኢትዮጵያም እንደ እርሳቸው ያለ መሪ አግኝታ እንደማታውቅ በሰፊው ይነገራል፡፡

መለስ ዜናዊ: ወደ ስልጣን አመጣጥ

አቶ መለስ የሚመሩት ሕውሓት የኮሎኔል መንግስቱ ኅይለ ማርያምን አምባገነናዊ መንግስት በትጥቅ ትግል ሲታገሉ ከነበሩ ድርጅቶች አንዱ ነበር። አቶ መለስ የሕወሓት አመራር ኮሚቴ መሪ ሆነው በ1971 ተመረጡ፤ ቀጥሎም በ1975 የድርጅቱ ማእከላዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆኑ። የደርግ መንግሥት ከወደቀም ጀምሮ የሕወሓትና የኢህአዴግ ሊቀ-መንበርም ሆነው አገልግለዋል። ኢህአዴግ የአራቱ ፖለቲካ ፓርቲዎች ማለትም የኦሮሞ ህዝቦች ዲሞከራሲያዊ ድርጅት፣ የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ውህደት ነው። ወደ ስልጣን ሲመጡ በጊዜው ላቋቋሙት ጊዜያዊ መንግስት ፕረዚዳንት ሆነው ካገለገሉ በሗላ 1985 ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተመረጡ። በጊዜው የፕረዚደንትነቱን ቦታ የተረከቡት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ናችው።

መለስ ዜናዊ: የሽግግር መንግስታቸው

የአምባገነኑ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም አስተዳደር እንደ ወደቀ አዲስ አበባን የተቆጣጠረው ኢአሓዴግ በሕዝብ ምርጫ ሳይሆን ብሔረሰቦችን መሰረት ባደረገ በጥቂት ግለሰቦች የሽግግር መንግሥቱ በመቋቋሙና በተለይም የአማራን ሕዝብ(የአማራን የፖለቲካ አስተሳሰብ) ያለው ፖርቲ ሳይወከል መቅረቱ አብዛኛውን ሕዝብና ምሁራንን በጣም አስቆጣ።

መለስ ዜናዊ: የኢህአዴግ ደጋፊዎች

በወቅቱ በአምባ ገነኑ ደርግ ስር ተጨቁኖ ለነበረው ድሃ ኢትዮጵያዊ የኢህአደግ ወደ ስልጣን መምጣት ሌላ አማራጭ ስላልነበር የኢሕአዴግን መንግስት ሕዝቡ ለመቀበል ስለ ተገደደ በጊዜው ኢህአዴግ ይህ ነው የተባለ ተቃውሞ አልገጠመውም። በአንጻሩ ከጅምሩ በትጥቅ ትግል ኢሕአዴግን ሲረዱ የነበሩ የአረብና የምዕራባውያን መንግስታት ከጎንህ አለን በማለት በሁለት እግሩ አንዲቆም አስችለውታል።

ይሁን እንጂ እያደር ሲመጣ የአቶ መለሰ ዚናዊ መንግስት የታገለለትን ዓላማ ስቶ ዲሞክራሲን በማፈን የነጻ ፕሬስ አፈና በማካሄድና የብአዊ መብት ረገጣ ስላበዛ ብዙ የምዕራባዊያን ድጋፍና ከማጣቱም በላይ የብዙ ሺ ኢትዮጵያዊያን ለስደት ዳርጎአል። ሆኖም ዓለም አቀፉን ሽብርተኛ ለመታገል በሚል ሽንገላ ሱማሌን በመውረሩ ምክንያት በጆርጅ ቡሽ የምትመራ አሜሪካ ቀንደኛና ዋነኛ የኢህአዴግ ደጋፊ ሆና ቀርታለች። ቀጣዩ የአሜሪካ መሪ ባራክ ኦባማም የአገራቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ካላቸው ፍላጎት አልቃይዳንና አልሸባብ የተባሉ የአክራሪ እስላም ቡድኖችን እየታገልኩ ነው ላለው ኢሕአዴግን ድጋፋቸውን ቀጥለዋል።

መለስ ዜናዊ: የኢህአዴግ ተቃዋሚዎች

መለስ ዜናዊ ከአጼ ኃይለ ስላሴ ሽልማት እንደተቀበለ (1964 ዓ.ም.)

ምንም እንኳ በደርግ የግፍ አገዛዝ የተማረረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ኢህአዴግን ለመቀበልና አብሮ ለመስራት ወደ ኋላ ባይልም ውሎ ሲያድር ግን በኢህአዴግ የአገር ውስጥ ፖሊሲ መከፋቱ አልቀረም። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ብሎ ራሱን የስየመው ቡድን ከኢህአዴግ ጋር በመቃቃሩ ራሱን ከፓርላማውና ከካቢኔው አግልሎ ወደ ትጥቅ ትግሉ ተመለሰ።

ጠ.ሚ. መለስ የኤርትራን የመገንጠል ጥያቄ ያለምንም ማንገራገር መፍቀዳቸው ብቻ ሳይሆን ሁሉም ብሔረሰብ እንዲገነጠል የሚያስችለውን አንቀጽ በሕገ መንግስታቸው በማካተታቸው በተለይ በምሁራን ዘንድ የከረረ ተቃውሞ አስነስቶባቸዋል። ሁሉም በክልሉ በቋንቋው ይማር የተሰኘው ፖሊሲያቸውም በብዙዎች ዘንድ ጥርጣሬና መከፋፈልን በመፍጠሩ በሀገርና ከሀገር ውጭ በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሂዶባቸዋል።

