Melkamu Halgete.G; Editor In 24/04/2017E.C
ከአ ይ ሎ ታ
ኮንሶ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር ነው።
ኮንሶ: ቋንቋ
ኮንሶ በኢትዮጵያ ራቅ ካለዉ ደቡባዊ ምዕራብ ክፍል የሚኖር ብሔር መጠሪያ ሲሆን ቋንቋቸዉ ኮንሶኛ (አፋ ኾንሶ) ተብሎ ይጠራል። ኮንስኛ ቋንቋ የምሥራቃዊ ኩሽትክ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር የሚመደብ ሲሆን በተዋረድ አፍሮ-እስያዊ ከሚባል ዋና የቋንቋ መደብ ሥር ይካተታል።ተጨማሪ
ኮንሶ: ሕዝብ ቁጥር
በ2007 እ.አ.አ በተደረገዉ የህዝብና ቤት ቆጠራ የኮንሶ ህዝብ ብዛት 235,087 መሆኑን የማዕከላዊ የስታትስቲክስ ኤጄንሲ መረጃ ያመለክታል::
ኮንሶ: ታሪክ
ኮንሶ: ታዋቂ ሰዎች
ኮንሶ: ማመዛገቢያ
- "The Konso of Ethiopia"
- CSA, Ethiopia 2007 census report: http://www.csa.gov.et/images/documents/pdf_files/regional/SNNPR1.pdf