NewsVideoSalePhotoMap

ኤድስ

ኤድስ

ኤችአይቪ ኤድስ በአፍሪቃ

ኤድስ: ኤድስ

ኤድስ አኳየርድ ኢምዩኖደፊሸንሲ ሲንድረም የኤችአይቪየመጨረሻ ደረጃ ነው። ኤችአይቪ ያለበት ሰው ኤድስ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ አመታት እንደሚወስድ ጥናት ታረጋግጣል። ኤድስ በኤችአይቪ ሳቢያ የሚመፈጠረው የሰውንት የመከላከያ መዳከም ሲሆን ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጥ ደረጃ ነው። አንድ ሰው በኤድስ ሞተ የሚባለው አባባል የተሳሳተ ሆኖ ሳለ በተለያዩ በሽታዎች ተጠቅቶ ነው ወደ ሞት ደረጃ ላይ አንድ ሰው ሊደርስ የሚቻለው። እንዲሁም ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች የፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶችን ሳይጅምሩ የኤድስ ደረጃ ሳይ ሳይርስ ብዙ አመት ሊኖሩ ይችላል። አንድ ሰው የኤድስ ደረጃ ላይ ደረሰ ማለት የሚቻለው የኤችአይቪ ቫይርስ የበሽታ መከላከያ ሃይል ተቁዋማትን ደምስሶ እና ሰውነታችን ከማንኛውም በሽታ የመቁዋቁዋሚያ ሃይሉን በማሳጣት ለተለያዩ ኢንፈክሽኖች ይጋለጣል። የሲዲፎር በመባል የሚታውቀውን በነጭ ደም ሴል ውስጥ የሚገኘውን የሴል ቁጥር (cd4 count) ከ200 በታች በማድረስ የቫይረሱ መጠን በደም ውስጥ እንዲጨምር በማድረግ ለሕይወት ኣደገኛ እና ምቹ ግዝ ተባቂ በመባል የሚታውቁትን በሸታዎች ኦፓርቸንሰቲክ እንፈክሽስ (Opportunistic infections) OIs. በመፍጠር የኤድስ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደርጋል። አንድ ሰው አንድ ወይም ሁለት ኢንፌክሽኖች ሲኖሩበት እና በጣም ዝቅያለ የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን እና የቫይረሱ ብዛት (viral load) ከ 1,000 copies/mL በላይ ከሆነ የኤድስ ደረጃ ላይ ደረሰ ሊባል ይችላል።

ኤድስ: ኤችአይቪ

የበለጠ መረጃ ለማግኘት ዋና ግጽ ላይ ይመልከቱኤችአይቪ

ኤችአይቪ ህዩመን ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ Human Immunodeficiency Virus (HIV) በመባል የሚታውቅ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያረግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ስይታይባቸው ለብዙ አመታት መኖር ይችላሉ። ቫይረሱ በሰውነታ ውስጥ እስከ አስር ዓመት በመቆየት ምንም ሳይታውቅ እና ምንም አይነት ይህመም ምልክት ሳይታይበት በመኖር እና አለማውቅ ከአንድ ሰው ወደሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ ቫይረስ ነው።

ኤድስ: ኤድስ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ

ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ውስጥ የኤድስ ታማሚዎች መኖራችው የተረጋገጠው በ1978 ዓ/ም ነው። በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ 1.3 ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሰዎች ከኤችአይቪ ቫይርስ ጋር አብረው ይኖራሉ። ኤችአይቪ የሚያመለክት የደም ናሙና የተገኘው በሁለት የደም ናሙናዎችይ ላይ ብቻ ነበር። እነዚህም ከታህሳስ 1976 ዓ.ም እስከ 1977 ዓ.ም ባለው ጊዜ ከተሰበሰቡ የደም ናሙና የተገኘ በመሆኑ ኤችአይቪ ኢትዬጵያ ውስጥ የተገኘው 1976 ዓ.ም ነው።

ኤድስ: ምርመራ

ከአካል የሚወጡ ፈሳሾች ላይ ሁሉ ኤችአይቪን ማግኝት የሚቻል ቢሆንም መደበኛ ኤችአይቪ ምርመራ በደም ናሙና ላይ የሚደረግ የኤችአይቪ-1/2 አንቲ ባዲ ምርመራ ነው።

እስታሁን የተሰሩትን የአንቲባዲ ምርመራ አይነቶችን በሁለት ከፍል ማየት ይቻላል።

ኤላይዛ መሰረት አርገው የሚከናወኑ

ኤላይዛ አይ.ኤፍ.ኤ ኤላይዛ-ዌስተርን ብሎት

ፈጣን የኤችአይቪ ምርመራ ማለት ለቫይረሱ የተዘጋጀ አንቲ ቦዲ በደም ውስጥ መኖሩንና አለመኖሩን የሚያመልክት የምርመራ አይነት ነው። በፈጣን የምርመራ ዘዴ ውጤቱን ከ10-60 ደቂቃዎች ውስጥ ማውቅ የሚያስችል የመመርመሪያ ዘዴ ነው።

