NewsVideoSalePhotoMap

ግዕዝ

ግዕዝ

ኦሪት ፡ ዘፍጥረት ፡ ፳፱ ፡ በግዕዝ ፡ መጽሐፍ ፡ ቅዱስ

ግዕዝ ፡ በአፍሪካ ቀንድ ፡ በኢትዮጵያና ፡ በኤርትራ ፡ በጥንት ፡ የተመሠረተና ፡ ሲያገለግል ፡ የቆየ ፡ ቋንቋ ነው። የግዕዝ ፡ አመጣጥ ፡ በግምት ፡ የዛሬ ፡ ፫ ፡ ሺህ ፡ ዓመት ፡ ከየመን ፡ እና ፡ ደቡብ ፡ አረቢያ ፡ በመነሣትና ፡ ቀይ ፡ ባሕርን ፡ በመሻገር ፡ በኤርትራ ፡ እና፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከሰፈሩ ፡ የተለያዩ ፡ የሳባውያን ፡ ነገዶች ፡ ቋንቋና ፡ በጊዜው ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይነገሩ ፡ በነበሩ ፡ ቋንቋዎች ፡ ዘገምተኛ ፡ ውኅደት ፡ ነው። በአክሱም ፡ መንግሥትና ፡ በኢትዮጵያ ፡ መንግሥት ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነበር።

ግዕዝ ፡ ከአማርኛና ፡ ሌሎች ፡ ኢትዮ-ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ጋር ፡ ሲወዳደር ፡ "ንጹሕ" ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። ግዕዝ ፡ እስከ ፡ ፲ ፡ ክፍለ-ዘመን ፡ መጀመሪያ ፡ ድረስ ፡ ዋነኛ ፡ የመግባቢያ ፡ ቋንቋና ፡ ልሳነ ፡ ንጉሥ ፡ ነበር። ከ ፲፫ ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ጀምሮ ፡ ግን ፡ ሙሉ ፡ በሙሉ ፡ መነገር ፡ አቁሞ ፡ በሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ በትግርኛ ፡ እንዲሁም ፡ በማዕከላዊው ፡ ክፍል ፡ ደግሞ ፡ በአማርኛ ፡ ተተካ። ዛሬ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋሕዶ ፡ ቤተክርስቲያን ፡ ሥነ-ስርዓት ፡ እንዲሁም ፡ በኤርትራ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ተዋሕዶ ፡ ቤተክርስቲያን ፣ በኢትዮጵያ ፡ ካቶሊክ ፡ ቤተክርስቲያን እና ፡ በቤተ-እስራኤል ፡ ሥነ-ስርዓቶች ፡ ይሰማል። በሰሜን፡ ኤርትራ ፡ የሚገኘ ፡ ትግረ ፡ የሚባል ፡ ቋንቋ ፡ ከሁላቸዉ፡ የሰሜን ፡ኢትዮጵያ ፡ቋንቋዎች፡ ለግእዝ ፡ በቅርብ ፡ ይዛመዳል ፡ እና። ትግረ ፡ ፸ በመቶ ፡ ግእዝ ፡ ነዉ ፡ እና ፡ በመቀጠል ፡ ትግርኛ ፡ እና ኣማርኛ።

ቋንቋው ፡ የሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ አባል ፡ እየሆነ ፡ በደቡብ ፡ ሴማዊ ፡ ቅርንጫፍ ፡ ውስጥ ፡ ይካተታል። ደቡብ ፡ ሴማዊ ፡ በመባሉ ፡ ግዕዝ ፡ የሣባ ፡ ቋንቋ ፡ ቅርብ ፡ ዘመድ ፡ ነው። ግዕዝ ፡ የተጻፈው ፡ በግዕዝ ፡ ፊደልአቡጊዳ ፡ ነው። ይህም ፡ ፊደል ፡ ደግሞ ፡ ዛሬ ፡ ለአማርኛ ፣ ለትግርኛ ፡ እና ፡ ለሌሎችም ፡ ቋንቋዎች ፡ ይጠቀማል። በመላውም ፡ የአፍሪቃ ፡ አህጉር ፡ ውስጥ ፡ የመጀመሪያውና ፡ ብቸኛ ፡ አፍሪቃዊ ፡ የራሱን ፡ ፊደላት ፡ የያዘ ፡ ቋንቋ ፡ ሲሆን ፣ በዓለምም ፡ ላይ ፡ ዋናና ፡ የስልጣኔ ፡ አራማጅ ፡ ከሚባሉት ፡ ቋንቋዎች ፡ አንዱ ፡ ነው።

