NewsVideoSalePhotoMap

በሬ

በሬ

ህንድ መምባይ በሬ ለሚጎተት ጋሪ ሲያገለግል

በሬ የትልቁ ለማዳ፤ ወንድ የቀንድ ከብት የጎልማሳነት ደረጃ መጠሪያ ነው። እነዚህም በሮማይስጥ genus Bos ከሚባሉት ዝርያዎች እጅግ በከፍተኛ መጠን ከተስፋፉት ዋነኞቹ ናቸው። ይህ እንሥሳ ለእርሻ፣ ለምግብነት እንዲሁም በአንዳንድ ቦታዎች ለመጓጓዣነት ያገለግላል። የዚሁ ዝርያ የሴት ፆታ ላም ትባላለች።

በሬ: የበሬ ዝርያዎች

ሄርፎርድ በሬ

የመጨረሻ ምርጥ ተብለው የሚመለከቱት የበሬ ዝርያዎች የእንግሊዝ ነጭ በሬ፣ አንኮሌ ዋቱሲ፣ አንገስ፣ ሳንታ ገርትሩደስ፣ ገርንሲ፣ ሆልስታይን፣ ኤርሺየር፣ ብራንገስ፣ ብራህማን፣ ቺያኒና፣ ሄረፎርድ፣ ቻሮላዪስ፣ እና ጋሎዌይ የበሬ ዝርያ ናቸው።

የበሬ ሥጋ

የበሬ ሥጋ

የበሬ ሥጋ በብዛት በተመሳይ ሁኔታ ተበልቶ፡ ባክቴርያ በማስወገድ ረገድ ግን በአንጻራዊ ሁኔታዎች ተቀምጦ በጥቅም ላይ የሚውል የሙሉ ፕሮቲን ምንጭ ነው።
ሊንና ኤክስትራ ሊን Archived ፌብሩዌሪ 8, 2015 at the Wayback Machine የሚባሉት የሥጋ ደረጃዎች ቀይ ሥጋ ውስጥ በሚገኝ የስብ መጠን ነው የሚወሰኑት። ከስብ መጠን አንጻር ሲታይ፤ ኤክስትራ ሊን ለጤና ተስማሚነቱ ቀዳሚ ነው። በአብዛኛው የመጨረሻ ሊን ተብሎ የሚታየው አይን ራውንድ የበሬ ሥጋና ማንኛውም 4 ግራም ስብና 1.4 ግራም ሳቹሬትድ ስብ በሰርቪንግ ያለው የበሬ ሥጋ ነው። ሌሎች ኤክስትራ ሊን ተብለው የሚታወቁ የበሬ ስጋ ብልቶች ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ የበሬ ሥጋ፣ ቶፕ ራውንድ የበሬ ሥጋ፣ ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋና ሰር ሎይን የበሬ ስጋ ናቸው። ከሁሉም በላይ በሊንነት ወይንም ደግሞ በስብ አልባነቱ ወደር የሌለው ግን የበሬ ልብ ነው። የጥጃ ሥጋ ከበሬ ሥጋ ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በአጠቃላይ ወደ ግማሽ አካባቢ የስብ ይዞታ እንደሚኖረው ይመለከታል።

ሊን ተብለው የሚመደቡት የበሬ ሥጋ ክፍሎች ረድፍ በርከት ያለ ምርጫ ሲኖር፤ ከሊን ወደ ስብ የበዛበት ተደርገው ሲደረደሩ፦ ብሪስኬት፣ ራውንድ ቶፕ፣ ራውንድ፣ ሻንክ፣ ስርሎይን ቲፕ፣ ቸክና ቦተም ራውንድ የበሬ ሥጋ ናቸው።
ሌሎች ሊን ሥጋ የሚገኝባቸው የበሬ ሥጋ ብልቶች፦ ቶፕሎይን፤ የትከሻ ፕቲት መዳሊዮን ቁርጦች፣ ፍላንክ፣ የትከሻ መሃል፣ ትራይ ቲፕ፣ ተንደርሎይንና ቲ-የጎድን አጥንት የበሬ ሥጋ ናቸው።

በሬ: አጭር ሎይን የበሬ ሥጋ

ባለሰባት ጎድን የጎድን አጥንት የሆነው የአጭር ሎይን ሰብ ፕራይማል ቁርጦች፡ ማለት ስትሪፕ ሎይንና ቴንደርሎይን፡ በሸፍ ኮናርድ ዌይንቢች የሚበለተው ኒው ዮርክ ስትሪፕ፣ ፊሌት፣ እና ሜዳሊዮን ቁርጥ ተደርጎ ሲሆን፤እስከነ የጎድን አጥንቱ ደግሞ ፖርተርሀውስ ስቴክ፣ ቲ-ቦን ስቴክ፣ እና እንደ ባለአጥንት ኒው ዮርክ ስትሪፕ ስቴክ ተደርጎ ይበለታል።

