ዶርዜ: ቋንቋ
ሚግባባባት እና በላቲን የሚፃፍ ዶርዜኛ
የራሱ ብቻ ከለላዉ ጋር በቅላፀ የምገናኝ የማይገናኝበት ሁነታ አለ
ዶርዜ: ሕዝብ ቁጥር
ካለበት ሁሉ ከ3 መቶ ሺ በላይ
ዶርዜ: መልክዓ ምድር
ሜዳ ጋራ ሸንቲረር ተራራ ጫካ ወንዝ እና ፋፋቲ ይበዙበታል።
ዶርዜ: ታሪክ
ሚዳሰስ እና ማይዳሰስ በአለም አስመዝግቧል።
የሚዳሰስ ታሪክ ስለ ዶርዜ የጥበብ ስራቸዉ አለምን ያስደነቀ በመሆኑ ብዙ የደቡብ ብሔረሰቦች የዶርዜን ጥበብ የኛ ብሔር ታሪክ ነዉ ከማለት አልተቆጠቡም፡፡ ብሆንም ዶርዜ የሽመና ስራ እንዴትና ከምን እንደምሰራ የብሔሩ ተወላጆች መተዳደሪያቸዉ ስለሆነ ሁሉም ያዉቁታል፡፡
ዶርዜ: ታዋቂ ሰዎች
ዶርዜ የኢትዮጵያ ብሔር ነው።