ምልክቶች HIV

ኤድስ: አግልሎ

በኢትዮጵያ ውስጥ በአሁን ሰዓት የኤችእይቪ/ኤድስ ትምህርት በመስፋፋቱ ጥሩ የሆነ ለውጦች በማየት ላይ እንገኛለን። ከቫይረሱ ጋር ለሚኖሩም ሆነ ቫይረሱ እንደሌለባቸው የሚያቁም ሆን የማያቁም የቫይረሱ መስፋፋት ለመግታት የማያቋርጥ ትምህርት ያስፈልጋል። አንድ ሰው ስለኤችእይቪ/ኤድስ ዐውቀቱ ካለው አንደኛ ቫይረሱ እንዳይስፋፋ ይረዳል ሁለተኛ ሰዎችን ከመገለልም ሆነ ከማግለል የሚመጣውን ትልቅ ጥፋት ለመታገል ይረዳል። ከቫይረሱ የበለጠ ሕብረተሰባችን ጎድቶ የነበረ እና አሁንም በመጉዳት ላይ ያለው ይህ አግሎ ነው። እያንዳዱ ገለሰብ ስለኤችእይቪ/ኤድስ ያለው እውቀት ከፍተኛ ከሆነ ከመግላል እና ከመገለል የሚመጣውን መሽማቀቅ እና ጭንቀት መቆጣጠር ከቻልን ማለት ተልቅ ለውጥ እናመጣለን ማለት ነው። ሕብረተሰባችንም ቢሆን ከቫይርሱ ጋር የሚኖሩትን ሰዎች ማግለል እንደሎለብን መረዳት ይኖርበታል። ይሄን ስንል ማግለል የለብንም ብሎ መስበክ ወይም መናገር ብቻ ሳይሆን በዕለት ዕለት ኑሮአችን ላይ በተግባር ማዋል እንዳለብን መረዳት በጣም ጠቃሚ ነው። ይህ የሰውን የማግለል ባህሪ እኛን የአበሻን የጎዳና በመጉዳት ላይ ያለ ስለሆንም ይህ ጎጂ-ባሕል ማስወገድ አለብን። በኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይኸንን ዝምታ የሰበሩ ልንረሳቸው እና ሁሌ ልናስትውሳቸው የሚገቡ እራሳቸውን አውጥተው ከቫይረሱ ጋር እንድሚኖሩ ያስተማሩ እና የብዙ ወጣቶችን ሕይወት ያተረፍ የመጀመሪያው የተስፋ ጎህ ኢትዮጵያማህበር መስራቾች ናቸው።

ኤድስ: የኤድስ አመጣጥ

ኤድስ በሽታ እንደጀመረ በታማሚዎች ላይ ይታዩ የነበሩት የበሽታ ምልክቶችን በማየት የሰውነት የበሽታ መከላከያ አቅም ከመዳከም ጋር ተያያይዘው የሚመጡ ምልክቶች ሊሆኑ እንደሚችሉ ከመገመት በስተቀር ብዙም የሚታውቅ ነገር አልነበረ፤። ከምን እንደመጣና በምን እንደሚተላለፍ አይታወቅም ነበር። በኋላም በተለያዪ የምርምሮች ዘርፎች ተጠናክረው በመቀጠላቸው የኤድስ በሽታን የሚያመጣው ቫይረስ ለይቶ በማወቅ ተሕዋሱንም በላቦራቶሪ ለይቶ ማውጣት ተችሏል። ይህ የኤድስ በሽታ መንስዔ ተዋሕሳትም በኋላ ላይ ኤችአይቪ የሚለውን ስያሜ አግኝቶዋል ሪትሮ ቫይረስ ከሚባል ተሕዋስ ምድብ ወስጥ መሆኑ ተረጋግጥዋል።

ኤድስ ወይም Acquired Immune Deficiency Syndrome (AIDS) በመባል የታወቀው በሽታ የሚመጣው ህዩመን ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ Human Immunodeficiency Virus (ኤችአይቪ HIV) በሚባል ጀርም ነው። በሽታው የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ ነጭ ሴሎችን በማጥፋት ለቀላል በሽታዎች ለሕይወት ኣስጊ የመሆን ዕድል በመስጠት የሚገድል ነው። የሚተላለፈው ቫይረሱ ያለበት ሰው የተጠቀመበትን ያልፀዳ መርፌ በመጠቀም ወይም ኣስፈላጊዎቹ ጥንቃቄዎች ሳይደረጉ በሚፈጸሙ የተለያዩ የግብረ ሥጋ ግንኙነቶች ነው። ኤድስን የሚያመጣው ሕይወት ያለው ጥገኛ ጠንቅ በኃይለኛ የማጉሊያ መሣሪያዎች ይታያል። ቫይረሱ ሰውነት ውስጥ እያለ እስከ ፰ ዓመታት የማይታመሙና በሽታውን የሚያስተላልፉ ጤነኛ ሰዎች ኣሉ።

