NewsVideoSalePhotoMap

ቀለም

ቀለም

ወጥ የቀለማት ስብጥር በተልመዶው የቀይ ቢጫ እና ሰማያዊ የቀለም ሜዳ
የሚታየው የብርሃን ህብር ቀለማት
ቀለም የሞገዱ ርዝመት ድግግሞሽ ብዛት
ቀይ ~ 700–635 nm ~ 430–480 THz
ብርቱካናማ ~ 635–590 nm ~ 480–510 THz
ቢጫ ~ 590–560 nm ~ 510–540 THz
አረንጓዴ ~ 560–490 nm ~ 540–610 THz
ሰማያዊ ~ 490–450 nm ~ 610–670 THz
ወይንጠጅ ~ 450–400 nm ~ 670–750 THz
ቀለም, ርዝመተ ሞገድ, የብርሃኑ ድግግሞሽና ሃይል መጠን
ቀለም λ {\displaystyle \lambda \,\!}

(nm)

ν {\displaystyle \nu \,\!}

(10 Hz)

ν b {\displaystyle \nu _{b}\,\!}

(10 cm)

E {\displaystyle E\,\!}

(eV)

E {\displaystyle E\,\!}

(kJ mol)

አንስታይ ቀይ >1000 <3.00 <1.00 <1.24 <120
ቀይ 700 4.28 1.43 1.77 171
ብርቱካናማ 620 4.84 1.61 2.00 193
ቢጫ 580 5.17 1.72 2.14 206
አረንጓዴ 530 5.66 1.89 2.34 226
ሰማያዊ 470 6.38 2.13 2.64 254
ወይንጠጅ 420 7.14 2.38 2.95 285
ተባታይ ወይንጠጅ 300 10.0 3.33 4.15 400
በጣም ተባታይ ወይን ጠጅ <200 >15.0 >5.00 >6.20 >598

የአይናችንን የተፈተለ እንዝርት የመሰሉ ጥቃቅን ክፍሎች የብርሃን ሞገድ ሲመታቸው፣ ይህ ጉዳይ ወደ አእምሮ ተላልፎ እንደተማቹ ብርሃን የሞገድ ርዝመትና ሃይል አይምሮአችን ወደ ቀይ አረንጓዴ እና ሰማያዊ መቺውን ብርሃን ይተረጉመዋል። ማስተዋል ያለብን እዚህ ላይ ቀለም በአይንና በብርሃን የሞገድ ርዝመት ብቻ የሚወሰን ሳይሆን አእምሮም ራሱ መጠነኛ ነው የማይባል አስተዋጾ ያደርጋል። ቢጫ ቀይሰማያዊ ቀለማት በአይን ይታዩ እንጂ እነዚህን 3 ቀለማት በማዋሃድ ህልቁ መሳፍርት የሆኑ የቀለም አይኖትችን እንድናይ የሚያደርገን አእምሮአችን ነው።

ቀለም: የቀለም ተፈጥሮ ምንድን ነው?

ብርሃን በራሱ የኮረንቲና ማግኔት ማዕበል ሲሆን ከዚህ ማእበል ውስጥ የሚታየው ክፍል ብቻ ብርሃን ይባላል። የማይታዩት ክፍሎች እንደነ ኤክስ ሬይየራዲዮ ሞገድአንስታይ ቀይተባታይ ወይን ጠጅን ይጠቀልላሉ። እነዚህ እንግዲህ በአይን ስለማይታዩ በተለመዶ ብርሃን አይባሉም ምንም እንኳ የብራሃን ታላቅና ታናሽ ወንድም ቢሆኑም (ማለት በተፈጥሮአቸው አንድ አይነት ነገሮች ቢሆኑም)።

ኮረንቲና ማግኔት ማዕበል የሞገድ ርዝመቱ በትንሹ 390 ቢሊዮንኛ ከሜትር እና በትልቁ 650 ብሊዮንኛ ከሜትር (በቀላል አፃፃፍ ከ390 nm እስከ 750 nm) ከሆነ በዓይን ይታያል። በነዚህ የሞግድ ርዝመት ያሉ ብርሃናት በርዝመታቸው ልክ የተለያየ ቀለማትን ይወክላሉ። ( የቀኙን ሰንጠረዥ ይመልከቱ)።