  • ፒስሞ ቁርጥ ቴንደርሎይን፦ ፒስሞ ቁርጥ ሙሉ ቴንደርሎይን፡ ማለት የአጭር ሎይንና የሰርሎይን ክፍል ተደርጎ ያልተቆረጠ ቴንደርሎይን ነው።
  • ቶፕ ሎይን የበሬ ሥጋ
    • ኒው ዮርክ ስትሪፕ ስቴክ
      ስቴክ የበሬ ስጋ
      • የግሪል ጥብስ፣
      • ሩላድ
      • በመጥበሻ ጥብስ፣
      • አሮስቶ፣
      • በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን የተጨረሰ
      • ሱ ቪድ
    • መንሀተን ስቴክ (ወፈር ያለ ቁርጥ)
      • የመንሀተን ስቴክ ጥብስ
    • ምንቸት አብሽ
  • ቴንደርሎይን የበሬ ሥጋ
    • ሻቶብሪዮን
      • የተጨሰ ስንግ ቴንደርሎይን ፒንዊል
      • ስንግ ቴንደርሎይን ፒንዊል አሮስቶ
    • ፕቲት ፍሌ ምኞን
      • ከተጠበሰ ፖርቶበሎ ጋር
    • ፊሌት የበሬ ሥጋ
      • ሱ ቪድ
      • ፊሌት አሜሪኬን
        ፊሌት አሜሪኬን
      • የበሬ ሥጋ ካርፓቺዮ
      • ሻቶብሪዮን
      • ክላሲክ ሻቶብሪዮን
      • ፍሌ ምኞን
      • የበሬ ሥጋ ኦስካር
      • የበሬ ሥጋ ዌሊንግቶን
      • ስቲር ፍራይድ የበሬ ጥብስ
      • ካርፓቺዎ
    • በትልልቅ ሜዳልየን ተቆርጦ
    • ጎረድ-ጎረድ ተደርጎ
      የበሬ ስጋ ታርታር
      • የበሬ ጥብስ
      • ስትሮገኖፍ
    • ተከትፎ
      • ክትፎ
      • የሸዋ ክትፎ
      • ስቴክ ታርታር
      • ሺግ ኮፍቴ
  • እስከነ ጎድኑ
    • ፖርተርሀውስ ስቴክ፦ ይህ ቁርጥ ከአጭር ሎይን የሰር ሎይን ጫፍ የምሚቆረጥ በመሆኑ ከቴንደር ሎይን በበዛትና ከኒው ዮርክ ስትሪፕ ሎይን ደግሞ በመጠኑ የሆነ ይዞታ አለው፡፤
      • በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን መጨረስ
    • ቲ-ቦን ስቴክ
      • በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን መጨረስ
    • የካንሳስ ከተማ ስትሪፕ ስቴክ

በሬ: ሰርሎይን የበሬ ሥጋ

  • ቶፕ ሰርሎይን ስቴክ (ኤክስትራ ሊን የበሬ ስጋ)
    ሰርሎይን የበሬ ሥጋ
    • የበሬ ሥጋ ታርታር ኮርኔቶ
    • የበሬ ሥጋ ታታኪ
    • ቦ ታይ ቸን
    • የበሬ ሥጋ የታታኪ ሱሺ
    • ቅመማም የበሬ ሥጋ ሰላጣ
    • ጀነራል ሶ የበሬ
    • የበሬ ሥጋ ሽዋርማ
    • ቺዝ ስቴክ
    • በግሪድል መጥበሻ መጥበስ፣ በመጥበሻ አብስሎ በድስት መጨረስ
  • ሰርሎይን ቲፕ ሳይድ (ኤክስትራ ሊን የበሬ ስጋ)
    • ሰርሎይን ቲፕ አሮስቶ
    • በት ቴንደር
    • ትራይ ቲፕ
      • ስንግ አሮስቶ
      • ፔፐርኮርን አሮስቶ
      • ትርይ ቲፕ የግሪል ጥብስ
      • ትራይ ቲፕ የመጥበሻ ጥብስ
    • ቦል ቲፕ