የኤድስ በሽታ ሲጀምር ሰውነት ወይም ኣካላችን በቀላሉ የሚከላከላቸው ጀርሞች እንደፈለጋቸው በመባዛት ለሕይወት ኣደገኛ ሆነው ይገኛሉ። ለምሳሌ ያህል ጤነኛ መድን በነበረን ጊዜ ከማይተናኮሉን ባክቴሪያዎች ኣንዱ ኒሞንያ ያስከትላል። የቆዳ ካንሰር (Kaposi's Sarcoma) እና የኣንጎል በሽታም ሊኖሩ ይችላሉ። AIDS-related complex (ARC) ወይም ኣርክ የሚባሉ ምልክቶችም ሊመጡ ይችላሉ። ከእነዚህም መካከል የንፍፊት ማበጥ፣ የማይለቁ ትኩሳቶች፣ ድካምና ተቅማጥ፣ ክብደት መቀንስ (ከ፲ በ፻ በላይ)፣ ደረቅ ሳልና ከባድ የእንቅልፍ ላብ ይገኙበታል። ትረሽ (Thrush) እና ሽንግልስ (Shingles) የሚባሉ በሽታዎችም ሊኖሩ ይችላሉ።

ኤድስ እንዳይዝ የምንከላከልበት የክትባት ዘዴ የለም። በሽታው ከያዘም በኋላ የሚፈውስ መድኃኒት የለም። በኣሁኑ ጊዜ ያለን መከላከያ በበሽታው እንዳንያዝ ኣስፈላጊዎቹን ጥንቃቄዎች ማድረግ ብቻ ነው። በሽታው እንዴት እንደሚተላለፍ በምርምር የተደገፉ መረጃዎችን በመከታተል ተረድቶ ቫይረሶቹ እንዳይሰራጩ ትክክለኛዎቹን ጥንቃቄዎች መከተልና ለሌሎችም ማስተማር የያንዳንዳችን ኃላፊነት መሆን ይገባል። ኤድስ ኣሰቃቂና ኣደገኛ በሽታ ቢሆንም እንደጉንፋን በቀላሉ የሚተላለፍ ስላልሆነ ልንከላከለው የምንችለው በሽታ ነው። ስለ በሽታው በሰፊው ማወቅ ባንፈልግ እንኳን በበሽታው እንዳንያዝ እንዴት እንደምንከላከል መረዳትና ወደ ሌሎች እንዳይተላለፍ እንዴት እንደምንጠነቀቅ ማወቅ እንደሚጠቅሙ ተረጋግጧል።

ኤድስ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣው ከ1970 ዓ.ም. ወዲህ ሲሆን እስከ 1985 እ.ኤ.አ. ድረስ የተበከለ ደም በመወጋትና በመሳሰሉት ብዙ ሰዎች ያለቅብጠታቸው በበሽታው ተይዘዋል። ከ1988 ወዲህ ግን ኤድስ ሲይዝ ነጭ ሴል የሚሠራውን ኣንቲቦዲ (Antibody) በመመርመር የኤድስ ቫይረስ እንዳጋጠመን የሚጣራበት ፈጣን የምርመራ ዘዴ ስለተሠራ በተለይ የደም ማነስን ለመከላከል ሆስፒታል ከሚሰጠን ደም በመተላለፍ ሊይዝ የሚችለው ኤድስ ወደ መጣፋቱ ደርሷል።

ኤድስ: መተላለፊያው

ኤድስ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሊተላለፍ ይችላል።

  • ቫይረሱ ያለበት ሰው የተጠቀመበትን የድረግ (Drugs) መርፌ ሌላ ሰው ቢጠቀምበት (Intravenous) በቫይረሱ መተላለፍ የተነሳ በበሽታው መያዝ ይቻል ይሆናል።
  • በበሽታው ከተያዘ ወይም ቫይረሱ ካለበት ማንኛውም ሰው (ወንድ ወይም ሴት) ጋር የግብረ ሰዶም ግንኙነት (Homosexual, bisexual intercourse) በማድረግ በሽታው ሊይዝ ይችላል።
  • ኤድስ ቫይረሱ ወይም በሽታው ካለበት ሰው ጋር በሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት (Heterosexual intercourse) የሚይዝ የኣባለ ዘር በሽታ ሆኗል።
  • ቫይረሱ ያለባት እናት በሽታውን (ማህፀን ውስጥና በምትወልድበት ጊዜም) ለሕፃንዋ ማስተላለፍ (Intrauterine, perinatal) ትችላለች።
  • በበሽታው የተያዘች እመጫትን የጡት ወተት በመጥባት (በመጠጣት) ሕፃናትን በሽታው ሊይዛቸው (Oral) ይችላል።

