NewsVideoSalePhotoMap

ጊዜ

ጊዜ

የዓለማችን የጊዜ ቀጠናወች (ሰዓት ክልል)

ጊዜ ኩነቶችን (ክስተቶችን) ለመደርደር፣ ቆይታቸውን ለማነጻጻር፣ በመካከላቸውም ያለፈውን ቆይታ ለመወሰን በተረፈም የነገሮችን እንቅስቃሴ መጠን ለመለካት የሚያገለግል ነገር ነው። ጊዜ በፍልስፍናሃይማኖትሳይንስ ውስጥ ብዙ ጥናት የተካሄደበት ጽንሰ ሃሳብ ቢሆንም ቅሉ እስካሁን ድረስ በሁሉ ቦታ ለሁሉ የሚሰራ ትርጓሜ አልተገኘለትም።

የጊዜ መተግበሪያ ትርጉም ለዕለት ተለት ኑሮ ጠቃሚነቱ ስለታመነበት ከዘመናት በፊት ጀምሮ እስካሁን ይሰራበታል። ይህ መተግበሪያ ትርጉም ለምሳሌ ሰከንድን በመተርጎም ይጀምራል። ማለት በቋሚ ድግግሞሽ የሚፈጠሩ ኩነቶችን/ክስተቶችን በማስተዋል የተወሰነ ድግግማቸውን አንድ ሰከንድ ነው ብሎ በማወጅ የመተግበሪያ ትርጉሙ (ለስራ የሚያመች ትርጉሙ) ይነሳል። ለምሳሌ የልብ ተደጋጋሚ ምት፣ የፔንዱለም ውዝዋዜ ወይም ደግሞ የቀኑ መሽቶ-ነግቶ-መምሸት ወዘተ.. እነዚህ ኩነቶች እራሳቸውን በቋሚነት ስለሚደጋግሙ ከነሱ በመነሳት ሰዓትንና ደቂቃን ማወጅ ይቻላል (መሽቶ ሲነጋ 24 ሰዓት ነው፣ ልብ ሲመታ ወይም ፔንዱለም አንድ ጊዜ ሄዶ ሲመለስ አንድ ሰኮንድ ነው፣ ወዘተ..) ። የመተግበሪያ ትርጉሙ ተግባራዊ ጥቅም ይኑረው እንጂ "ጊዜ በራሱ ምንድን ነው?" ፣ ወይም ደግሞ "ጊዜ አለ ወይ?" ወይም ደግሞ "ጊዜ የሚባል ነገር በራሱ አለ ወይ?" ለሚሉት ጥያቄወች መልስ አይሰጥም።

በአሁኑ ወቅት ጊዜ በሁለት አይነት መንገድ ይታያል፦

1. አንደኛው አስተሳሰብ ጊዜ ማለት የውኑ አለም መሰረታዊ ክፍል ሲሆን፣ ማንኛውም ኩነት (event) የሚፈጠርበት ቅጥ ነው። እንግሊዛዊው ሳይንቲስት ኢሳቅ ኒውተን ይህን አስተያየት ስለደገፈ ኒውተናዊ ጊዜ ተብሎ ይታወቃል ጊዜ እንግዲህ ባዶ አቃፊ ነገር ሲሆን ኩነቶች በዚህ ባዶ አቃፊ ነገር ውስጥ ይደረደራሉ ማለት ነው። መስተዋል ያለበት ይህ ጊዜ የተባለው አቃፊ ነገር ኩነቶች ኖሩ አልኖሩ ምንግዜም ህልው ነው።
2. ከላይ የተጠቀሰውን የጊዜ ጽንሰ ሃሳብ የሚቃወም አስተያየት ሁለተኛው አስተያየት ሲሆን ማንኛውንም አይነት "አቃፊ" የተባለ የጊዜ ትርጉምን ይክዳል፣ እንዲሁም ቁስ አካሎች በዚህ "ጊዜ" በሚባል አቃፊ ነገር ውስጥ መንቀሳቀሳቸውን ይክዳል፣ የጊዜ ፍሰት አለ የሚለውን አስተሳሰብንም ያወጋዛል። ይልቁኑ በዚ በሁለተኛው አስተያየት ጊዜ ማለት አእምሮአችን የውኑን አለም ለመረዳት ከፈጠራቸው ህንጻወች (ቁጥርንና ኅዋን ጨምሮ) አንዱ ሲሆን ሰወች ኩኔቶችን ለመደረደር እና ለማነጻጸር የሚረዳቸው ምናባዊ መዋቅር ነው ይላል። ይህን ሃሳብ ካንጸባረቁት ውስጥ ሌብኒትዝካንት, ይገኙበታል። ካንት እንዳስተዋለ፦ ጊዜ ማለት ኩኔትም ሆነ ነገር አይደለም ስለዚህም ጊዜን መለካትም ሆነ በጊዜ ውስጥ መጓዝ አይቻልም ።

ሳይንቲስቶችና ቴክኖሎጂስቶች ጊዜን በሰዓት ለመለካት ብዙ ጥረት አድርገዋል። ይህ ጥረት ለከዋክብት ጥናትና ለተለያዩ ያለም ዙሪያ ጉዞወች እንደመነሳሻ ረድቷል። በቋሚ መንገድ እራሳቸውን የሚደጋግሙ ክስተቶች/ኩነቶች ከጥንት ጀምሮ ጊዜን ለመልካት አገልግለዋል። ለምሳሌ ጸሃይ በሰማይ ላይ የምታደርገው ጉዞ (ቀን)፣ የጨረቃ ቅርጾች(ወር)፣ የወቅቶች መፈራረቅ(ዓመት)፣ የፔንዱለም መወዛወዝ (ሰኮንድ) ወዘተ...ይገኙበታል። በአሁኑ ጊዜ ሰኮንድ የምትለካው የሴሲየም አረር ሲወራጭ በሚያሳየው ቋሚ ድግግሞሽ ነው።

ሬይ ከሚንግ የተባለው ልብ ወለድ ጸሃፊ በ1920 ስለ ጊዜ ሲጽፍ " ሁሉ ነገር በአንድ ጊዜ እንዳይፈጸም የሚያደርገው ነገር....ጊዜ ነው " በማለት እስካሁን ድረስ ታዋቂ የሆነችውን ጥቅስ መዝግቦ አልፏል, ይቺ አባባል በብዙ ሳይንቲስቶችም ስትስተጋባ ተሰምታለች፣ ለምሳሌ በኦቨርቤክ, እና ጆን ዊለር.