በግዕዝ ፡ ጽሕፈት ፡ ፳፮ ፡ ፊደላት ፡ ብቻ ፡ ይጠቀሙ ፡ ነበር ፤ እነርሱም፦

ናቸው።

ሊቁ ፡ ሪቻርድ ፓንኩርስት ፡ እንደሚጽፍ ፣ አንድ ፡ ተማሪ ፡ በመጀመርያው ፡ አመት ፡ ፊደሉን ፡ ከተማረ ፡ በኋለ ፣ በሚከተለው ፡ አመት ፡ መጀመሪያይቱ ፡ የሐዋርያው ፡ የዮሐንስ ፡ መልእክትን ፡ ከአዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግዕዝ ፡ ከትዝታ ፡ ለመጻፍ ፡ መማር ፡ ነበረበት። በሦስተኛው ፡ ደረጃ ፡ የሐዋርያት ፡ ሥራ ፡ በአራተኛውም ፡ መዝሙረ ፡ ዳዊት ፡ በግዕዝ ፡ ማስታወስ ፡ ነበረበት። ይህንን ፡ ከጨረሰ ፡ ታላቅ ፡ ግብዣ ፡ ይደረግና ፡ ልጁ ፡ ጸሐፊ ፡ ይሆን ፡ ነበር።

ብሪቲሽ ፡ ቤተ-መጻሕፍት ፡ (የእንግሊዝ ፡ አገር ፡ ብሔራዊ ፡ ቤተ-መጻሕፍት) ፡ ውስጥ ፡ ፰፻ ፡ የሚያሕሉ ፡ የድሮ ፡ ግዕዝ ፡ ብራናዎች ፡ አሉ።

በኢ.ኦ.ተ.ቤ. ፡ ትምህርቶች ፡ ዘንድ ፣ ግዕዝ ፡ የአዳምና ፡ የሕይዋን ፡ ቋንቋ ፡ ነበር። ፊደሉን ፡ የፈጠረው ፡ ከማየ አይኅ ፡ አስቀድሞ ፡ የሴት ፡ ልጅ ፡ ሄኖስ ፡ ነበረ። ከባቢሎን ፡ ግንብ ፡ ውድቀት ፡ በኳላ ፣ ከአርፋክስድ ፡ ወገን ፡ የዮቅጣን ፡ ልጆች ፡ ቋንቋውን ፡ እንደ ፡ ጠበቁት ፡ ይባላል። የዮቅጣን ፡ ልጅ ፡ ሣባ ፡ ነገዶች ፡ ከዚያ ፡ ቀይ ፡ ባሕርን ፡ አሻግረው ፡ ወደ ፡ ዛሬው ፡ ኢትዮጵያ ፡ ያስገቡት ፡ ይታመናል። እንዲሁም ፡ ካዕብ ፡ እስከ ፡ ሳብዕ ፡ (አናባቢዎችን ፡ ለመለየት) ፡ ወደ ፡ ፊደል ፡ የተጨመረበት ፡ ወቅት ፡ በንጉሥ ፡ ኤዛና ፡ ዘመን ፡ እንደ ፡ ነበር ፡ ይባላል።

ግዕዝ: ጀመረ

አንድ ፡ የግዕዝ ፡ ሰነድ ፡ ውዳሴ ፡ ማርያም (፲፰፻፷፯ (1867) ዓ.ም. ፡ ገደማ)