ኤድስ: መከላከያ

ከኤድስ በሽታ ለመከላከል የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይጠቅማል።

  • ከማንኛውም ዓይነት የግብረ ሥጋ ግንኙነት (ከተቻለ) መቆጠብ፣ ወይም ኣንድ ታማኝ የፍቅር ጓደኛ ሌላ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ኣለማድረግ።
  • ለረዥም ጊዜ ተማምነው ኣብረው የቆዩ ባልና ሚስት መስጋትና ለኤድስ ሲባል በኮንዶም (Condom) መጠቀም የለባቸውም። ታማኝነት ከመቼውም ጊዜ ኣሁን ኣስፈላጊ ነው።
  • የሚወጉ ድራጎች (እተደበቁ ተሰባስበው ባልፀዱ መሣሪያዎች ከሚወስዱ ጋር) ኣለመውሰድ። በሽታው ከያዘው ሰው ጋር መርፌና ሲሪንጋ ኣለመጋራት።
  • ከማያውቁት ሰው ወይም ከብዙ ሰዎች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት በማድረግ ከቆዩ (ኣመንዝራ) ጋር ማንኛውንም ዓይነት የግብረ ሥጋ ግንኙነት ኣለማድረግ።
  • ቫይረሱ እንዳሌለበት ከማያውቁት (ወይም በሽታው ከያዘው) ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ካስፈለገ የሚከተሉትን ፬ ጥንቃቄዎች መከተል ያስፈልጋል።
  • የኤድስ ቫይረስ ያለባቸው የተለያዩ የኣባለ ዘር ፍሳሾች (Semen, vaginal secretions) ወደ ሌላ ሰው (ብልት፣ ኣፍ፣ ፊንጢጣ ወዘተ...) እንዳይገቡ መጠንቀቅ።
  • የኤድስ መኖር ካጠራጠረ የግብረ ሥጋው ግንኙነት ከመጀመሩ በፊት ወንድየው የላቴክስ (Latex) ላስቲክ ኮንዶም ብልቱ ላይ ማድረግ ኣለበት። ከቆዳ የሚሠራው ዓይነት ኮንዶም ለኤድስ መከላከያ ኣይሠራም።
  • ለተጨማሪ ጥንቃቄ እስፐርሚሳይድስ (Spermicide) ቫይረሶቹን የመግደል ጥቅም ስላላቸው የኮንዶሙን ውጭና ጫፍ ማነካካት ሳይጠቅም ኣይቀርም።
  • ከደረቁ ይልቅ ቅባት (Lubricant) ያለው የላቴክስ ኮንዶም እንዳይቀደድም ይመረጣል። በውሃ (Water-base) በተበጠበጠ እንጂ እንደ ቫስሊን የኣሉ ነዳጅ ዘይት (Oil-based) የሚበጠበጡ ቅባቶች ኮንዶሙን ስለሚበሳሱ ኣለመጠቀም ጥሩ ነው። ፓኬቱ ላይ የተጻፈውን ማንበብ ያስፈልጋል። ከፈቃደ ሥጋው ግንኙነት በኋላ ላቴክሱን በጥንቃቄ ማውጣት መረሳት የለበትም።

ኤድስ: ተጨማሪ መረጃ

በተጨማሪም የሚከተሉት ታውቀዋል።

የኣንድ ሰው ደም ወደ ሌላው (በብዛት) ሊተላለፍባቸው የሚችልባቸውን ቍሳቁስ ለሌላ ከማዋስ መቆጠብ። ለምሳሌ ያህል የጺም መላጭያ፣ ጥርስ ብሩሽና መፋቂያ የመሳሰሉትን ኣለመዋዋስ። ደም መበካከልን ሊያስከትሉ የሚችሉ ባህሎች ከኣሉ ማረም ወይም እንዲጠፉ ማበረታታት።

የኤድስ ቫይረስ ሊኖርባቸው የሚችሉ ደምና የመሳሰሉትን ጓንት (እና እንዳስላጊነቱም ማስክ) ሳያደርጉ ኣለመነካካት።

ስለበሽታው ለማያውቁ ማሰማትና ለልጆች ማስተማር እንዲሁም ኤድስ ያለባቸውን በሚቻለን ሁሉ የመርዳት ኃላፊነትና በየጊዜው የሚገኙትን የምርምር ውጤቶች ለማወቅ መሞከርና ይኸንኑ ዕውቀት ማሰራጨት ኣለብን።