ጊዜ: የጊዜአዊ ጊዜ አለካክ

ጊዜአዊ ጊዜ አለካክ ሁለት መልኮች አሉት እነሱም፡ ካሌንደርሰዓት ናቸው። ካሌንደር የሂሳብ ንጥር ሲሆን ሰፋ ያለ ጊዜን ለመለካት የሚጠቅመን ነው። ሰዓት ደግሞ በተጨባጭ ቁሶች ተጠቅመን የጊዜን ሂደት የምንልካበት ነው። በቀን ተቀን ኑሯችን ከአንድ ቀን ያነሰን ጊዜ ለመለካት ሰዓት ስንጠቀም ከዚያ በላይ የሆነውን ደግሞ በካሌንደር እንለካለን።

አቶሚክ ሰዓት

ጊዜ: ጊዜ በፍልስፍና

ኦግስጢን የተባለው የካቶሊክ ፈላስፋ "ጊዜ ምንድን ነው?" በማለት እራሱን መጠየቁን በመጽሃፉ አስፍሯል። ሲመልስም "ሌላ ማንም ካልጠየቀኝ መልሱን አውቀዋለሁ፣ ነገር ግን ለሌላ ሰው ለመግለጽ ብሞክር ምን እንደሆነ ይጠፋብኛል]] በማለት ካስረዳ በኋላ ጊዜ ምን እንደሆነ ከማወቅ ይልቅ ምን እንዳልሆነ ማወቁ እንደሚቀል አስፋፍቶ መዝግቧል።

የጥንቶቹ ግሪክ ፈላስፎች ጊዜ ማለቂያ የለለው፣ ወደሁዋላም ሆነ ወደፊት የትየለሌ ነው ብለው ሲያስቀምጡ፣ የመካከለኛው ዘመን አውሮጳውያን ደግሞ ጊዜ መነሻም ሆነ መድረሻ ያለው አላቂ ነገር ነው በማለት አስረግጠው አልፈዋል። ኒውተን በበኩሉ በሁሉ ቦት አንድ አይሆነ ቋሚ ጊዜ እንዳለና መሬት ላይ ያለው ጊዜ ከዋክብት ላይ ካለው ጊዜ ጋር እኩል የሚጎርፍ ነው በማለት አስረድቷል። በአንጻሩ ሌብኒትዝ ጊዜ ማለት አንድ አይነትና ቋሚ ሳይሆን አንጻራዊ እንደሆነ አስቀምጧል። ካንት ባንጻሩ ጊዜን ሲተንትን "ጊዜ ማለት ከልምድ ውጭ ገና ስንወለድ አብሮን የሚወለድ ቀደምት እውቀት ሲሆን የገሃዱን አለም እንድንረዳ የሚረዳን አዕምሮአችን የሚያፈልቀው መዋቀር" ነው ብሎታል።. በርግሰን የተባለው ፈላስፋ ደግሞ ጊዜ ማለት ቁስ አካልም ሆነ የአእምሮአችን ፈጠራ አይደለም በማለት ሁለቱንም ክዷል። ይልቁኑ ጊዜ ማለት ቆይታ ማለት ሲሆን፣ ቆይታ በራሱ ደግሞ የውኑ አለም አስፈላጊ ክፍል ሲሆን ከ ፈጠራና ትዝታ ይመነጫል ብሏል።

ጊዜ: ኢ-ውናዊ ጊዜ

ከክርስቶስ ልደት በፊት የነበረው ግሪካዊ ፈላስፋ አንቲፎን እንደጻፈው "ጊዜ እውን ሳይሆን በርግጥም ጽንሰ ሃሳብ ወይም ልኬት" ነው ብሎታል። ፓራመንዴስ የተባለው ግሪካዊም ጊዜ፣ እንቅስቃሴና፣ ለውጥ በሙሉ የውሽት ራዕይ እንጂ በርግጥ በግሃዱ አለም ያሉ አይደሉም ብሏል። በቡዲሂስቶችም ዘንድ ጊዜ የውሸት ራዕይ ነው የሚለው አስተሳሰብ እስካሁን ይሰራበታል። ,

በተፈጥሮ ህግጋት አጥኝወች ዘንድ ግን ጊዜ እውን እንደሆነ ይታመናል። በርግጥ አንድ አንድ የፊዚክስ አጥኝወች ኳንትም ሜካኒክስ በይበልጥ እንዲሰራ እኩልዮሹ ያለጊዜ መቀመጥ አለባቸው ይላሉ። ይህ ግን ያብዛናው ሳይንቲስቶች አስተያየት አይደለም።.

ጊዜ: ሳይንሳዊ ትርጉም

ጊዜ: የቆየው የሳይንስ ትርጓሜው

አልበርት አንስታይን የጊዜን ትርጉም እስከለወጠበት ዘመን ድረስ የጊዜ ትርጓሜ ኢሳቅ ኒውተን ባስቀመጠው መልኩ ይሰራበት ነበር። ይህም ኒውተናዊ ሲባል ጊዜ ሁሉ ቦታ ቋሚ የሆነ፣ ምንጊዜም የማይቀየርና በሁሉ ቦታና ዘመን እኩል የሚፈስ (ለምሳሌ በከዋክብትና በመሬት ያለው ጊዜ በአንድ አይነት መንገድ ይሚፈስ/የሚለወጥ) ነው የሚል ነው።. በክላሲካል ሳይንስ የሚሰራበት ጊዜ ኒውተናዊ ነው።

ጊዜ: ዘመናዊ ትርጓሜው

በ19ኛው ክፍለዘመን፣ የተፈጥሮ ህግን የሚያጠኑ ሰወች በነኒውተን ይሰራበት የነበረው የጊዜ ትርጓሜ የኮረንቲንና ማግኔት ን ጸባይ ለማጥናት እንደማይመች/እንደማይሰራ ተገነዘቡ። አንስታይን ሳይንቲስቶቹ የገቡበትን ችግር በማስተዋል በ1905 መፍትሄ አቀረበ። ይህም መፍትሄ የብርሃን ፍጥነትን ቋሚነት የተንተራሰ ነበር። አንስታይን እንደበየነው (postulation) በጠፈር ውስጥ የብርሃን ፍጥነት ባማናቸውም ተመልካቾች (ቋሚም ሆነ ተንቀሳቃሽ) ዘንድ አንድ ነው፣ በዚህ ምክንያት በተንቀሳቃሽ ሳጥን ውስጥ የሚፈጠጥ ኩነት የሚወስደው የጊዜ ቆይታ ከሳጥኑ ውስጥ ላለ ተመልካችና ከሳጥኑ ውስጥ ላለ ተመልካች አንድ አይደለም ብሏል። ለምሳሌ እሚንቀሳቀሰው ሳጥን ውስጥ ለ5 ደቂቃ ያክል ቦምብ ቢፈነዳ (ኩነት) ፣ የማይንቀሳቀሰው ከውጭ ያለ ተመልካች ቦምቡ ለ5.5 ደቂቃ እንደፈነዳ ሊያስተውል ይችላል። ሌላ ታዋቂ ምሳሌ ብንወስድ፣ ሁለት መንትያ እህትማማቾች ቢኖሩና አንዱዋ በመንኮራኩር ከመሬት ተነስጣ በብርሃን ፍጥነት በሚጠጋ ፍጥነት ጠፈርን አሥሳ ከስልሳ አመት በኋላ ብትመለስ፣ መንትያዋን አርጅታ ስታገኛት፣ ተመላሿ ግን ገና ወጣት ናት። የዚህ ምክንያቱ፣ አንስታይ እንዳስረዳ፣ የተንቀሳቃሽ ነገሮች ሰዓት ዝግ ብሎ ሲሄድ የማይንቀሳቀሱ ግን ቶሎ ስለሚሄድ ነው።

ባጠቃላይ፣ የሚንቀሳቀሱ ተመልካቾች ከማይንቀሳቀሱ ተመልካቾች ጋር የተለያየ ጊዜ ለአንድ አይነት ኩነት ይለካሉ።

ይህ ስዕል ሁለት ቅጥ ያለው ኅዋ ሦስት ቅጥ ባለው መቼት ተጣምሮ ያሳየናል። ኃላፊውና መጪው የብርሃን ኮን ቋሚ ሲሆኑ፣ የአሁኑ ጊዜ ግን አንጻራዊና ለተለያዩ ተመልካቾች የተለያየ ነው