ቀለም: ህብረ ቀለማት

ከቀኝ የተቀመጠው ሰንጠረዥ የሚያሳየው በቀስተ ደመና ውስጥ ሊገኙ የሚችሉትን ከአንድ የጠራ የሞገድ ርዝመት ካለው ብርሃን የሚሰሩትን ቀለማት ነው። ከበታች ያለው ሰንጠረዥ የየቀለማቱን የሞገድ ርዝመትና የሞገድ ድግግሞሽ በቁጥር ያሳየናል።

መረሳት የሌለበት የቀለማት ህብር አንድ ወጥ ሲሆን በተቆራረጠ የቀለም አይነቶች የምናይበት ምክንያት ከባህልና ያስተዳደግ ዘይቤ የተነሳ ነው። ምን ማለት ነው ኢትዮጵያ ያለ ሰው ቀይ ነው ብሎ የሚያምነውን አሜሪካ ያደገ ሰው ከነጭራሹ አላስፈላጊ ቀለም አድርጎ ሊቆጥረው ይችላል። ነገር ግን ሁሉም ህብረተሰብ ብርሃንን በአንድ አይነት የቀለም ህብር እንደሚከፋፍል ተደርሶበታል። ማለት አውሮጳዊውና ኢትዮጵያዊው ቀይ ነው ብለው የሚያስቡት ነገር አንድ አይነት ነገር ነው። ). በሁሉም ቦታ የሚሰራባቸው የቀለም ህብር ክፍፍሎች ስድስት ሲሆኑእነሱም ቀይብርቱካንቢጫአረንጓዴሰማያዊ እና ወይን ጠጅ ናቸው። ኢሳቅ ኒውተን በሰማያዊ እና በወይን ጠጅ መካከል ያለ ኢንዲጎ የተባለ ቀለም 8ኛ የሰወች ሁሉ የጋራ ቀለም ነው ቢሎ ቢጽፍም ቅሉ አሁን እንደተደረስበት አብዛኛው ህዝብ ይህን ቀለም ለይቶ ማየት ስለማይችል ከ6ቱ የጋራ መግባቢያ ቀለማት ሊባረር ችሎአል።

የቀለም ግንዛቤ በብርሃኑ ሞገድ ርዝመት ብቻ ሳይሆን አንድ-አንድ-ጊዜ በፈጠረው ብርሃንም ሃይል ይወሰናል። ለምሳሌ በጣም ደብዛዛ ብርቱካናዊ ቢጫ እንደ ቡኒ ሆኖ እንገነዘበዋለን፣ እንዲሁ ድብዝዝ ያለ ቢጫማ አረንጓዴ በአይን ሲታይ የኦሊቭ አረንጓዴ ይመስላል።

ቀለም: የ ቁሶች ቀለም ከየት መጣ?

የላይኛውና የታችኛው ክቦች በርግጥም አንድ አይነት ቀለም ነው ያላቸው, ከበዋቸውም ያሉት ወይባ አራት ማዕዘኖች አንድ አይነት ቀለም ነው ያላቸው (ይህን ካላመኑ ሌልውን ክፍል በወረቀት ጨፍነው ለክቦቹና አራት ማእዘኖቹ ቀዳዳ በመስራት ይመልከቱ); ነገር ግን በአገባብ ምክንያት እነዚህ ሁለቱ እቃወች የተለያየ ቀለማት ያላቸው ይመስላሉ

ያንድ ዕቃ ቀለም ቤእቃው ተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን የሚወሰነው በተመልካቹም አይንና አእምሮ ጭምር እንጂ።

