አድዋ
|
|
አገር
|
ኢትዮጵያ
|
ክልል
|
ትግራይ ክልል
|
ዞን
|
ማዕከላዊ ዞን
|
ከፍታ
|
2,706
|
የሕዝብ ብዛት
|
• አጠቃላይ
|
42,672
|
|
14°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
|
- ለፊልሙ፣ አድዋ (ፊልም) ይዩ።
ዓድዋ በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በዓድዋ ወረዳ ይገኛል።
በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,672 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 20,774 ወንዶችና 21,898 ሴቶች ይገኙበታል።
አድዋ በርከት ያሉ የከተማ እና የገጠር ቀበሌዎች አጠቃልላ የያዘች ነች፤ ከእነሱም እንዳባገሪማ ፣ ታሕታይ፡ሎጎምቲ ፣ ላዕላይ፡ሎጎምቲ የመሳሰሉ ይገኙበታል፡፡
-
የአድዋ ካቴድራል፣ 1881
-
ሰርግ በአድዋ፣ 1884
-
አድዋ፣ 1887
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል።
ኣድዋ: ምንጮች
- ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን Archived ኦገስት 13, 2007 at the Wayback Machine, population.pdf
- Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia