NewsVideoSalePhotoMap

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ታኅሣሥ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ/ም በአንዲት "ብርሃንና ሰላም” በተሰኘች አነስተኛ ጋዜጣ ሕትመት ሥራውን ጀመረ። በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መጻሕፍት ፣ ጋዜጦች ፣ መጽሔቶችና የምስጢራዊ ሕትመት ሥራዎች በተለያዩ ቋንቋዎች እያተመ ይገኛል። ማተሚያ ቤቱ በርካታ የመንግሥት እና የግል ጋዜጦችን የሚያትም ሲሆን ፥ በተጨማሪም በየዓመቱ በርካታ የፈተና ሥራዎችን በማተም ይታወቃል።

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: ምሥረታ

ጥንታዊ ኢትዮጰያውያን ሊቃውንት የሚጽፏቸው መጻሕፍት ለሕዝብ የሚቀርቡት ብራና ተፍቆ ፣ ቀለም ተቀምሞ በእጅ ተፅፎ ነበር። በዳግማዊ ምኒልክ ዘመነ-መንግሥት የተጀመረው የዘመናዊ ሕትመት ሥራ በሀገሪቱ ቁጥራቸውና መጠናቸው በርከት ያሉ ጋዜጦች፣ መፅሔቶች፣ መጻሕፍት፣ እንዲሁም ሌሎች የሕትመት ውጤቶች መታተም በመጀመራቸው የትምህርትና የሥልጣኔ መሰፋፋት ላይ የበኩሉን ሚና መጫወት ጀመረ።

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤትም ምሥረታ ዋና ዓላማ የአገሪቱን መንፈሳዊ መጻሕፍት በብዛት እና በዘመናዊ መልክ ከእጅ ጽሑፍ ወደ ሕትመት ለማሸጋገር ሲሆን፤ ምሑሩ ተክለጻድቅ መኩሪያ (፲፱፻፷፩ ዓ/ም)፣ ማተሚያ ቤቱ መስከረም ፫ ቀን ፲፱፻፲፬ ዓ/ም መቋቋሙን እና ብዙ ሥጋዊና የመንፈሳዊ መጻሕፍት እንዲሁም ምክርና ተግሣጽ፣ የለት ወሬ፣ የሹም-ሽር አዋጆችን ያትም እንደነበር ዘግበዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ረዳት መምህር መኩሪያ መካሻ፤ "የፕሬስ ታሪክ” በተሰኘ ጽሑፋቸው ላይ ደግሞ የኢትዮጵያ መንግሥት አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ፣ ራስ ተፈሪ መኮንን፲፱፻፲፫ ዓ/ም የማተሚያ መሣሪያ አስመጥተው "ትንሹ ግቢ” (በኋላ ገነተ ልዑል - አሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) ይባል በነበረው መኖሪያቸው ውስጥ አስተክለው የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት የተባለውን እንደመሠረቱ ዘግበዋል።

ከሁለት ዓመት በኋላ በ፲፱፻፲፭ ዓ/ም አራት ተጨማሪ ማተሚያዎች ተገዝተው ከተተከሉ ከአንድ ዓመት በኋላ ሣምንታዊው ‘ብርሃንና ሰላም’ የተሰኘው ጋዜጣ እየታተመ፣ አስቀድሞ በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ከተጀመረችው ‘አዕምሮ’ ጋዜጣ ጋር እስከ ጠላት ወረራ ዘመን ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ ይሠራጩ ነበር።

የወቅቱ ማተሚያ መሣሪያዎች በእግር እየተረገጡ የሚንቀሳቀሱ መሣሪያዎች ሲሆኑ የሠራተኞቹ ቁጥር ከሰባት እስከ አሥራ-ሁለት እንደነበር ተዘግቧል። ራስ ተፈሪም አልፎ-አልፎ በብርሃን እና ሰላም ጋዜጣ ላይ በአዘጋጅነት ይረዱ እንደነበረና ጽሑፎቻቸውንም ለሕትመት ያበቁ እንደነበር ተምዝግቧል።

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: ከጠላት ወረራ ወዲህ

፲፱፻፴፫ የፋሺስት ኢጣልያ ኃይል ተሸንፎ የኢትዮጵያ መንግሥት ዳግም ሲቋቋም "ባንዲራችን” የተባለ ጋዜጣ እና ቅዳሜግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፴፫ ዓ/ም በይፋ ሥራ ጀመሮ የመጀመሪያ እትሙን በ፲ ሺ ቅጅ ለአንባብያን ያበቃው አዲስ ዘመን (ጋዜጣ) የሚታተሙት በዚሁ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ነበር።

የዘውድ ሥርዓት አብቅቶ የ፲፱፻፷፮ቱ ዓብዮት ከታወጀ በኋላ የግል ማተሚያ ቤቶችን በሙሉ በመንጠቅ የብሔራዊ ንብረት ከማድረጉም ባሻገር፤ የግል ጋዜጣዎችንና መጽሔቶችን በሙሉ ከለከለ። በዚህ ፖለቲካዊ መንስዔ የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ከቀድሞው የበለጠ፤ በመንግሥት ሥር የሚተዳደርና ለሕትመት የተፈቀዱትን ጋዜጣዎች፤ መጽሔቶች፤ መጻሕፍት እና ሌላም የሕትመት እሴቶችን ከሞላ ጎደል አጠቃሎ ያዘ።

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቶ በአሁኑ ጊዜ ከ፰መቶ በላይ የሚቆጠሩ ሠራተኞችና በዘመናዊ መሣሪያዎች የቅድመ-ሕትመት ፣ የሕትመትና የድህረ-ሕትመት አገልግሎት ላይ የተሠማራ ድርጅት ሲሆን ንብረትነቱም፤ አስተዳደሩም ሆነ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂነቱ የመንግሥት ነው። ስለሆነም የመንግሥትን ፖለቲካዊ አቋም፣ በተለይም መንግሥት የማይፈልጋቸውን የግል ፕሬስ ድርጅቶችን እና ሌሎች ለሕትመት የሚቀርቡ ዝግጅቶችን ያሰቃያል፤ የነጻ ፕሬስን መንፈስ ያቀጭጫል፤ ተቀናቃኝ የግል ማተሚያ ቤቶች ስለሌሉበትም እንዳሻው ፈላጭ ቆራጭነትን ያካሂዳል የሚሉ ነቀፋዎች በብዛት ይሰነዘሩበታል።

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: ማጣቀሻ

  1. ተክለ ጻድቅ መኩሪያ፣ ከዐፄ ቴዎድሮስ እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ 1961
  2. መኩሪያ መሸሻ፤ "History of Print Journalism” (እ.አ.አ. 2007)፤ ገጽ ፳፯–፳፰

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: ዋቢ ምንጮች

  • ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ድረ-ገጽ http://www.bspe.com.et/ Archived ዲሴምበር 16, 2012 at the Wayback Machine
  • Addis Ababa Millennium Secretariat; "ADDIS ABABA IN THE PAST AND ITS PROSPECTS IN THE NEW MILLENNIUM”; History of Print Journalism by MEKURIA MEKASHA (2007)

Today's special offers

Quick Links


🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት in online stores
 
 
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: Brands
 
 
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: Services
 
 
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት - The complete information and online sale with free shipping