የኤድስ ቫይረስ ደካማ በመሆኑ ከኣካል ውጭ ለረዥም ጊዜ ኣይኖርም። (እንደ ዕቃው ዓይነት የተነካኩትን ለዓሥር ደቂቃዎች ማፍላት ወይም ኣንድ በመቶ ብሊች ባለው ውሃ መዘፍዘፍ ቫይረሶቹን ሊገድል ይችል ይሆናል።

ኣንድን ሰው የበሽታው ቫይረስ እንዳላጋጠመው በተለያዩ (ተደጋጋሚ) የደም ምርመራዎች ማጣራት ይቻላል። (ኣስቀድሞም የኣካባቢውን የኤድስ ሕግ ማወቅ ጠቃሚ ነው።)

ኤድስ በመጨባበጥና በመሳሳም እንዲሁም በሽንትና በሰገራ፣ በወባ ትንኝና ቁንጫን በመሳሰሉት ደም መጣጮች ኣይላለፍም ተብሏል።

የኤድስ ቫይረስ (እራሱን ስለሚቀያይር ጥሩ ዓይነት) የመከላከያ ክትባት በቅርቡ ላይሠራ እንሚችል ተተምኗል። የቫይረስ በሽታዎችንም ማዳን በጣም ከባድ ስለሆነ (የኤድስም ቫይረስ ከሰው ጂን ጋር ስለሚካለስ) ፈዋሽ መድኃኒት በቅርቡ መገኘቱ ያጠራጥራል ይባላል። እስከዚያው ድረስ ግን በሽታው በየኣገሩ (ኢትዮጵያ ጭምር) መስፋፋቱን ስለቀጠለ ለሞት ከመማቀቅ ኣስቀድሞ ማወቅ የሚሻል ይመስለኛል። ቫይረሱ (ለረዥም ጊዜ) ከነበረባቸው መካከል ፺፱ በ፻ በበሽታው ተይዘዋል።

AZT (ኤዚቲ) እና የመሳሰሉት መድኃኒቶች ቫይረሱ እንዳይባዛ በመከላከል በሽታው እንዳይገድል ጊዜ ለመግዛት ይጠቅማሉ ይባላል።

የኤድስ መኖር ካጠራጠረ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መሞከርና መድንን ከሚያዳክሙ መቆጠብ እንደሚራዱ ተገምቷል።

በሽታው በመካከላችን ስለኣለ በኣለማወቅና በጥንቃቄ ጉድለት በኤድስ ብንያዝ ጥፋቱና ፀፀቱ የራሳችን ይመስለኛል። እስከ (1991) በዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ የኤድስ ቫይረስ ከተገኘባቸው ፪፻፸ሺህ ሰዎች መካከል ፩፻ሺህ (፩00, 000) በበሽታው ሞተዋል። በዓለም ላይም (፩፶፬ ኣገሮች) ኣንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በኤድስ በሽታ ተይዘዋል። (ሕዝቡም መጠንቀቅ ካልጀመረ በቫይረሱ የሚበከለው ሰው ቍጥር በየዓመቱ እጥፍ እየሆነ ሊቀጥል እንደሚችልና ለማስታመምም ብዙ ቢሊዮን ዶላርስ እንደሚያስፈልግ ተገምቷል።) ግብረ ሰዶም የሚያዘወትሩና ድረግ የሚወጉ ሰዎች በሽታ ነው እየተባለ ቸል ሲባል ቆይቶ ኣሁን የሁላችንም ጠር መሆኑ ስለተደሰረበት የሚፈለግብንን ብናከናውንና (ከመንግሥታትም ጋር) ብንተባበር በሽታውን መቆጣጠር ይቻል ይሆናል። ፈንጣጣን (እና ደስታ በሽታዎች) ከዓለም ለማጥፋት ከጠቀሙን መካከል ክትባትና የሕዝቡ ትብብር ዋናዎቹ ናቸው። ስለ ግብረ ሥጋ ግንኙነት ማውራት ለማንኛውም ሕብረተሰብ ኣሳፋሪ ቢሆንም ኤድስ ያመጣብን ዱብ-ዕዳ የሕይወት ጉዳይ ስለሆነ መወያየት መጀመር ኣለብን።

ይህ ጽሑፍ የተጻፈው የሕክምና ዕርዳታ ለመስጠት ኣይደለም። በበለጠ ለመረዳት ሓኪሞቻችሁን ኣማክሩ። በ1988 እ.ኤ.አ. ለእያንዳንዱ የዩናይትድ እስቴትስ ቤተሰብ Understanding AIDS የተባለ ፰ ገጽ ጽሑፍ ከU.S. Department of Health and Human Services ሲላክ ወደ አማርኛ በነፃ በዶ/ር ኣበራ ሞላ ተተርጕሞና ተሰራጭቶ ነበር። የእዚህ የ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ጽሑፍ [1] መነሻ ይኸው የHHS Publication No. (CDC) HHS 88-8404 ጽሑፍ ነው። [2]