ቀለም: ግንዛቤ

ቀለም: የቀለም እይታ ርዕዮተ አለም ታሪክ

ቀለም: ቀለም በአይናችን ውስጥ

ቀለም: ቀለም በጭንቅላታችን ውስጥ

ቀለም: ከተለምዶው ውጭ የሆኑ የቀለም እይታወች

ቀለም: ቀለም ማየት የተሳናቸው

ቀለም: አራት ቀለም ማየት

ቀለም: ቀለምና ፊደል ደባልቆ ማየት

ቀለም: የትኩረት ቀለም

ቀለም: የቀለም ቋሚ ምስክር

ቀለም: የቀለሞች ስያሜ

ከዚህ የሚክተሉት የቀለም አስተኔዎች ይህ አይነት ስያሜታ ሊይዙ ይቺላሉ። አስተኔ ማለት በስፊው ትርጉሙ ድብልቅ መጢቃ ክልስ ቅይጥ ማለት ነው። ሌላም ንግጝራዊ ዘይቤ አለው ግን አሁን ለቀለሞች መጠቀሚይ አድርገን እንውሰደው። አረጓዴ እና ፤የአርንጓዼ አስተኔ በጥቂቱ እነሆ.........ቀንበጥ -አረጓዼ የቢጫ ዘር በዉስጡ ያለው፡ ቡላ አርንጓዴ - የገረጣ አረጓዴ ፤ወይራ ፍሬ አርንጓዴ ፡ አልጌ አረንጓዴ ወይበራአርንጓዴ ወዘተ አስተኔው ድንበር የለዉም፡፡ የቢጫ- አስተኔ.......እርዴ ....ሎሚት...አደዮ.. አደይ አበባ የመሰለ....አብሺት.... አብሽ የመሰለ፡ ሰፈፌ፡ ሰፈፍ የመስለ:.....አፋር. ቢጫ ድኝቴ....ድኝ የሚመስል። የሰማያዊ አስተኔ......ክብረ ስማይ ስማያዊ ። ጉሎ ስማያዊ ፡፡ዉሃ ሰማያዊ፤ ኢንዲጎ፡ አኩዋ ማሪን ቱርኪዝ ቀይ አስተኔ .... ቀጋ ቀይ፡ አዋዝ ቀይ፡ ፍምቀይ፡ የጽጌረዳ ደም፡ ጃኖ ቀይ፡ በቾ ቀይ ፡ጥቁር ቀይ የዎይን ጠጅ አስተኔ፡ አጋሜት፡ ሸንኮሪት የቡና አይነት አስተኔ፡ መረሬ ቡና አይነት፡ ሸክሊት ቡና አይነት፡ ኡብራ ቡና አይነት፡ ዳማ ቡና አይነት፡ የሃመር አስተኔ ፡ ዎንዜ ጥሪ ሃመር፡ እንዲህ እያለ ሁልቆ -ምሳፍርት በሌለው ዝርዝር ይቀጥላል ይህ የቀለም ስያሜታ፡ ለሰአሊዎች ልዲዛይነርች ለአታሚዎች እንዲሁም ለሌሎች በጣም አስፈላጊ ነው፡፡

ማሳስብያ እትዮጵያ ዉስጥ ያሉ የባህል ቤተሰቦች ፣ስለ ቀለም የራሳቸው አምልኮ እና ፍች ነበራቸው፡ ለምሳሌ ጥንት የሸማ ጥለት እንድሁ አይለበስም ነበር፣ ጥለቱ ትርጉም እና ፍች ነበረው። ሌላው የሸዋ ኦርሞዎች ትልቅ ዛፍ ግንድ ላይ ቀይ ጨርቅ በስፊው ጠምጥመው ያስሩ ነበር። አማሮች ከቤተስቦቻቸው አንድ ሰው ስያርፍ ለሶስት ቀናት ነጭ ፈትል እንደ ማተብ ይስሩ ነበር።ይህ የጠቀስኩት ምሳሌ፣ ብቁንጽል ነው አርስቱ እጅግ ስፊ ነው ፣ ብዙ የመስክ ስራ እና ምርምር ያስፈልገዋል።

3-ኒውትራል ቀለም 4--ግራጫ አስተኔዎች 5- የቶን አስተኔው ደርጃ፣ እርከንወይም ጋማ 7-ቀለም ማጻዳት ማንጣት 8-ቀለም ማጥቆር ማጥላት 9-ህሮማቲካዊ ቀለም 10- ፕሪሜር ቀለም የቀለም ዐእማድ !!-ስብትራክቲቭ ቀለም መበጥበጥ 12-የሰአሊ መሰርታዊ ቀለም

13-የቀለም አውደ ሰንጠርዥ

14-ቀለም-አዘል ግራጫዎች-ወይም የ ሶስትዮሽ ቀለሞች 15-ኮፕሊሜንታር ቀለሞች 16-ቀዝቃዛ እና ሙቅ ቀለሞች 17- የቀለም ውሁደት ቀለ አርሞኒ 18-የቀለም ኮንትራርስት 19- ሲሙልታናዊ ኮንትራስት 20-ኮንፕሌሜንታር ቀለሞችን ማጻዳት ማንጣት 21-ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን ማጥቆር 22- ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን በኒውትራል ደጀን ባግራዉንድ ከላይ የተጠቀሱት የቀለም ባህሪዎች በዝርዝ እያንዳኑ ግንዛቤ ምን ማለት እንደሆነ ይተነተናል።