ጊዜ: መቼት

መቼት የሚለው ቃል ከ"መቼ" እና "የት" ቃላቶች የመጣ ሲሆን የጊዜና ኅዋን ጥምረት ያሳያል። ከድሮ ጀመሮ፣ ሰወቸ ጊዜንና ህዋን በማዛመድ ተመልከተዋቸዋል። በተለክ ከ አንስታይን የልዩ አንጻራዊነት እና አጠቃላይ አንጻራዊነት ርዕዮተ አለሞች ወዲህ የጊዜና ኅዋ ጥምረት (መቼት) ለሳይንስ እንደመሰረታዊ ነገር ያገለግላል። በርዕዮቶቹ መሰረት፣ መቼት፣ በእንቅስቃሴ ምክንያት ከአንድ ተመልካች ወደሌላ ተመልካች የሚለያይ እንጂ በአንድ ዋጋ ለሁሉ ተመልካች አይጸናም። በርዕዮቶቹ መሰረት፣ ያለፈው ጊዜ የሚባለው ብርሃን ለአንድ ተመልካች መላክ የሚችሉ ኩነቶች (ክስተቶች) ስብስብ ሲሆን ፣ መጪው ጊዜ ደግሞ አንድ ተመልካች ብርሃን ሊልክባቸው ይሚችላቸው ኩነቶች ስብስብ ነው።

ጊዜ: የጊዜ መስፋትና መጥበብ

የባንዴነት አንጻራዊነት: ክስተት B ክስተት ና A በአረንጓዴው ማጣቀሻ ውስጥ ተሁነው ሲታዩ ባንዴ ወይም አንድ ላይ የተከናወኑ ይመስላሉ, ነገር ግን በ ሰማያዊው ማጣቀሻ ውስጥ ለሚመልከት፣ ክስተት B ከክስተት A በፊት እንደተከናወነ ይመሰክራል፣ በቀዩ ማጣቀሻ ያለ ምስክር ደግሞ ክስተት B ከክስተት A በኋላ እንደተከናወነ ይመለከታል

አንስታይን በምናባዊ ሙከራው እንዳሳየ፣ በተለያየ ፍጥነት የሚጓዙ ሰወች በሚያዩዋቸው ኩነቶች (ክስተቶች) መካከል ያለው የጊዜ ልዩነት በሁሉም ተመልካቾች አንድ አይነት ሳይሆን የተለያየ ነው። ማልተ ሁለት ቦምቦች ቢፈነዱና አንዱ ተመልካች 5 ሰከንድ በሁለት ቦምቦች ፍንዳታ መካከል ቢለካ፣ ሌላኛው ደግሞ 6 ሰኮንድ ሊለካ ይችላል (እንደ ፍጥነቱ ይወሰናል)። በተረፈ የቦምቦቹ ፍንዳታ በአማካኝነት (causality) ካልተያያዙ (ማለት ያንዱ ቦምብ ፍንዳታ ለሌላው ቦምብ መፈንዳት ምክንያት ካልሆነ/መንስዔ ካልሆነ)፣ የኩነቶቹ ድርድር ሁሉ ሊለወጥ ይችላል። አንዱ ተመልካች ቀዩ ቦምብ መጀሪያ ከዚያ አረንጓዴው ሲፈንዳ ካየ ሌላው ደግሞ አረንጓዴ መጀመሪያ ከዚያ ቀዩ ሲፈንዳ ሊያስተውል ይችላላ (መረሳት የሌለበት፣ ይህ ሁሉ የሚሆነው ሰወች በብርሃን ፍጥነት አካባቢ እሚጓዙ ከሆነ ብቻ ነው)።

እንደ አንስታይን አገላለጽ፣ ሁለት ኩነቶች በ ነጥብ A እና B ቢፈጠሩ እና ነጥቦቹ በ K ስርዓት ውስጥ ታቃፊ ቢሆኑ፣ ሁለቱ ኩነቶች ባንዴ ናቸው (ባንድ ላይ ተከስቱ) የምንለው ከመሃላቸው ባለው ነጥብ M ላይ ያለ ተመልካች ሁለቱም ኩነቶች ባንድ ቅጽበት ሲከስቱ ሲያይ ብቻ ነው። ስለዚህ ጊዜ ማለት ከስርዓት K አንጻር ባንዴ የሚፈጠሩ ክስተቶችን ባንዴ እንደተፈጠሩ የሚያሳዩና በሥርዓቱ ውስጥ የማይነቀሳቀሱ ሰዓቶች ስብስብ ነው።

ጊዜ: አንጻራዊ ጊዜና ኒውተናዊ ጊዜ

ይህ የሚያሳየው መቼትን ሲሆን በዓለም መስመር ዙሪያ በሃይል በሚፍጠነጠኑ ተመልካቾች የሚታየውን አንጻራዊ ዓለም ያሳያል። ሁለቱን የአግድም መሰምሮች የሚያልፉት የታችኞቹ ኩነቶች (በነጥብ የሚመሰሉት) (ዓላፊ ጊዜ) ለተመልካቹ ይታያሉ

ሥዕሉ የሚያሳየው በአንጻራዊ እና በኒውተናዊ ጊዜ መካከል ያለውን ልዩነት ነው። ይህ ልዩነትም የሚነሳው በጋሊልዩ ለውጥ እና በሎሬንዝ ለውጥ መካከል ባለ አለመጣጣም ነው። የጋሊሊዩ ለኒውተን ሲሰራ የሎሬንዝ ለአንስታይን ይሰራል። ከላይ ወደታች የተሰመረው መሰመር ጊዜን ይወክላል። አድማሳዊው ወይም አግድሙ መስመር ደግሞ ርቀትን ይወካልል (አንድ የኅዋ ቅጥ መሆኑ ነው)። ወፍራም የተቆራረጠው ጠማማ መስመር ደግሞ የተመልካችን መቼት ይወካልል፣ ይህ መስመር የዓለም መስመር ይባላል። ትናንሾቹ ነጠብጣቦች ደግሞ አላፊንና መጪን መቼታዊ ኩነቶች ይወክላሉ።

ዓለም መሰመር ኩርባ ደግሞ የተመልካችን አንፃራዊ ፍጥነት ይሰጣል። በሁለቱም ሥዕሎች እንደምናየው ተመልካቹ ፍጥንጥን ባለ ጊዜ የመቼቱ እይታው ይቀየራል። በኒውተናዊ ትንታኔ እነዚህ ለውጦች የጊዜን ቋሚነት አይቀየሩም ስለዚህም የተመልካቹ እንቅስቃሴ ኩነቱ አሁን መፈጠሩን ወይም አለመፈጠሩን አይለውጠውም (በስዕሉ መሰረት፣ ክስተቱ በአግድሙ መስመር ማለፉን ወይም አለማለፉን )።