በ1997 ዓ.ም. አጋማሽ ጠቅላላ ምርጫ ሲደረግ ከተለያዩ የፖለቲካ ህቡዕ ፓርቲዎች የተውጣጣ ቅንጅት የተሰኘ ጥምር የፖለቲካ ፓርቲ እንደ አንድ የፖለቲካ ድርጅት ተወዳደረ። በውጤቱም የዓለም ታዛቢዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ ከመቶ 97 እጁ መራጭ የተቃዋሚውን ፓርቲ ቅንጅትን መረጠ። በውጤቱ የተደናገጠው የአቶ መለስ መንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ የአዲስ አበባን ፖሊስ በፌዴራል ቁጥጥር ስር አዞረ። የአዲስ አበባ ምክር ቤትንም በኦሮሚያ መስተዳደር ስር እንዲተዳደር አዲስ ድንጋጌ አወጣ።

ይሁን እንጂ ብዙም ገለልተኛ ታዛቢ በሌለበት ከአዲስ አበባ ውጪ ኢሕአዴግ 90 በመቶ ማሸነፉ ስለታወጀ ተቃዋሚዎች አድልዎ ተደርጎብናልና ምርጫው እንደገና ይጣራ ብለው ለከፍተኛ ፍርድ ቤት የክስ ማመልከቻ በማስገባታቸው ማጣሪያ ተካሄደ። ተቃዎሚዎች በጠቅላላው የምርጫ ውጤት ባለመስማማታቸው ያሸነፉበትን የፓርላማ ወንበር ባለመቀበል የገዢው ፓርቲ በበላይነት ከተቆጣጠረው ፓርላማ ራሳቸውን አገለሉ።

ሚሥስ አና ጎሜዝ የተባሉ የአውሮፓ ታዛቢ ቡድን መሪ ምርጫው አድልዎና ጫና እንደነበረበት ለዓለም ሕዝብ ምስክርነታቸውን ተናገሩ። አብዛኛዎቹ ታዛቢዎች (አፍሪካ ሕብረት አና የጂሚ ካርተርማእከል) ምርጫው በኢትዮጲያ ከተካሄዱ ምርጫዎች በጣም የተሻለ መሆኑን መሰከሩ። በሺ የሚቆጠሩ የቅንጅት ደጋፊዎች በዋና ዋና ከተማዎች በመውጣት ሰላማዊ ሰልፍ በቁጣ በሚገልጹበት ጊዜ ቁጥሩ በርካታ የሆነ ሕዝብ በፖሊስ በቀጥታ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱን አጥቶአል። የአቶ መለስ መንግስት አብዛኛዎችን በህዝብ የተመረጡ የቅንጅት ፓርቲ አባላትንና በሺህ የሚቆጠሩ አባላትን ባገር ክህደት አና መንግስትን ለመገልበጥ በመሞከር ከሰሳቸው። ሁለት ዓመት በፈጀ የፍርድ ሂደትም ፍርድ ቤቱ የቅንጅት መሪዎችን አገርን በመክዳት ወንጀል ጥፋተኛ ሆነው አገኛቸው። ይሁን እንጂ ሁሉም የ ቅንጅት መሪዎችና አብዛኛው ደጋፊ አባላት ጥፋታቸውን አምነው ይቅርታ በመጠየቃቸው ከእስር ነጻ ወጡ።

  1. http://ethiopiazare.com/the-news-50/the-news/289-meles-father

Today's special offers

Quick Links

መለስ ዜናዊ in other languages

Afrikaans Meles Zenawi
العربية ملس زيناوي
مصرى ملس زيناوى
Беларуская Мелес Зенаўі
Български Мелес Зенави
বাংলা মেলেস জেনাউই
Brezhoneg Meles Zenawi
Català Meles Zenawi
Čeština Meles Zenawi
Dansk Meles Zenawi
Deutsch Meles Zenawi
Ελληνικά Μέλες Ζενάουι
English Meles Zenawi
Esperanto Meles Zenavi
Español Meles Zenawi
Eesti Meles Zenawi
Euskara Meles Zenawi
فارسی ملس زناوی
Suomi Meles Zenawi
Français Meles Zenawi
Galego Meles Zenawi
Hausa Meles Zenawi
עברית מלס זנאווי
Hrvatski Meles Zenawi
Magyar Meles Zenawi
Հայերեն Մելես Զենաուի
Bahasa Indonesia Meles Zenawi
Ido Meles Zenawi Asres
Íslenska Meles Zenawi
Italiano Meles Zenawi
日本語 メレス・ゼナウィ
ქართული მელეს ზენავი
한국어 멜레스 제나위
Latina Meles Zenawi
Lëtzebuergesch Meles Zenawi
മലയാളം മെലസ് സെനാവി
Bahasa Melayu Meles Zenawi
Nederlands Meles Zenawi
Norsk bokmål Meles Zenawi
Kapampangan Meles Zenawi
Polski Meles Zenawi
Português Meles Zenawi
Română Meles Zenawi
Русский Мелес Зенауи
Ikinyarwanda Meles Zenawi
Srpskohrvatski / српскохрватски Meles Zenawi
Simple English Meles Zenawi
Soomaaliga Meles Zenawi
Српски / srpski Мелес Зенави
Svenska Meles Zenawi
Kiswahili Meles Zenawi
ไทย เมเลส เซนาวี
Türkçe Meles Zenawi
ChiTumbuka Meles Zenawi
Українська Мелес Зенаві
اردو ملس زیناوی
Tiếng Việt Meles Zenawi
吴语 梅莱斯·泽纳维
Yorùbá Meles Zenawi
中文 梅莱斯·泽纳维
粵語 Mäläs Zenawi Äsräs

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Meles Zenawi in online stores
 
 
መለስ ዜናዊ: Brands
 
 
መለስ ዜናዊ: Services
 
 
መለስ ዜናዊ: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
መለስ ዜናዊ - The complete information and online sale with free shipping