አን ት አልም.አይ አንት አልምት አንድምንም አቅ አይብልስ ምርት 7-ቀለም ማጻዳት ማንጣት 8-ቀለም ማጥቆር ማጥላት 9-ህሮማቲካዊ ቀለም 10- ፕሪሜር ቀለም የቀለም ዐእማድ !!-ስብትራክቲቭ ቀለም መበጥበጥ 12-የሰአሊ መሰርታዊ ቀለም

13-የቀለም አውደ ሰንጠርዥ

14-ቀለም-አዘል ግራጫዎች-ወይም የ ሶስትዮሽ ቀለሞች 15-ኮፕሊሜንታር ቀለሞች 16-ቀዝቃዛ እና ሙቅ ቀለሞች 17- የቀለም ውሁደት ቀለ አርሞኒ 18-የቀለም ኮንትራርስት 19- ሲሙልታናዊ ኮንትራስት 20-ኮንፕሌሜንታር ቀለሞችን ማጻዳት ማንጣት 21-ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን ማጥቆር 22- ኮንፕሊሜንታር ቀለሞቺን በኒውትራል ደጀን ባግራዉንድ ከላይ የተጠቀሱት የቀለም ባህሪዎች በዝርዝ እያንዳኑ ግንዛቤ ምን ማለት እንደሆነ ይተነተናል።

ቀለም: የቀለም ረድፍ

ቀለም: ማጣቀሻወች

  • Bibliography Database on Color Theory Archived ማርች 8, 2008 at the Wayback Machine, Buenos Aires University
  • Color, Contrast & Dimension in News Design Archived ሴፕቴምበር 15, 2008 at the Wayback Machine
  • Comparative article examining Goethean and Newtonian Color Archived ኤፕሪል 3, 2007 at the Wayback Machine
  • The Creation of Color in Eighteenth-Century Europe
  • Why are things colored? Archived ጁን 12, 2010 at the Wayback Machine
  • Color relationships Archived ፌብሩዌሪ 20, 2006 at the Wayback Machine
  • Why Should Engineers and Scientists Be Worried About Color?
  • Robert Ridgway's A Nomenclature of Colors (1886) and Color Standards and Color Nomenclature (1912) - text-searchable digital facsimiles at Linda Hall Library
  • Search thousands of colors and create color palettes
  1. Craig F. Bohren (2006). Fundamentals of Atmospheric Radiation: An Introduction with 400 Problems. Wiley-VCH. ISBN 3527405038 - Buy this book. http://books.google.com/?id=1oDOWr_yueIC&pg=PA214&lpg=PA214&dq=indigo+spectra+blue+violet+date:1990-2007. 
  2. Berlin, B. and Kay, P., Basic Color Terms: Their Universality and Evolution, Berkeley: University of California Press, 1969.