በአንጻራዊ ጊዜ ትንታኔ መሰረት ግን፡ "ክስተቶችን የምንመለከትበት ጊዜ ቋሚ የማይናወጥ ሆኖ ስላ፡ ማለተ የተመልካቹ እንቅስቃሴ የተመልካቹን የብርሃን አሹሪት ማለፉን ወይም አለምፉን አይለውጥም። ነገር ግን ከኒውተናዊ (ፅኑ ትንተና) ወደ አንጻራዊ ትንተና በተሻገርን ወቅት ፣ የ"ጽኑ ጊዜ" ጽንሰ ሃሳብ አይሰራም፣ በዚህ ምክንያት ሥዕሉ ላይ እንደምናየው ክስተቶች/ኩነቶች ወደ ላይና ወደታች ከጊዜ አንጻር ይሄዳሉ፣ ይህን የሚወስነው እንግዲህ የተመልካቹ ፍጥንጥነት ነው።

ጊዜ: የጊዜ ቀስት

ከለተ ተለት ኑሮ እንደምንረዳው ጊዜ አቅጣጫ ያለው ይመስላል፦ ያለፈው ጊዜ ተመለሶ ላይመጣ ወደ ኋላ ይቀራል፣ የወደፊቱ ደግሞ ከፊትለፊት እየገሰገሰ ይመጣል። በዚህ ምክንያት የጊዜ ቀስት ካለፈው ወደ ወደፊቱ ያለማመንታት ይገሰግሳል። ሆኖም ግን አብዛኛወቹ የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት (ፊዚክስ) ህጎች የጊዜን አንድ አቅጣጫ መከተል ዕውቅና አይሰጡም። ለዚህ ተጻራሪ የሆኑ አንድ አንድ ህግጋት በርግጥ አሉ። ለምሳሌ ሁለተኛው የሙቀት እንስቃሴ ህግ እንደሚለው የነገሮች ኢንትሮፒ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይሄድም የሚለው ይገኝበታል። የስነ ጠፈር ምርምርም በዚህ አንጻር የጠፈር ጊዜ ከመጀመሪያው ታላቁ ፍንዳታ እንደሚሸሽ ሲያስቀምጥ፣ የስነ-ብርሃን ትምህርት ደግሞ የብርሃን ጨረራዊ ሰዓት በአንድ አቅጣጫ እንደሚተምም ያስቀምጣል። ማንኛውም የመለካት ስርዓት በኳንተም ጥናት፣ ጊዜ አቅጣጫ እንዳለው ያሳያል።

ጊዜ: ጊዜ ጠጣር ነገር ነው?

የጊዜ ጠጣርነት ምናባቂ ጽንሰ ሃሳብ ነው። በዘመናዊ ፊዚክስና በ አጠቃላይ አንጻራዊነት ትምህርት ጊዜ ጠጣር አይደለም።

ፕላንክ ጊዜ ተብሎ የሚታወቀው (~ 5.4 × 10 ሰከንድ ሲሆን፣ ባሁኑ ጊዜ ያሉት ማናቸውም የተፈጥሮ ህግ ርዕዮተ አለሞች ከዚህ ጊዜ ባነሰ የጊዜ መጠን እንደማይሰሩ ይታመናል (ልክ የኒውተን ህጎች ወደብርሃን ፍጥነት በተጠጋ ስርዓት ውስጥ እንደማይሰሩ)። የፕላንክ ጊዜ ምናልባትም ሊለካ የሚችል የመጨረሻ ታናቹ የጊዜ መጠን ነው፣ በመርህ ደርጃ እንኳ ከዚህ በታች ሰዓት ላይለካ እንዲችል ባሁኑ ጊዜ ይታመናል። በዚህ ምክንያት የጊዜ ጠጣሮቹ መስፈርቶች የ(~ 5.4 × 10 ሰከንድ ቆይታ አላቸው ማለት ነው።

ጊዜ: ማጣቀሻወች

  1. Rynasiewicz, Robert : Johns Hopkins University (2004-08-12). "Newton's Views on Space, Time, and Motion". Stanford Encyclopedia of Philosophy. Stanford University. በ2008-01-10 የተወሰደ. "Newton did not regard space and time as genuine substances (as are, paradigmatically, bodies and minds), but rather as real entities with their own manner of existence as necessitated by God's existence... To paraphrase: Absolute, true, and mathematical time, from its own nature, passes equably without relation the [sic~to] anything external, and thus without reference to any change or way of measuring of time (e.g., the hour, day, month, or year).”
  2. Markosian, Ned. "Time". In Edward N. Zalta. The Stanford Encyclopedia of Philosophy (Winter 2002 Edition). "The opposing view, normally referred to either as "Platonism with Respect to Time” or as "Absolutism with Respect to Time,” has been defended by Plato, Newton, and others. On this view, time is like an empty container into which events may be placed; but it is a container that exists independently of whether or not anything is placed in it." Check date values in: |accessdate= (help)
  3. Burnham, Douglas : Staffordshire University (2006). "Gottfried Wilhelm Leibniz (1646-1716) Metaphysics - 7. Space, Time, and Indiscernibles". The Internet Encyclopedia of Philosophy. በ2008-01-10 የተወሰደ. "First of all, Leibniz finds the idea that space and time might be substances or substance-like absurd (see, for example, "Correspondence with Clarke," Leibniz's Fourth Paper, §8ff). In short, an empty space would be a substance with no properties; it will be a substance that even God cannot modify or destroy.... That is, space and time are internal or intrinsic features of the complete concepts of things, not extrinsic.... Leibniz's view has two major implications. First, there is no absolute location in either space or time; location is always the situation of an object or event relative to other objects and events. Second, space and time are not in themselves real (that is, not substances). Space and time are, rather, ideal. Space and time are just metaphysically illegitimate ways of perceiving certain virtual relations between substances. They are phenomena or, strictly speaking, illusions (although they are illusions that are well-founded upon the internal properties of substances).... It is sometimes convenient to think of space and time as something "out there," over and above the entities and their relations to each other, but this convenience must not be confused with reality. Space is nothing but the order of co-existent objects; time nothing but the order of successive events. This is usually called a relational theory of space and time.”
  4. Mattey, G. J. : UC Davis (1997-01-22). "Critique of Pure Reason, Lecture notes: Philosophy 175 UC Davis"
  5. McCormick, Matt : California State University, Sacramento (2006). "Immanuel Kant (1724-1804) Metaphysics : 4. Kant's Transcendental Idealism". The Internet Encyclopedia of Philosophy. በ2008-01-10 የተወሰደ. "Time, Kant argues, is also necessary as a form or condition of our intuitions of objects. The idea of time itself cannot be gathered from experience because succession and simultaneity of objects, the phenomena that would indicate the passage of time, would be impossible to represent if we did not already possess the capacity to represent objects in time.... Another way to put the point is to say that the fact that the mind of the knower makes the a priori contribution does not mean that space and time or the categories are mere figments of the imagination. Kant is an empirical realist about the world we experience; we can know objects as they appear to us. He gives a robust defense of science and the study of the natural world from his argument about the mind's role in making nature. All discursive, rational beings must conceive of the physical world as spatially and temporally unified, he argues.”
  6. Cummings, Raymond King (1922). The Girl in the Golden Atom. U of Nebraska Press. p. 46. ISBN 9780803264571 - Buy this book. http://books.google.com/?id=tA647bGiWwsC&pg=PA46&lpg=PA46&dq=%22keeps+everything%22#v=onepage&q=%22keeps%20everything%22 በ2010-06-03 የተቃኘ.  Chapter 5. Cummings repeated this sentence in several of his novellas. Numerous sources, such as this one, attribute it to his even earlier work, The Time Professor, in 1921. Its appearance in that book has not yet been verified. Before taking book form, several of Cummings's stories appeared serialized in magazines. The first eight chapters of his The Girl in the Golden Atom appeared in All-Story Magazine on March 15, 1919.
  7. International, Rotary (Aug 1973). The Rotarian. Published by Rotary International. p. 47. ISSN 0035-838X. http://books.google.com/?id=vjUEAAAAMBAJ&lpg=PP1. , What does a man possess? page 47
  8. Daintith, John (2008). Biographical Encyclopedia of Scientists (third ed.). CRC Press. p. 796. ISBN 1-420-07271-4 - Buy this book. http://books.google.com/?id=vqTNfnKJVPAC. , Page 796, quoting Wheeler from the American Journal of Physics, 1978
  9. Davies, Davies (1995). About time: Einstein's unfinished revolution. Simon & Schuster. p. 236. ISBN 0-671-79964-9 - Buy this book. http://books.google.com/?id=SZPuAAAAMAAJ. 
  10. Richards, E. G. (1998). Mapping Time: The Calendar and its History. Oxford University Press. pp. 3–5. 
  11. St. Augustine, Confessions, Book 11. Upenn.edu Archived ሜይ 24, 2009 at the Wayback Machine (Accessed 26 May 2007).
  12. Gottfried Martin, Kant's Metaphysics and Theory of Science
  13. Kant, Immanuel (1787). The Critique of Pure Reason, 2nd edition. http://ebooks.adelaide.edu.au/k/kant/immanuel/k16p/k16p15.html.  Archived ኦክቶበር 7, 2008 at the Wayback Machine "Archive copy"
  14. Bergson, Henri (1907) Creative Evolution. trans. by Arthur Mitchell. Mineola: Dover, 1998.
  15. Harry Foundalis. "You are about to disappear". በ2007-04-27 የተወሰደ.
  16. Huston, Tom. "Buddhism and the illusion of time"
  17. "Time is an illusion?". በ2007-04-27 የተወሰደ.
  18. Herman M. Schwartz, Introduction to Special Relativity, McGraw-Hill Book Company, 1968, hardcover 442 pages, see Buy this book (1977 edition), pp. 10-13