ኤድስ: የውጭ መያያዣዎች

  1. አበሻ ኬር የበጎ እድራጊ ድርጅት [3] Archived ፌብሩዌሪ 29, 2008 at the Wayback Machine 2008
  2. Divisions of HIV/AIDS Prevention / October 20, 2008 [4] ትርጒም በአበሻ ኬር
  3. Dr. Aberra Molla in the March and April, 1991 G.C. [ኤድስ በዶክተር ኣበራ ሞላ ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.][5] Archived ሜይ 8, 2006 at the Wayback Machine
  4. ዝምታው ይሰበር [6] Archived ማርች 1, 2008 at the Wayback Machine2008
  5. [7] Archived ኦገስት 15, 2018 at the Wayback Machine የኢትዮጵያ ኤድስ መረጃ ማእከል
  6. [8] Archived ፌብሩዌሪ 5, 2009 at the Wayback Machine2006-8
  7. [9] ዶ/ር ኣበራ ሞላ AIDS in Amharic, 1991
  8. [10] Understanding AIDS, 1988

Today's special offers

Quick Links

ኤድስ in other languages

Afrikaans Vigs
Alemannisch AIDS
Aragonés SIDA
अंगिका एड्स
العربية إيدز
الدارجة سيدا
مصرى ايدز
অসমীয়া এইচ.আই.ভি/এইড্‌ছ
Asturianu Sida
Azərbaycanca QİÇS
تۆرکجه ائیدز
Башҡортса ВИЧ-инфекция
Žemaitėška AIDS
Bikol Central HIV/AIDS
Беларуская СНІД
Беларуская (тарашкевіца) СНІД
Български Синдром на придобитата имунна недостатъчност
Banjar AIDS
ပအိုဝ်ႏဘာႏသာႏ AIDS
Bamanankan Tangalan dɛsɛ Bana
বাংলা এইচআইভি/এইডস
བོད་ཡིག ཨེ་ཛིའི་ནད་
Brezhoneg SIDA
Bosanski Sindrom stečene imunodeficijencije
Буряад Дархалалай олдомол хомсодол
Català Infecció pel VIH i sida
閩東語 / Mìng-dĕ̤ng-ngṳ̄ Ái-cṳ̆-bâng
Нохчийн ТӀеэцначу иммунодефицитан цамгар
کوردی ئایدز
Čeština AIDS
Чӑвашла ЕИДП
Cymraeg AIDS
Dansk AIDS
Deutsch AIDS
Thuɔŋjäŋ Adarwal
Zazaki AIDS
डोटेली एड्स
ދިވެހިބަސް އެއިޑްސް ބަލި
Ελληνικά AIDS
English HIV/AIDS
Esperanto Aidoso
Español VIH/sida
Eesti AIDS
Euskara Hartutako Immunoeskasiaren Sindromea
Estremeñu SIDA
فارسی ایدز
Suomi AIDS
Võro AIDS
Føroyskt Eyðkvæmi
Français Syndrome d'immunodéficience acquise
Nordfriisk AIDS
Furlan AIDS
Frysk AIDS
Gaeilge SEIF
贛語 艾滋病
Kriyòl gwiyannen Sendromm di iminodéfisyans akiz
Gàidhlig AIDS
Galego Sida
Avañe'ẽ VIH/sida
गोंयची कोंकणी / Gõychi Konknni एड्स
Bahasa Hulontalo AIDS
Ghanaian Pidgin HIV/AIDS
ગુજરાતી એઇડ્સ
Hausa Kanjamau
客家語 / Hak-kâ-ngî AIDS
עברית איידס
हिन्दी एड्स
Fiji Hindi HIV/AIDS
Hrvatski Sindrom stečene imunodeficijencije
Kreyòl ayisyen Sida
Magyar AIDS
Հայերեն ՄԻԱՎ/ՁԻԱՀ
Interlingua SIDA
Bahasa Indonesia AIDS
Igbo HIV/AIDS
Ilokano HIV/AIDS