በሬ: ረምፕ

  • የበሬ ሥጋ ጀርኪ
  • ረምፕ ስቴክ
    • የረምፕ ስቴክ የግሪል ጥብስ

በሬ: ራውንድ የበሬ ሥጋ

Mie Kocok Bandung
  • ቶፕ ሳይድ/ከውስጥ በኩል (ኤክስትራ ሊን የበሬ ሥጋ)
    • ቋንጣ
    • የበሬ ሥጋ ጀርኪ
    • ተሪያኪ የበሬ ሥጋ ጀርኪ
    • ቶፕ ራውንድ ስቴክ የመጥበሻ ጥብስ
    • ሳወርብራትን
  • ቦተም ራውንድ/ቦተም ፍላት (ኤክስትራ ሊን የበሬ ሥጋ)
    • ነክል
      • የሥጋ ወጥ
    • ጉስ ኔክ
      • የራውንድ አይን (ሊን የበሬ ስጋ)
        • ዝልዝል አልጫ ወጥ
        • የጣልያን ብረሳኦላ
      • ቦተም ራውንድ (ሊን የበሬ ስጋ)
      • ሂል

በሬ: ታላቅና ታናሽ የበሬ ስጋ

  • ከነቅልጥም አጥንቱ በወርዱ ተሸንሽኖ
    • ኦሶ ቡኮ በመጥበሻ ጀምሮ በድስት መጨረስ
    • የድስት ወጥ
  • ሺን የበሬ ሥጋ

በሬ: ፍላንክ የበሬ ሥጋ

  • ፍላንክ ስቴክ
    ዩኴ
    • ዩኴ
    • የበሬ ሥጋ ጀርኪ
    • ቢርቤኪው
    • ስንግ ፍላንክ ስቴክ ፒንዊል
    • ለንደን ብሮይል
    • የፈረንሳይ ስቴክ ጥብስ
    • ካባብ
  • ፍላፕ የበሬ ሥጋ (ሰርሎይን ፍላፕ)
    • የፍላፕ ስቴክ የግሪል ጥብስ

በሬ: ስከርት የበሬ ሥጋ (ዳያፍራም)

  • ስከርት ስቴክ የመጥበሻ ጥብስ
    ስከርት የበሬ ሥጋ
  • ስንግ ስከርት የበሬ ሥጋ ፒንዊል
  • በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን መጨረስ
  • ፈሂታስ

በሬ: ብሪስኬት የበሬ ሥጋ

ፐስትራሚ
  • አጥንት የሌለው
    • ፓከር ቁርጥ ብሪስኬት
      • የካንሳስ ሲቲ ባርቤኪው ሳንድዊች
    • ሹሉ ግማሽ
      • የካንሳስ ሲቲ ባርቤኪው ሳንድዊች
      • የተጨሰበት ብሪስኬት
    • ጠፍጣፋንው ግማሽ
      • ሱ ቪድ
      • ፐስትራሚ
      • ስሞክሀውስ ብሪስኬት ሳንድዊች
      • ጥቅል ብሪስኬት ብሮይል
      • በክሮክፖት
  • እስከነ አጥንቱ

በሬ: ቸክ የበሬ ሥጋ

ኦሰንዎርስት
  • ተፈጭቶ
    • የበሬ ሥጋ ጀርኪ
    • የአዲስ አበባ ቢግ ማክ
    • ሱ ቪድ በርገር
    • ኦሰንዎርስት
    • ቺሊ
  • ፍላት አይረን ስቴክ (ስለት ቁርጥ)
    • በግሪል ለመጥበስ
  • ቸክ ቴንደር
  • አንደር ብሌድ ሮስት የበሬ ሥጋ

ቶፕ ብሌድ፡ ከጡንቻ ልስላሴ አንፃር ሲታይ፡ ከቴንደር ሎይን ሁለተኛ ነው።

    • በግሪል አሮስቶ
  • ቸክ ሮስት
    • የበሬ ሥጋ ጉላዥ
    • የበሬ እና ጊነስ (በድንች)
    • ስትሮጋኖፍ በመጥበሻ ለብልቦ በድስት መጨረስ

በሬ: ጎድን

  • እስከነ ጎድን አጥንቱ
    • ቶማሀክ ስቴክ የበሬ ሥጋ
      • ቶማሀክ ስቴክ ቁርጥ
    • ጎድን ሮስት የበሬ ሥጋ (ፕራይም ጎድን)
      • ፍሬንችድ ጎድን ሮስት ጥብስ
    • ባለአጥንት የጎድን-አይን ስቴክ የበሬ ሥጋ (ፕራይም ጎድን)
      ባለአጥንት የጎድን አይን ስቴክ
      • ባለአጥንት የጎድን-አይን ስቴክ ጥብስ
    • አጭር ጎድን
      • ሱ ቪድ
      • እንግሊዝ ቁርጥ
        • ብሮይልድ
    • የበሬ ጎድን (ከደረት)
      • ስቲኪ የበሬ ጎድን አሮስቶ
      • ፍላንከን ቁርጥ
    • የበሬ የጀርባ ጎድን (ቤቢ ባክ ጎድን)
      • የግሪል ባርቤኪው
      • የተጨሰበት
      • የኦቨን አሮስቶ
        • ካልቢ በግሪል መጥበስ
    • የጎድን አሮስቶ
    • የጎድን ስቴክ በመጥበሻ ለብልቦ በኦቨን መጨረስ
  • አጥንት የሌለው
    የጎድን አይን ስቴክ የበሬ ስጋ
    • ደልማንኮ ስቴክ
      • በመጥበሻ መጥበስ
    • የጎድን-አይን የበሬ ስጋ
      • ግዩዶን
      • የጎድን-አይን አሮስቶ
      • ፊሊ ቺዝ ስቴክ
    • የጎድን አይን ስቴክ (ስኮች ፊሌት)

በሬ: የበሬ ኩላሊት

  • የበሬ ስጋና ኩላሊት ፓይ
  • ዱለት

በሬ: የበሬ ጨጓራ

  • ትሪፓ
  • ዱለት
  • ምላስና ሰምበር
  • ስቲር ፍራይድ ትሪፓ
  • የሮማ ስታይል ትሪፓ
  • ጨጓራ ጥብስ
  • ጨጓራ ወጥ

በሬ: የበሬ ምላስ

በሬ: የበሬ የሮኪ ተራራ ኦይስተርስ

  • ፍራይድ የሮኪ ተራራ ኦይስተርስ
  • የኢስያ የሮኪ ተራራ ኦይስተር ታኮ

በሬ: የበሬ ልብ (ኤክስትራ ሊን)

  • ዱለት
  • የበሬ ልብ ታርታር
  • የበሬ ልብ የመጥበሻ ጥብስ
  • የበሬ ልብ ወጥ
  • የበሬ ልብ የግሪል ጥብስ
  • የበሬ ልብ ካባብ

የበሬ ስጋ

በሬ: ደግሞ ይዩ


Today's special offers

Quick Links

በሬ in other languages

Afrikaans Os
Aragonés Buei
العربية ثور مخصي
ܐܪܡܝܐ ܬܘܪܐ
Boarisch Ox
Žemaitėška Jautis
Беларуская Вол
বাংলা বলদ
Brezhoneg Ejen
Čeština Vůl
Cymraeg Ychen
Dansk Okse
Deutsch Ochse
Zazaki Ga
English Ox
Esperanto Okso
Español Buey
Eesti Härg
Euskara Idi
فارسی ورزا
Français Bœuf (animal)
Frysk Okse
Gaeilge Damh
گیلکی ورزا
Avañe'ẽ Guéi
ગુજરાતી બળદ
हिन्दी बैल
Հայերեն Եզ
Bahasa Indonesia Andeka
日本語 去勢牛
ქართული ხარი
Taqbaylit Azger
Қазақша Өгіз
ಕನ್ನಡ ಎತ್ತು
한국어 불럭 (소)
کٲشُر ہَکھُر
Кыргызча Өгүз
Limburgs Ós
ဘာသာမန် ဂၠဴ
मराठी बैल
مازِرونی ورزا
Nedersaksies Okse
नेपाली गोरु
Nederlands Os (rund)
Norsk bokmål Okse
Papiamentu Buey
Polski Wół
پنجابی ڈھگا
پښتو غويی
Português Junta de bois
Runa Simi Buwis
Armãneashti Bou
Русский Вол
Sicilianu Voi
Scots Owse
Soomaaliga Dibi
Српски / srpski Во
Svenska Oxe
தமிழ் எருது
తెలుగు ఎద్దు (ఆక్స్)
Tagalog Kapong baka
Türkçe Öküz
Українська Віл
اردو بیل
Oʻzbekcha / ўзбекча Hoʻkiz
Tiếng Việt Bò cày kéo
Walon Boû
中文 閹公牛
粵語 剦牛公

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Ox in online stores
 
 
በሬ: Brands
 
 
በሬ: Services
 
 
በሬ: Internet
 
 
Nature

Plants


Animals


Birds


Fish


Reptiles


Amphibians


Insects


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
በሬ - The complete information and online sale with free shipping