Today's special offers

Quick Links

ጊዜ in other languages

Аԥсшәа Аамҭа
Afrikaans Tyd
Alemannisch Zeit
Aragonés Tiempo
अंगिका समय
العربية زمن
الدارجة زمان
অসমীয়া সময়
Asturianu Tiempu
Atikamekw Tipahikanicic
Авар Мех
Azərbaycanca Zaman
تۆرکجه زامان
Башҡортса Ваҡыт
Boarisch Zeid
Žemaitėška Čiesos
Bikol Central Oras
Беларуская Час
Беларуская (тарашкевіца) Час
Български Време
भोजपुरी समय
বাংলা সময়
བོད་ཡིག དུས་ཚོད།
Brezhoneg Amzer
Bosanski Vrijeme (fizika)
Буряад Саг хугасаа
Català Temps
閩東語 / Mìng-dĕ̤ng-ngṳ̄ Sì-găng
Cebuano Panahon
ᏣᎳᎩ ᎢᏳᏩᎪᏗ
کوردی کات
Čeština Čas
Словѣньскъ / ⰔⰎⰑⰂⰡⰐⰠⰔⰍⰟ Врѣмѧ
Чӑвашла Вăхăт
Cymraeg Amser
Dansk Tid
Deutsch Zeit
Zazaki Zeman
Ελληνικά Χρόνος
Emiliàn e rumagnòl Tèimp
English Time
Esperanto Tempo
Español Tiempo
Eesti Aeg
Euskara Denbora
Estremeñu Tiempu
فارسی زمان
Suomi Aika
Võro Aig
Na Vosa Vakaviti Gauna
Français Temps
Nordfriisk Tidj
Furlan Timp
Frysk Tiid
Gaeilge Am
Kriyòl gwiyannen Tan
Galego Tempo
Avañe'ẽ Ára
Hausa Lokaci
客家語 / Hak-kâ-ngî Sṳ̀-kiên
עברית זמן
हिन्दी समय
Fiji Hindi Samay
Hrvatski Vrijeme (fizika)
Kreyòl ayisyen Tan
Magyar Idő
Հայերեն Ժամանակ
Interlingua Tempore
Bahasa Indonesia Waktu
ГӀалгӀай Ха
Ido Tempo
Íslenska Tími
Italiano Tempo
日本語 時間
Patois Taim
Jawa Wektu
ქართული დრო
Qaraqalpaqsha Waqıt
Taqbaylit Akud
Kabɩyɛ Alɩwaatʋ
Tyap Jen
Қазақша Уақыт
ಕನ್ನಡ ಕಾಲ
한국어 시간
Къарачай-малкъар Заман
کٲشُر کال
Kurdî Wext
Kernowek Termyn
Кыргызча Убакыт
Latina Tempus
Lëtzebuergesch Zäit
Lingua Franca Nova Tempo
Limburgs Tied
Ligure Tempo
Lombard Temp
ລາວ ລາຍຊື່ໜ່ວຍນັບເວລາ
Lietuvių Laikas
Latviešu Laiks
मैथिली समय
Basa Banyumasan Wektu
Malagasy Fotoana
Minangkabau Wakatu
Македонски Време
മലയാളം കാലം
Монгол Хугацаа
ꯃꯤꯇꯩ ꯂꯣꯟ ꯃꯇꯝ
मराठी काळ
Bahasa Melayu Masa
မြန်မာဘာသာ အချိန်
Эрзянь Шка
مازِرونی توم
Nāhuatl Cahuitl
Plattdüütsch Tiet
Nedersaksies Tied
नेपाली समय
नेपाल भाषा ई (काल)
Nederlands Tijd
Norsk nynorsk Tid
Norsk bokmål Tid
Novial Tempe
Sesotho sa Leboa Nako
Chi-Chewa Nthawi
Occitan Temps
Livvinkarjala Aigu
Oromoo Yeroo
ଓଡ଼ିଆ ସମୟ (କାଳ)
ਪੰਜਾਬੀ ਸਮਾਂ
Picard Tans
Polski Czas
Piemontèis Temp
پنجابی ویلا
پښتو وخت
Português Tempo
Runa Simi Mit'awi
Română Timp
Русский Время
Русиньскый Час
संस्कृतम् कालः
Саха тыла Кэм
ᱥᱟᱱᱛᱟᱲᱤ ᱚᱠᱛᱚ
Sicilianu Tempu
Scots Time
سنڌي وقت
Srpskohrvatski / српскохрватски Vrijeme (fizika)
සිංහල කාලය
Simple English Time
Slovenčina Čas (fyzika)
Slovenščina Čas
Anarâškielâ Äigi
ChiShona Nguva
Soomaaliga Wakhti
Shqip Koha
Српски / srpski Време
Seeltersk Tied
Sunda Waktu
Svenska Tid
Kiswahili Wakati
ꠍꠤꠟꠐꠤ ꠛꠦꠁꠟ
Ślůnski Czas
தமிழ் நேரம்
తెలుగు సమయం
Тоҷикӣ Замон
ไทย เวลา
Türkmençe Wagt
Tagalog Panahon
Türkçe Zaman
Татарча / tatarça Вакыт
Удмурт Дыр
Українська Час
اردو وقت
Oʻzbekcha / ўзбекча Vaqt
Vèneto Tenpo
Vepsän kel’ Aig
Tiếng Việt Thời gian
West-Vlams Tyd
Volapük Tim
Winaray Oras (pisika)
吴语 辰光
Хальмг Цаг
მარგალური ბორჯი
ייִדיש צייט
Yorùbá Àsìkò
Vahcuengh Seizgan
中文 时间
文言
閩南語 / Bân-lâm-gú Sî-kan
粵語 時間
IsiZulu Isikhathi