Ido Sindromo di Imuno-Defekteso Aquirita
Íslenska Alnæmi
Italiano AIDS
日本語 後天性免疫不全症候群
Patois AIDS
Jawa AIDS
ქართული შიდსი
Kabɩyɛ Sidaa
Kongo Sida
Gĩkũyũ AIDS
Қазақша АИВ/ЖИТС
ភាសាខ្មែរ ជំងឺអេដស៍
ಕನ್ನಡ ಏಡ್ಸ್ ರೋಗ
한국어 후천면역결핍증후군
کٲشُر ایڈٕس
Kurdî AIDS
Кыргызча Кабылданган иммундук жетишсиздик синдрому
Latina Morbus deficientiae immunitatis acquisitae
Lëtzebuergesch Aids
Лезги КъИДС
Limburgs AIDS
Lombard AIDS
Lingála Sidá
ລາວ ເອດສ໌
Lietuvių AIDS
Latviešu AIDS
Madhurâ AIDS
मैथिली एड्स
Олык марий НИДС
Minangkabau AIDS
Македонски Синдром на стекнат имунолошки дефицит
മലയാളം എയ്‌ഡ്‌സ്‌
Монгол Дархлалын олдмол хомсдол
मराठी अक्वायर्ड इम्यूनो डेफिशियन्सी सिंड्रोम
Bahasa Melayu HIV/AIDS
Malti AIDS
မြန်မာဘာသာ ခုခံအားကျဆင်းမှု ကူးစက်ရောဂါ
Plattdüütsch HIV/AIDS
Nedersaksies HIV/AIDS
नेपाली एड्स
नेपाल भाषा एड्स
Nederlands Aids
Norsk nynorsk Hiv/aids
Norsk bokmål Aids
Diné bizaad Naałniih yichʼą́ą́h naabaahígíí bąąh dahooʼaahgo
Occitan SIDA
ଓଡ଼ିଆ ଏଚଆଇଭି/ଏଡସ
ਪੰਜਾਬੀ ਏਡਜ਼
Papiamentu Sida
Naijá HIV/AIDS
Polski Zespół nabytego niedoboru odporności
Piemontèis AIDS
پنجابی ایڈز
پښتو اېډز
Português Síndrome da imunodeficiência adquirida
Runa Simi Unquy hark'aypa chaskisqa waqlliynin
Română SIDA
Русский Синдром приобретённого иммунного дефицита
Русиньскый АІДС
संस्कृतम् एइड्स्
Саха тыла СПИД
Sardu SIDA
Sicilianu AIDS
Scots HIV/AIDS
سنڌي ايڊز
Srpskohrvatski / српскохрватски SIDA
Taclḥit Tamaḍunt n SIDA
සිංහල ඒඩ්ස්
Simple English AIDS
Slovenčina Syndróm získanej imunitnej nedostatočnosti
Slovenščina Aids
ChiShona Mukondombera weAIDS
Soomaaliga AIDS
Shqip HIV/AIDS
Српски / srpski Сида
Sunda AIDS
Svenska Aids
Kiswahili Ukimwi
தமிழ் எயிட்சு
తెలుగు ఎయిడ్స్
Тоҷикӣ БПНМ
ไทย เอดส์
Türkmençe AIDS
Tagalog AIDS
Tolışi Pəjdo byə immun nyrəse sindrom
Türkçe HIV/AIDS
Xitsonga HIV/AIDS
Татарча / tatarça БИДС
ChiTumbuka Edesi (AIDS)
Twi Babasoweremfoɔ
Українська ВІЛ/СНІД
اردو ایچ آئی وی/ایڈز
Oʻzbekcha / ўзбекча Orttirilgan immun tanqisligi sindromi
Tshivenda CIDA
Vèneto AIDS
Tiếng Việt HIV/AIDS
Walon Sida
Winaray HIV/AIDS
吴语 艾滋病
მარგალური შიდსი
ייִדיש עידס
Yorùbá AIDS
Vahcuengh Bingh'aiswhbing
ⵜⴰⵎⴰⵣⵉⵖⵜ ⵜⴰⵏⴰⵡⴰⵢⵜ ⵙⵉⴷⴰ
中文 艾滋病
文言 艾滋病
閩南語 / Bân-lâm-gú AIDS
粵語 愛滋病
IsiZulu I-HIV/AIDS

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
HIV in online stores
 
 
ኤድስ: Health
 
 
ኤድስ: Brands
 
 
ኤድስ: Services
 
 
ኤድስ: Internet
 
 
Health

Medical equipment

Accessible bathtub
Accessible toilet
Acupressure mat
Adhesive bandage
Air ioniser
Air purifier
Allergy spray
Artificial cardiac pacemaker
Aspirator
Asthma spacer
Autoinjector
Back brace
Bactericidal irradiator
Bandage
Bed pan
Bedpan
Bedsore mattress
Blood pressure gauge
Blood pressure monitor
Breast pump
Breathalyzer
Catheter
Cervical cap
Clinical thermometer
Cloth diaper
Cloth nappy
Condom
Contact lens
Continuous glucose monitor
Contraceptive sponge
Contraceptive vaginal ring
Cotton buds
Cotton swabs
Crutch
Cupping therapy
Defibrillator
Dental floss
Diaper
Diaphragm
Dosimeter
Douche
Electric blanket
Electric toothbrush
Electrical muscle stimulation
Electronic cigarette
Eyeglasses
Female condom
Femidom
First aid kit
Glasses
Glucose meter
Glucose test strips
Grab bar
Hand sanitizer
Handheld massager
Handrail
Hearing aid
Heating pad
Hospital bed
Hot water bottle
Hypodermic needle
Infusion pump
Inhaler
Intrauterine contraceptive device
Intrauterine device
Intravaginal ring
Inversion table
Lift chair
Massage chair
Massage cups
Massage table
Medical device
Medical equipment
Medical gloves
Medical plaster
Medical thermometer
Menstrual cup
Menstrual pad
Mobility aid
Mobility scooter
Mustard plaster
Nappy
Nasal aspirator
Nebuliser
Nebulizer
Nitrate detector
Nitrate tester
NuvaRing
Oral irrigator
Ostomy pouching system
Patient lift
Pessary
Pregnancy test
Puffer
Respirator
Rollator
Safety rail
Sanitary napkin
Sanitary pad
Sanitary towel
Sex toy
Shower bench
Showering bench
Sit-to-stand lift
Sling lift
Spectacles
Sphygmomanometer
Stethoscope
Sticking plaster
Stretcher
Surgical mask
Syringe
Tampon
Test strips
Toilet chair
Toilet paper
Toilet tissue
Toothbrush
Toothpaste
Transfer bench
Urinal
Urine bottle
V-Ring
Vacutainer
Vacuum cups
Vaginal ring
Walk-in bathtub
Walker
Walking cane
Walking frame
Walking stick
Wheelchair
Zimmer frame
blood pressure meter

Drugs

+ Analgesics
+ Anesthetics
+ Anti-acne preparations
+ Anti-diabetic drugs
+ Anti-infective agents
+ Anti-inflammatory and antirheumatic products
+ Antianemic preparations
+ Antianginals
+ Antiarrhythmic agents
+ Antiasthmatic drugs
+ Antibiotics
+ Antibiotics and chemotherapeutics for dermatologic use
+ Anticonvulsants
+ Antidiarrhoeals
+ Antidiuretics
+ Antidotes
+ Antiemetics
+ Antiflatulents
+ Antifungals
+ Antifungals for dermatologic use
+ Antigout agents
+ Antihemorrhagics
+ Antihypertensive agents
+ Antihypotensive agents
+ Antineoplastic and immunomodulating drugs
+ Antineoplastic drugs
+ Antiobesity drugs
+ Antiparasitic agents
+ Antiparkinsonian agents
+ Antipruritics
+ Antipsoriatics
+ Antipyretics
+ Antiseptics and disinfectants
+ Antispasmodics
+ Antithrombotic agents
+ Antithyroid drugs
+ Antitussives
+ Antivirals
+ Appetite stimulants
+ Blood substitutes
+ Carbonic anhydrase inhibitors
+ Cardenolides
+ Cardiac stimulants
+ Centrally selective drugs
+ Combination drugs
+ Condoms
+ Decongestants
+ Dental drugs
+ Dermatologic drugs
+ Dermatologic preparations of corticosteroids
+ Dietary supplements
+ Diuretics
+ Drug-related lists
+ Drugs acting on the blood and blood forming organs
+ Drugs acting on the cardiovascular system
+ Drugs acting on the gastrointestinal system and metabolism
+ Drugs acting on the genito-urinary system
+ Drugs acting on the musculoskeletal system
+ Drugs acting on the nervous system
+ Drugs acting on the respiratory system
+ Drugs by country
+ Drugs by mechanism of action
+ Drugs by target organ system
+ Drugs for acid-related disorders
+ Emetics
+ Emollients and protectives
+ Erythropoiesis-stimulating agents
+ Expectorants
+ Galactagogues
+ Growth hormone secretagogues
+ Hair loss medications
+ Hormonal agents
+ Hypolipidemic agents
+ Immunomodulating drugs
+ Inotropic agents
+ Intrauterine contraception
+ Laxatives
+ Loop diuretics
+ Medicated dressings
+ Medicinal herbs and fungi
+ Medicinal plants
+ Melatonin
+ Motility stimulants
+ Muscle relaxants
+ Nasal sprays
+ Neuromuscular blockers
+ Neuroprotective agents
+ Ophthalmology drugs
+ Orphan drugs
+ Osmotic diuretics
+ Osteoporosis drugs
+ Otologicals
+ PPAR agonists
+ Parasympathomimetics
+ Peripherally selective drugs
+ Potassium-sparing diuretics
+ Preparations for treatment of wounds and ulcers
+ Probiotics
+ Prodrugs
+ Psychoactive drugs
+ Respiratory agents
+ Sex hormones
+ Sexual dysfunction drugs
+ Spermicide
+ Sympathomimetics
+ Systemic hormonal preparations
+ Thiazides
+ Tocolytics
+ Toxins
+ Urologicals
+ Vaccines
+ Vasoconstrictors
+ Vasodilators
+ Veterinary drugs
+ Vitamins
+ World Health Organization essential medicines

Medical specialties


Diseases and disorders


Medical treatments


Health


Alternative medicine


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ኤድስ - The complete information and online sale with free shipping