ግዕዝ: ግሥ

  • ግዕዝ - አማርኛ
  • ነገረ - ነገረ(ተናገረ)
  • ነገረት - ነገረች
  • ነገርከ - ነገርክ
  • ነገርኪ - ነገርሽ
  • ነገርኩ - ነገርሁ
  • ነገሩ - ነገሩ
  • ነገራ - ነገሩ (ሴ)
  • ነገርክሙ - ነገራችሁ
  • ነገርክን - ነገራችሁ(ሴ0
  • ነገርነ - ነገርን
  • ይነግር - ይነግራል
  • ትነግር - ትነግራለች
  • ትነግር - ትነግራለህ
  • ትነግሪ - ትነግሪያለሽ
  • እነግር - እነግራለሁ
  • ይነግሩ - ይነግራሉ
  • ይነግራ - ይነግራሉ
  • ትነግሩ - ትነግራላችሁ
  • ትነግራ - ትነግራላችሁ(ቅ.ሴ)
  • ንነግር - እንነግራለን
  • የእግዚአብሔር ስጦታ

የቱ

ግዕዝ: ምሳሌ

"ቃለ ፡ በረከት ፡ ዘሄኖክ ፡ ዘከመ ፡ ባረከ ፡ ኅሩያነ ፡ ወጻድቃነ ፡ እለ፡ ሀለው፡ ይኩኑ ፡ በዕለተ ፡ ምንዳቤ ፡ ለአሰስሎ ፡ ኲሉ ፡ እኩያን ፡ ወረሲዓን።" (መጽሐፈ ፡ ሄኖክ ፩ ፡ ፩)

ሄኖክ ፡ መጀመርያ ፡ ቃሎች ፡ በጽሕፈት ፡ በግዕዝ ፡ የጻፈ ፡ እንደ ፡ ነበር ፡ ስለሚባል ፣ ይህ ፡ ቃል ፡ በማንኛውም ፡ የሰው ፡ ልጅ ፡ ቋንቋ ፡ ከሁሉ ፡ አስቀድሞ ፡ የተጻፈ ፡ መሆኑ ፡ በብዙዎች ፡ የኢትዮጵያ ፡ ሊቃውንት ፡ ይታመናል።

ግዕዝ: ደግሞ ፡

  • ኣበራ ፡ ሞላ - ከቅርብ ፡ ጊዜ ፡ ወዲህም ፡ እዚህ ፡ ገጽ ፡ ላይ ፡ እንደሚታየው ፡ ግዕዝን ፡ በኮምፕዩተር ፡ መጻፍ ፡ ተችሏል።

ግዕዝ: የውጭ ፡ መያያዣዎች

  • የኢ.ኦ.ተ.ቤ. ፡ ትምህርቶች ፡ ስለ ፡ ግዕዝ ፡ ቋንቋ (.pdf ፋይል፣ በአማርኛ)
  • የብሉይ ፡ ኪዳን ፡ መጻሕፍት ፡ በግዕዝ
  • አዲስ ፡ ኪዳን ፡ በግዕዝ
  • ግዕዝ ፡ በኮምፕዩተር
  • ግዕዝኤዲት ፡ ነፃ ፡ የአማርኛ ፡ መክተቢያ Archived ዲሴምበር 4, 2020 at the Wayback Machine ፡ የማንም ፡ ፈቃድና ፡ ዕርዳታ ፡ ሳይጠየቅ ፡ ግዕዝን ፡ መክተብ
  • ጉግል ፡ በአማርኛ Archived ጁላይ 10, 2011 at the Wayback Machine ፡ ኢንተርኔት ፡ ላይ ፡ መፈለግ
  • የመጀመሪያው የግዕዝ ፓተንት
  • ሁለተኛው የግዕዝ ፓተንት

ግዕዝ: ማጣቀሻዎች

  1. ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ ፣ "የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት Archived ጁን 17, 2012 at the Wayback Machine"