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Time in online stores
 
 
ጊዜ: Brands
 
 
ጊዜ: Services
 
 
ጊዜ: Internet
 
 
Fashion

Clothing

A-line (clothing)
Abaya
Academic dress
Agbada
Aloha shirt
Anorak
Apron
Aran jumper
Argyll jacket
Athleisure
Backless dress
Baggies (clothing)
Baja hoodie
Baja jacket
Baja sweatshirt
Ball gown
Ballerina skirt
Bandage dress
Baracuta jacket
Barong tagalog
Basketball sleeve
Bathing dress
Bathrobe
Bed jacket
Bell sleeve
Bell-bottoms
Belted plaid
Bermuda shorts
Bisht (clothing)
Black lounge suit
Blazer
Blouse
Blouse jacket
Blouson
Boardshorts
Boardwear
Boilersuit
Bolero jacket
Bomber jacket
Bondage pants
Bondage trousers
Bouffant gown
Bowling shirt
Boyshorts
Breeches
Breeks
Breton shirt
Bridal gown
Burnous
Burqa
Bush jacket
Business casual
Cache coeur
Cagoule
Camisa blouse
Camp shirt
Canezou
Cape
Cape dress
Capri pants
Capris
Capulana
Car coat
Cardigan (sweater)
Cargo pants
Carnival costume
Carpenter jeans
Cheongsam
Children's clothing
Chino cloth
Chinos
Choir dress
Choli
Christmas jumper
Churidar
Clam diggers
Cloak
Clothes hanger
Clothes horse
Clothes valet
Clothing
Clothing sizes
Coat
Coat rack
Coat stand
Coatdress
Cocktail dress
Combat uniform
Concert T-shirt
Costume
Coveralls
Covert coat
Crew neck
Crop pants
Crop top
Culottes
Cut-off
Dance costume
Dashiki
Demitoilet
Denim
Denim skirt
Dhoti
Dickey (garment)
Dirndl
Disco pants
Djellaba
Dolphin shorts
Donkey jacket
Double-breasted
Down jacket
Dress
Dress shirt
Dressing gown
Drug rug
Dry suit
Duffel coat
Dungaree pants
Dungarees
Dupatta
Durumagi
Duster (clothing)
Ethnic costume
Ethnic dress
Ethnic wear
Evening dress
Evening gown
Exposure suit
Fancy dress
Feed sack dress
Fleece jacket
Flight jacket
Flood pants
Folk costume
Form-fitting garment
Formal trousers
Fouta towel
French maid
Frock
Frock coat
Fur clothing
Fur coat
Fursuit
Galliffet trousers
Gandoura
Gharara
Ghillie shirt
Ghillie suit
Gilet
Goggle jacket
Gown
Grandfather shirt
Granny dress
Greatcoat
Guayabera
Guernsey (clothing)
Gym shorts
Gymslip
Hakama
Halloween costume
Hammer pants
Handkerchief skirt
Harem pants
Harrington jacket
Hatrack
Hatstand
Henley shirt
High-low skirt
High-rise (fashion)
Hip-huggers
Hobble skirt
Hockey jersey
Hoodie
Hotpants
House dress
Housecoat
Ihram clothing
Index of fashion articles
Informal wear
Interview suit
Inverness cape
Inverness coat
Jacket
Jamawar
Jean jacket
Jean skirt
Jeans
Jeggings
Jellabiya
Jersey (clothing)
Jilbāb
Jinbei
Jodhpuri
Jodhpurs
Jorongo
Jumper (dress)
Jumper dress
Jumpsuit
Kaftan
Kappōgi
Khakis
Kikoi
Kilt
Kimono
Kitenge
Kkachi durumagi
Kosovorotka
Kurta
Kurti top
Lab coat
Lavalava
Leather jacket
Leather shorts
Leather skirt
Lederhosen
Leggings
Leisure suit
Lingerie dress
List of dresses
List of fashion designers
Little black dress
Loden cape
Long sleeve
Lopapeysa
Lounge jacket
Loungewear
Low-rise (fashion)
Low-rise pants
Lowcut
Lungi
Lusekofte
M42 jacket
Mackintosh
Maillot
Marinière
Masquerade costume
Match coat
Men's clothing
Men's skirts
Mess jacket
Military uniform
Mini dress
Mini skirt
Miniskirt
Mom jeans
Monkey jacket
Morning dress
Muumuu
National costume
Nehru jacket
Nightclothes
Nightdress
Nightgown
Nightie
Nightwear
Norfolk jacket
Oilskin
Onesie (jumpsuit)
Open-crotch pants
Outerwear
Over-frock coat
Overalls
Overcoat
Overskirt
Pajamas
Palazzo pants
Pantsuit
Parachute pants
Paranja
Pareo
Parka
Party dress
Pashmina
Pea coat
Pedal pushers
Pencil skirt
Pencil suit
Peplum jacket
Petticoat
Phat pants
Pinafore
Pinnie
Plus fours
Poet shirt
Polo coat
Polo neck
Polo shirt
Poncho
Poodle skirt
Popover (dress)
Prairie skirt
Princess dress
Princess line
Printed T-shirt
Prom dress
Puffer
Puffer jacket
Pullover
Quadrille dress
Raccoon coat
Raglan sleeve
Rah-rah skirt
Rain jacket
Rain pants
Raincoat
Rash guard
Ready-made garment
Reversible garment
Riding coat
Ringer T-shirt
Robe
Romper
Romper suit
Ruana
Rugby shirt
Rugby shorts
Running shorts
Safari jacket
Sailor dress
Sailor suit
Sansabelt
Sarafan
Sarape
Sari
Sarong
Sauna suit
Scoop neck shirt
Scrimmage vest
Scrubs (clothing)
Serape
Service dress uniform
Shalwar kameez
Sharovary
Shawl
Shearling coat
Sheath dress
Sherwani
Shift dress
Shirt
Shirtdress
Shorts
Shrug (clothing)
Single-breasted
Siren suit
Ski suit
Skin-tight garment
Skinny jeans
Skirt
Skort
Sleepwear
Sleeve
Sleeved blanket
Sleeveless shirt
Slim-fit pants
Slip dress
Slipover
Smart casual
Smoking jacket
Snowpants
Soccer shirt
Sport coat
Sport jacket
Sports bra
Sportswear
Squaw dress
Stirrup pants
Strapless dress
Stroller
Suit
Suit jacket
Sukajan
Sundress
Sweater
Sweater vest
Sweatpants
Swim trunks
Swing skirt
T-skirt
Tactical pants
Tailcoat
Tangzhuang
Tank top
Tea gown
Telogreika
Tent dress
Thawb
Thobe
Tobi trousers
Top (clothing)
Top coat
Tracksuit
Traditional garment
Train (clothing)
Treggings
Trench coat
Trenchcoat
Trouser suit
Trousers
Tube top
Tunic
Turtleneck
Tutu (clothing)
Twinset
Underskirt
Uniform
Unisex clothing
Unitard
Vest
Vyshyvanka
Waistcoat
Walk shorts
Wardrobe (clothing)
Waxed jacket
Wedding dress
Wedding sari
White coat
Wide-leg jeans
Wife-beater
Windbreaker
Winter clothing
Women's clothing
Workwear
Wrap (clothing)
Wrap dress
Wrap top
Wrapper (clothing)
Wrestling singlet
Yelek
Yoga pants
Yoke (clothing)
Yukata
Zentai
Zoot suit
Zubaz

