NewsVideoSalePhotoMap

ባህረ ሀሳብ

ባህረ ሀሳብ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተውሃዶ ቤ/ክ በብቸኝነት ከምትታወቅባቸው ኣንዱ የራስዋ የሆነ የዘመን ኣቆጣጠር ወይም ባሕረ ሐሳብ መኖርዋ ነው። ይህውም ከዓለም የተለየች እንድትሆን ኣስችሏታል። ይህም ባሕረ ሐሳብ ለድሜጥሮስ በገለጸለት መሰረት በየጊዜው በተነሱ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷዋል። በኣሁኑ ወቅት ዘመኑ የመረጃ ዘመን በመሆኑና ሊቃውንቱ ሳያልፉ ቴክኖሎጂውን በመጠቀም መስራት ከሚኖርብን ኣያሌ መንፈሳውያን ስራዎች ውስጥ ባሕረ ሐስብ አንዱ ነው። ምክንያቱም የአሁኑ ትውልድ በቀላሉ ሊረዳው ባለመቻሉ ማወቅና መረዳት እየፈለገ ከቁጥሩ ስሌት ረቂቅነት ኣንፃር ብዙ ሲቸገር ይታያል። ስለሆነም በዚህና በተመሳሳይ ጽሁፎች የተቻለንን ለማሳወቅ እንሞክራለን።

ባህረ ሀሳብ: የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ስሌት

  1. አዲሱ ዓመት በየትኛው ወንጌላዊ እንደሚሰየም

ዘመኑ: ዘመነ ማቴዎስዘመነ ማርቆስዘመነ ሉቃስ፣ ወይም ዘመነ ዮሐንስ መሆኑን ለማወቅ በመጀመሪያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረውን 5500 ዘመንን እና ከክርስቶስ ልደት በኋላ ለማስላት (ለማወቅ) የምንፈልገውን ዓመተ ምህረት እንደምራለን። ከዚያ ድምሩን ለ4 እናካፍላለን። ወይም በቀላሉ ከክርስቶስ ልደት በኋላ የምንፈልገውን ዓመተ ምህረት ለ4 አካፍለን ቀሪው (1 ከሆነ ዘመነ ማቴዎስ፣ 2 ከሆነ ዘመነ ማርቆስ፣ 3 ከሆነ ዘመነ ሉቃስ፣ 0 (ዜሮ) ከሆነ ወይም ቀሪ ከሌለው ዘመነ ዮሐንስ) ይባላል። ምሳሌ፦ 2009ን ብንወስድ 5500+2009= 7509 ይሆናል። ለ4 ስናካፍለው 7509/4 = 1877 ደርሶ ቀሪ 1 ይሆናል። ወይም በቀላሉ መንገድ 2009/4 = 502 ደርሶ ቀሪ 1 ይሆናል። ስለዚህ በ2009 ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ነው።

  1. አዲሱ ዓመት የሚውልበት ዕለት

ሰኞማክሰኞረቡዕሐሙስአርብቅዳሜ፣ ወይም እሁድ መሆኑን ለማወቅ አሁንም በመጀመሪያ ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረውን 5500 ዘመንን እና ከክርስቶስ ልደት በኋላ ለማስላት (ለማወቅ) የምንፈልገውን ዓመተ ምህረት እንደምራለን። ከዚያ ድምሩን ለ4 እናካፍልና ድርሻውን ከመጀመሪያው ድምር ላይ እንደምረዋለን። ከዚያ ድምሩን ለ7 ስናካፍል ቀሪው (0 ከሆነ ሰኞ፣ 1 ከሆነ ማክሰኞ፣ 2 ከሆነ ረቡዕ፣ 3 ከሆነ ሐሙስ፣ 4 ከሆነ አርብ፣ 5 ከሆነ ቅዳሜ፣ 6 ከሆነ እሁድ) ዕለት መስከረም 1 ቀን ይሆናል። ምሳሌ፦ 2009ን እንውሰድ 5500+2009=7509 ከዛም 7509/4 = 1877 (ድርሻ ነው) ዕለቱን ለማወቅ 7509+1877=9386 ይህንን ለሰባት እናካፍለው 9386/7=1340 ቀሪ 6 ነው። ስለዚህ በ2009 ዘመኑ ዘመነ ማቴዎስ ዕለቱ ዕለተ እሁድ ይሆናል። ለማረጋገጥ የፈለጉትን ዓመተ ምህረት እና ዕለት ይሞክሩት!!!

ተጨማሪ መረጃዎችም ኣሉ።

ባህረ ሀሳብ: ማመዛገቢያዎች

  1. W/Silassia Kidanu, Semire (29/07/2016). Bahire Hasab. Ethiopian Orthodox Tewahido Church. pp. 1-6. 
  2. www.zabraham.blog.com
  3. https://archive.today/20121205071902/http://www.ethiopic.com/calendar/ethiopic.htm]

Today's special offers

Quick Links


🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
ባህረ ሀሳብ in online stores
 
 
ባህረ ሀሳብ: Brands
 
 
ባህረ ሀሳብ: Services
 
 
ባህረ ሀሳብ: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ባህረ ሀሳብ - The complete information and online sale with free shipping