Today's special offers

Quick Links

ግዕዝ in other languages

Afrikaans Ge'ez
Aragonés Idioma ge'ez
العربية اللغة الجعزية
مصرى جعزى
تۆرکجه گیعز دیلی
Български Геез
বাংলা গিয়েজ ভাষা
Brezhoneg Geuzeg
Català Gueez
Čeština Ge'ez
Dansk Ge'ez
Deutsch Altäthiopische Sprache
English Geʽez
Esperanto Geeza lingvo
Español Ge'ez
Eesti Etioopia keel
Euskara Ge'ez
فارسی زبان گعز
Suomi Ge’ezin kieli
Français Guèze
Galego Lingua ge'ez
עברית געז
हिन्दी गिइज़ भाषा
Hrvatski Geez
Հայերեն Եթովպական գրականություն
Bahasa Indonesia Bahasa Geʽez
Igbo Ge'ez language
Italiano Lingua ge'ez
日本語 ゲエズ語
ქართული გეეზი
한국어 그으즈어
Коми Гыыз (кыв)
Кыргызча Эфиоп тили
Latina Lingua Aethiopica
Lietuvių Gezo kalba
Malagasy Fiteny geezy
Македонски Гиз
മലയാളം ഗീയസ് ഭാഷ
Bahasa Melayu Bahasa Ge'ez
Nederlands Ge'ez
Norsk nynorsk Geez
Norsk bokmål Geez
Occitan Gueez
Polski Język gyyz
Piemontèis Lenga Geez
Português Língua ge'ez
Română Limba gî'îz
Русский Геэз
Sardu Limba ge'ez
Srpskohrvatski / српскохрватски Giz
Simple English Geʽez
Slovenščina Giz
ChiShona Chige'ezi
Српски / srpski Гиз (језик)
Svenska Ge'ez
Kiswahili Kige'ez
ไทย ภาษากืออึซ
Türkçe Geez dili
Українська Геез
اردو گعز
Oʻzbekcha / ўзбекча Efiop tili
Tiếng Việt Tiếng Geʽez
吴语 吉兹语
მარგალური გეეზი
中文 吉茲語
粵語 吉茲文

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Geʽez in online stores
 
 
ግዕዝ: Education
 
 
ግዕዝ: Brands
 
 
ግዕዝ: Services
 
 
ግዕዝ: Internet
 
 
Education

Education


Education


Academic disciplines

+ Actuarial science
+ Agronomy
+ Anthropology
+ Applied and interdisciplinary physics
+ Applied disciplines
+ Applied genetics
+ Applied microbiology
+ Applied sciences
+ Archaeological science
+ Archaeology
+ Architecture
+ Art history
+ Artificial intelligence
+ Astronomy
+ Behavioural sciences
+ Biblical studiesreligion
+ Bibliography
+ Bioinformatics
+ Biology
+ Biotechnology
+ Chemistry
+ Classification systems
+ Cognitive science
+ Communication design
+ Communication studies
+ Computational social science
+ Computer science
+ Computer-mediated communication
+ Control theory
+ Cultural studies
+ Dance science
+ Decision theory
+ Development studies
+ Earth sciences
+ Econometrics
+ Economics
+ Engineering
+ Environmental social science
+ Environmental studies
+ Euthenics
+ Food science
+ Forensics
+ Formal languages
+ Formal sciences
+ Geography
+ Health sciences
+ History
+ Horology
+ Human development
+ Human geography
+ Human sciences
+ Humanities
+ Information science
+ Information theory
+ Jurisprudence
+ Labor studies
+ Law
+ Life sciences
+ Linguistics
+ Logic
+ Mathematics
+ Media studies
+ Methodology
+ Metrology
+ Military science
+ Musicology
+ Natural history
+ Natural sciences
+ Peace and conflict studies
+ Philology
+ Physical sciences
+ Physics
+ Political science
+ Professional studies
+ Regional science
+ Religious studiesreligion
+ Science and technology studies
+ Scientific disciplines
+ Sexology
+ Smart materials
+ Social research
+ Social science methodology
+ Social sciences
+ Social theories
+ Sociology
+ Sociophysics
+ Space science
+ Sports science
+ Statistics
+ Sustainable development
+ Systems ecology
+ Systems science
+ Textual scholarship
+ Theoretical computer science
+ Urban planning