Footwear

Abaca slippers
Alpargatas
Ammunition boots
Approach shoes
Athletic shoes
Australian work boots
Avarcas
Bakya
Balghas
Ballet boots
Ballet flats
Ballet shoes
Ballet slippers
Ballroom shoes
Bast shoes
Beatle boot
Bespoke shoes
Blucher shoes
Bluchers
Boat shoes
Boot jack
Bootlaces
Boots
Bovver boots
Brogan (shoes)
Brogue shoes
Brogues
Brothel creepers
Brush for footwear
Bunny boots
Bunny slippers
Casual wear
Caulk boots
Chap boots
Chelsea boots
Chukka boots
Clear heels
Climbing shoes
Clogs
Closed-toe sandals
Cold weather boots
Combat boots
Court shoes
Cowboy boots
Crampons
Crocs
Cross country running shoes
Cycling shoes
Dance shoes
Dealer boots
Deck shoes
Deodorant for shoes
Derby shoes
Diabetic shoes
Dickersons
Dress boot
Dress shoes
Driving moccasins
Drysuit boots
Dubbin
Elevator shoe
Engineer boots
Equestrian boots
Espadrilles
Evening pumps
Fashion boots
Field boots
Flip-flops
Flipsters
Foot orthosis
Foot thongs
Football boots
Footwear
Furlane (shoe)
Galesh
Galoshes
Geta (footwear)
Ghillies
Ghillies (dance)
Giveh
Go-go boots
Gumboots
Gumshoes
Gym shoes
Haferlschuh
Harness boots
Heelys
Hessian boots
High heels
High-heeled shoes
Hiking boots
Hiking sandals
Hip boots
Hip waders
Hnyat-phanats
Huarache (running shoe)
Huarache (shoe)
Hunt boots
Hwas
Ice cleats
Inner soles
Insoles
Jackboots
Jazz shoe
Jelly shoes
Jika-tabi
Jodhpur boots
Jorabs
Jump boots
Jungle boots
Jutti
Khussa
Kitten heels
Klompen
Knee-high boots
Kolhapuri chappals
Kung fu shoes
Leisurewear
Lifties
List of boots
List of footwear designers
List of shoe styles
Loafers
Logger boots
Magnetic boots
Mary Jane (shoe)
Mexican pointy boots
Mickey Mouse boots
Military boots
Minimalist shoes
Moccasins
Mojaris
Monk shoes
Monk straps
Motorcycle boots
Mountaineering boots
Mukluk
Mukluks
Mule (shoe)
Namaksin
Okobo
Opanci
Opera pumps
Opera slippers
Over-the-knee boots
Overshoes
Oxford shoes
Paddock boots
Padukas
Pattens
Peep-toe shoes
Peshawari chappals
Platform shoes
Plimsolls
Pointe shoes
Pointed toe boots
Postillion boots
Pump shoes
Pumps
Racing boots
Racing flats
Rain boots
Riding boots
Rigger boots
Rocker bottom shoes
Roller shoes
Rubber boots
Rubbers
Running shoes
Russian boots
Sabot (shoe)
Saddle shoes
Safari boots
Safety boot
Safety shoes
Sailing boots
Saltwater sandals
Sandals
School sandals
Seaboots
Self-tying shoes
Shoe deodorizer
Shoe dryer
Shoe freshener
Shoe hanger
Shoe horn
Shoe inserts
Shoe lifts
Shoe polish
Shoe tree (device)
Shoehorn
Shoelaces
Shoes
Shoestrings
Skate shoes
Ski boots
Slide (footwear)
Slingbacks
Slip-on shoes
Slippers
Sneakers
Snow boots
Snowboard boots
Snowshoes
Snowskates
Soccer shoes
Spectator shoes
Spool heels
Sport boots
Sport shoes
Steel-capped boot
Steel-toe boots
Stiletto heels
Stripper shoes
T-bar sandals
T-bar shoes
Tanker boots
Tap shoes
Tennis shoes
Thigh boots
Thigh-high boots
Thigh-length boots
Toebox
Top boots
Touring boots
Trekking sandals
Trench boots
Ugg boots
Uwabaki
Valenki
Veldskoens
Venetian-style shoes
Waders
Waders (footwear)
Waraji
Water shoes
Wedge (footwear)
Wedge boots
Wedgies
Wellington boots
Wetsuit boots
Wholecut shoes
Wholecuts
Winklepickers
Wooden footwear
Work boots
Wrestling shoes
Zōri