Today's special offers

Quick Links

ቀለም in other languages

Afrikaans Kleur
Alemannisch Farbe
Pangcah Cengel
Aragonés Color
Ænglisc Bleoh
Obolo Unwen
अंगिका रंग
العربية لون
ܐܪܡܝܐ ܓܘܢܐ
مصرى لون
অসমীয়া ৰং
Asturianu Color
Atikamekw Aicipekahikan
Aymar aru Sami
Azərbaycanca Rəng
تۆرکجه رنگ
Башҡортса Төҫ
Basa Bali Warna
Žemaitėška Spalva
Bikol Central Arok
Беларуская Колер
Беларуская (тарашкевіца) Колер
Български Цвят (оптика)
भोजपुरी रंग
বাংলা রং
Brezhoneg Liv
Bosanski Boja
Буряад Үнгэ
Català Color
閩東語 / Mìng-dĕ̤ng-ngṳ̄ Ngàng-sáik
Cebuano Kolor
Chahta anumpa Color
ᏣᎳᎩ ᏗᎧᏃᏗ
کوردی ڕەنگ
Nēhiyawēwin / ᓀᐦᐃᔭᐍᐏᐣ Itasinâsowin
Qırımtatarca Tüs
Čeština Barva
Чӑвашла Тӗс
Cymraeg Lliw
Dansk Farve
Deutsch Farbe
डोटेली रङ्ङ
Ελληνικά Χρώμα
English Color
Esperanto Koloro
Español Color
Eesti Värvus
Euskara Kolore
Estremeñu Colol
فارسی رنگ
Suomi Väri
Võro Värm
Na Vosa Vakaviti Roka
Français Couleur
Arpetan Colors
Furlan Colôr
Frysk Kleur
Gaeilge Dath
贛語
Kriyòl gwiyannen Koulò
Gàidhlig Dath
Galego Cor
Avañe'ẽ Sa'y
Hausa Launi
客家語 / Hak-kâ-ngî Ngân-set
Hawaiʻi Kala
עברית צבע
हिन्दी रंग
Fiji Hindi Rang
Hrvatski Boja
Kreyòl ayisyen Koulè
Magyar Szín
Հայերեն Գույն
Interlingua Color
Jaku Iban Chura
Bahasa Indonesia Warna
Interlingue Color
Igbo Àgwà
Iñupiatun Kala
Ilokano Maris
Ido Koloro
Íslenska Litur
Italiano Colore
日本語
Patois Kola
La .lojban. skari
Jawa Warna
ქართული ფერი
Taqbaylit Ini
Kumoring Warna
Қазақша Түс
ಕನ್ನಡ ಬಣ್ಣ
Yerwa Kanuri Color
한국어
کٲشُر رنٛگ
Kurdî Reng
Кыргызча Түс
Latina Color
Ladino Kolor
Lëtzebuergesch Faarf
Лакку Ранг
Лезги Ранг
Lingua Franca Nova Color
Luganda Langi
Limburgs Kluuer
Ligure
Ladin Color
Lombard Culur
Lingála Lángi
Lietuvių Spalva
Latviešu Krāsa
Madhurâ Bârna
मैथिली रङ्ग
Мокшень Тюс
Македонски Боја
മലയാളം നിറം
Монгол Өнгө
ꯃꯤꯇꯩ ꯂꯣꯟ ꯃꯆꯨ
Bahasa Melayu Warna
Malti Lewn
Mirandés Quelor
မြန်မာဘာသာ အရောင်
Эрзянь Тюс
Plattdüütsch Klöör
नेपाली रङ
नेपाल भाषा रङ्ग
Li Niha La'a-la'a
Nederlands Kleur
Norsk nynorsk Farge
Norsk bokmål Farge
Nouormand Couoleû
Diné bizaad Nidaashchʼąąʼígíí
Occitan Color
Livvinkarjala Väri
Oromoo Halluu
ਪੰਜਾਬੀ ਰੰਗ
Picard Couleur
Polski Barwa
Piemontèis Color
پنجابی رنگ
پښتو رنگ
Português Cor
Runa Simi Llimphi
Română Culoare
Armãneashti Hromâ
Руски Фарба
Русский Цвет
Русиньскый Фарба
Ikinyarwanda Ibara
संस्कृतम् वर्णः
Sicilianu Culuri
Scots Colour
سنڌي رنگ
Srpskohrvatski / српскохрватски Boja
Taclḥit Aklu
සිංහල පාට
Simple English Color
Slovenčina Farba (fyzika)
Slovenščina Barva
ChiShona Muvara
Soomaaliga Midab
Shqip Ngjyra
Српски / srpski Боја
SiSwati Bâla
Seeltersk Faawe
Sunda Warna
Svenska Färg
Kiswahili Rangi
ꠍꠤꠟꠐꠤ ꠞꠋ
Sakizaya kulit
தமிழ் நிறம்
తెలుగు రంగు
Тоҷикӣ Ранг
ไทย สี
Tagalog Kulay
Tok Pisin Kala
Türkçe Renk
Xitsonga Muvala
Татарча / tatarça Төс
Тыва дыл Өң
Удмурт Буёл
Українська Колір
اردو رنگ
Oʻzbekcha / ўзбекча Rang
Vèneto Cołore
Vepsän kel’ Muju
Tiếng Việt Màu sắc
Walon Coleur
Winaray Kolor
Wolof Melo
吴语 顏色
ייִדיש קאליר
Zeêuws Kleur
ⵜⴰⵎⴰⵣⵉⵖⵜ ⵜⴰⵏⴰⵡⴰⵢⵜ ⵉⴽⵯⵍⴰⵏ
中文 颜色
文言
閩南語 / Bân-lâm-gú Sek
粵語

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Color in online stores
 
 
ቀለም: Brands
 
 
ቀለም: Services
 
 
ቀለም: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ቀለም - The complete information and online sale with free shipping