Undergarments

Adhesive bra
Anklet (sock)
Babydoll
Backless bra
Balconette
Balcony bra
Bandeau
Bandeaukini
Bandini
Basque (clothing)
Bathing costume
Bathing dress
Bathing suit
Beach cover-up
Beach coverup
Bedgown
Belly dance scarf
Belly dance skirt
Beoseon
Big cup bra
Bikini
Bikini bottom
Bikini top
Bikini variants
Blanket sleeper
Bloomers
Boardshorts
Bobby socks
Bodystocking
Bodysuit
Bondage corset
Boob tube
Boot socks
Bootee
Boudoir cap
Boxer briefs
Boxer shorts
Boyshorts
Bra
Bra pads
Bralette
Bridal bra
Briefs
Burkini
Burqini
Busk
Bustier
Bustiere
Bustle
Cami
Camiknicker
Camisole
Camkini
Chemise
Chemisette
Churidar
Cleavage tape
Compression garment
Compression stockings
Contour bra
Convertible bra
Corselet
Corset
Crochet bikini
Cupless bra
Cut-out bra
Cycling shorts
Dance belt
Demi bra
Demi-cup bra
Dress socks
Dress tape
Edible underwear
Erotic lingerie
Erotic underwear
Falsies
Fashion tape
Fatsuit
Fetish fashion
Fishnet
Fishnet bodysuit
Fishnet bra
Fishnet lingerie
Fishnet stockings
Fishnet tights
Footless tights
Footwraps
Foundation garment
French knickers
Front-closure bra
Full-coverage bra
Full-cup bra
Full-figure bra
Full-support bra
Fully fashioned stockings
Fundoshi
G-string
Gaff (clothing)
Garter
Gel bra
Girdle (undergarment)
Girl boxers
Half slip
Half-cup bra
Halter bra
Halterneck
Hard-cup bra
Hi-cut panties
Hijab swimsuit
Hijab swimwear
Hold-ups
Hoop skirt
Hose (clothing)
Hosiery
Hourglass corset
Invisible bra
Islamic swimsuit
Islamic swimwear
Jammer (swimwear)
Jockstrap
Jogging bra
Jorabs
Kacchera
Knee highs
Knickerbockers (clothing)
Latex clothing
Layered clothing
Leg warmer
Leggings
Leisure bra
Leotard
Liberty bodice
Lingerie
Lingerie tape
List of bra designs
List of lingerie brands
List of swimwear brands
Loincloth
Long johns
Long underwear
Long-leg boxer briefs
Long-line bra
Loose socks
Male bra
Maternity bra
Mawashi
Micro bikini
Microkini
Midway briefs
Minimizer bra
Molded bra
Monokini
Muslim swimsuit
Muslim swimwear
Neck corset
Negligee
Nipple concealers
Nipple covers
Nipple coverups
Nursing bra
One-piece swimsuit
Open-cup bra
Open-tip bra
Padded bra
Pantalettes
Panties
Pantyhose
Pantyhose for men
Pasties
Peek-a-boo bra
Peekaboo bra
Peephole bra
Pencil suit
Petticoat
Pettipants
Playsuit
Plunge bra
Plus size bra
Posture bra
Push-up bra
Quarter-cup bra
Racerback bra
Rubber pants
Rugby socks
Seamless bra
See-through bra
See-through panties
See-through underwear
Sexy lingerie
Shapewear
Shaping underwear
Sheer bra
Shelf bra
Skirtini
Sleep bra
Sleeveless shirt
Slimmer
Sling swimsuit
Slip (clothing)
Slouch socks
Sock
Socks
Soft cup bra
Spacer bra
Spaghetti strap
Sports bra
Stay-ups
Stick-on bra
Stockings
Strapless bikini
Strapless bra
String bikini
Stump sock
Swim briefs
Swim trunks
Swimming costume
Swimming suit
Swimsuit
Swimwear
T-front
T-shirt bra
Tabi
Tanga panties
Tangas
Tankini
Tap pants
Teddy (garment)
Thermal underwear
Thigh highs
Thigh-high stockings
Thong
Tights
Toe socks
Toe tights
Topless swimsuit
Torsolette
Training bra
Training corset
Transparent bra
Treggings
Trikini
Trunks
Tube top
U-plunge bra
Ultra sheer
Underalls
Undergarment
Underpants
Undershirt
Underwear
Underwire bra
Unikini
Union suit
Waist cincher
Waspie
Water bra
Willy warmer
Wing bra
Wire-free bra
Wireless bra
Wonderbra
Workout bra
Yoga bra

Headgear

Agal (accessory)
Akubra
Alice band
Ascot cap
Asian conical hat
Aso Oke hat
Balaclava (clothing)
Balmoral
Bandana
Baseball cap
Basher
Beach hat
Beanie (seamed cap)
Beret
Billycock
Boater
Bob hat
Bobble hat (tuque)
Bombín
Booney hat
Boonie hat
Bowler hat
Breton (hat)
Breton cap
Bridal crown
Bucket hat
Bunnet
Buntal hat
Canotier
Cap
Capuchon
Casquette
Chef's hat
Chullo
Cloche hat
Cloth cap
Cocktail hat
Combination cap
Coolie hat
Cowboy hat
Cricket cap
Crown
Cylinder hat
Dastar
Deely bobber
Deerstalker
Do-rag
Draped turban
Driver cap
Du-rag
Dumalla
Durag
Earmuffs
Ecuadorian hat
Eight-point cap
Facekini
Farmer's hat
Fascinator
Fedora
Fez
Fiddler cap
Field cap
Fisherman's cap
Flat cap
Flight cap
Foldable hat
Forage cap
Garrison cap
Gatsby cap
Giggle hat
Golf cap
Graduate cap
Hairnet
Half hat
Hardee hat
Head tie
Headband
Headgear
Headpiece
Headscarf
Helmet
High hat
Hijab
Homburg
Jaapi
Jeep cap
Jilbaab
Jilbāb
Keffiyeh
Kelaghayi
Kepi
Kerchief
Kippah
Knit cap
Knit hat
Kofia
Kopiah
Kufi
Kufiya
List of hat styles
List of headgear
Mariner's cap
Model 1858 Dress Hat
Newsboy cap
Niqab
Nurse's cap
Nón lá
Oriental hat
Paddy cap
Pakol
Pamela hat
Panama hat
Papakha
Party hat
Patka
Patrol cap
Peaked cap
Peci hat
Picture hat
Pillbox hat
Pith helmet
Pork pie hat
Safari helmet
Sailor hat
Scrunchie
Scull cap
Service cap
Shemagh
Shtreimel
Side cap
Sikh turban
Ski cap
Ski mask
Skimmer
Skipper cap
Skullcap
Snood (headgear)
Sola topee
Sombrero
Songkok
Sports visor
Square academic cap
Stocking cap
Straw boater
Straw hat
Student cap
Sun hat
Sun helmet
Sun visor
Tagiyah
Tam o' shanter (cap)
Taqiyah (cap)
Tichel
Toboggan
Top hat
Topee
Topi
Topper
Toque
Toquilla straw hat
Tricorne
Trilby
Tubeteika
Turban
Turban hat
Umbrella hat
Ushanka
Veil
Visor cap
Vueltiao
Wave cap
Wedding veil
Wedge cap
Wig
Witch hat
Wreath
Yarmulke

Fashion accessories

Academic scarf
Afghan (blanket)
Aguayo (cloth)
Alasho
Arafat scarf
Argon (clothing)
Arm warmer
Armband
Ascot tie
Band collar
Bands (neckwear)
Bolo tie
Boutonnière
Bow tie
Brassard
Bum flap
Button
Card enclosure
Chemisette
Choker
Cigarette case
Cigarette holder
Clip-on tie
Coin purse
Collar (clothing)
Collar (order)
Collar pin
Collar stay
Continental tie
Corsage
Cravat
Cufflink
Cummerbund
Daenggi
Detachable collar
Dress hook
Dupatta
Epaulette
Evening gloves
Faixa
Fashion accessory
Feather boa
Fichu
Focale
Folding clasp
Fouta towel
Galway shawl
Gamosa
Garter
Glove
Gorget
Haapsalu shawl
Hair drop
Hair stick
Hairnet
Hand fan
Handbag
Handkerchief
Head tie
Hoxton knot
Humeral veil
Jamawar
Kabney
Kashmir shawl
Khata
Khăn rằn
Kipper tie
Kittisol
Knit tie
Krama
Lanyard
Lapel pin
Lappet
Leatherneck
Litham
Lliklla
Love beads
Lovikkavante
Manila shawl
Mobile phone charm
Money clip
Muff (handwarmer)
Neck gaiter
Neck guard
Neckerchief
Necklet
Neckline
Necktie
Neckwear
Nosegay
Obi (sash)
Obi-ita
Oil-paper umbrella
Opera gloves
Paisley shawls
Partlet
Pashmina
Pathin
Pavlovo Posad shawl
Peter Pan collar
Pin-back button
Pocket protector
Purse accessories
Purse hook
Pussy bow
Rebozo
Red scarf
Sash
Sbai
Scarf
School tie
Selbuvott
Shahtoosh
Shawl
Shillelagh (club)
Shoulder mark
Sleeve garter
Stock tie
Stole (vestment)
Sudra (headdress)
Sunglasses
Suspenders
Tagelmust
Tallit
Tichel
Tie chain
Tie clip
Tie pin
Tippet
Tudong
Umbrella
Walking stick
Wallet
Watch strap
Wearable art

Fashion


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ጊዜ - The complete information and online sale with free shipping