Universities and colleges

+ Academies
+ Accounting schools
+ Agricultural schools
+ Alumni by university or college by type
+ Animation schools
+ Architecture schools
+ Art schools
+ Audio engineering schools
+ Aviation schools
+ Banking schools
+ Broadcasting schools
+ Business schools
+ Chiropractic schools
+ Choir schools
+ Circus schools
+ Civil service colleges
+ Colloquial terms for groups of universities and colleges
+ Commerce schools
+ Community colleges
+ Cooking schools
+ Culture universities
+ Dance schools
+ Deaf universities and colleges
+ Dental schools
+ Design schools
+ Digital media schools
+ Distance education institutions
+ Drama schools
+ Economics schools
+ Education schools
+ Engineering universities and colleges
+ Equestrian educational establishments
+ Fashion schools
+ Film schools
+ Forestry education
+ Graphic design schools
+ Hospitality schools
+ Indigenous universities and colleges in North America
+ Information schools
+ Information technology institutes
+ Insurance schools
+ Intergovernmental universities
+ International universities
+ Journalism schools
+ Junior colleges
+ Language schools
+ Law schools
+ Liberal arts colleges
+ Maritime colleges
+ Medical schoolshealth
+ Men's universities and colleges
+ Mortuary schools
+ Music schools
+ National universities
+ Nursing schools
+ Optometry schools
+ Petroleum engineering schools
+ Pharmacy schools
+ Postgraduate schools
+ Private universities and colleges
+ Public administration schools
+ Public policy schools
+ Public universities
+ Public universities and colleges
+ Schools of informatics
+ Schools of international relations
+ Schools of mathematics
+ Schools of mines
+ Schools of public health
+ Schools of religion
+ Schools of social work
+ Schools of the performing arts
+ Sixth form colleges
+ Sports universities and colleges
+ Technical universities and colleges
+ Textile schools
+ Two year upper class colleges
+ Urban studies and planning schools
+ Veterinary schools
+ Video game universities
+ Vocational universities and colleges
+ Women's universities and colleges
+ Work colleges

Schools

+ Agricultural schools
+ Alternative education
+ Alternative schools
+ Associations of schools
+ Awards given to schools
+ Bilingual schools
+ Bluecoat schools
+ Boarding schools
+ Charter schools
+ Coding schools
+ Community schools
+ Comprehensive schools by country
+ Conductive education schools
+ Day schools
+ Eco-Schools
+ Elementary and primary schools
+ Experiential learning schools
+ Experimental schools
+ Fair trade schools
+ Finishing schools
+ Forest kindergartens
+ Grammar schools
+ High schools and secondary schools
+ History of schools
+ International schools
+ Joint-venture schools
+ K-12 schools
+ Kindergarten
+ Labor schools
+ Laboratory schools
+ Language schools
+ Lists of schools
+ Lyceums
+ Magnet schools
+ Middle schools
+ Military schools
+ Minority schools
+ Online schools
+ Preparatory schools (Commonwealth)
+ Preschools
+ Private schools
+ Public schools
+ Railway schools
+ Ranch schools
+ Regional education units
+ Religious schools
+ Rosenwald schools
+ School accreditors
+ School boards
+ School buildings
+ School buses
+ School colors
+ School districts
+ School examinations
+ School images
+ School mascots
+ School museums
+ School systems
+ School terminology
+ School traditions
+ School types
+ Schoolhouses
+ Schools by association
+ Schools by city
+ Schools by continent
+ Schools by country
+ Schools by medium of instruction
+ Schools by type
+ Schools of social work
+ Schools programs
+ Schoolteachers
+ Segregated schools
+ Selective schools
+ Semester schools
+ Single-gender schools
+ Sixth form colleges
+ Special schools
+ Specialist schools
+ Sports schools
+ State schools
+ Summer schools
+ Technical schools
+ Training ships
+ Translation and interpreting schools
+ Trilingual schools
+ Types of vocational school
+ University-affiliated schools
+ University-preparatory schools
+ Vocational schools
+ Waldorf schools
+ Women's Leadership Schools
+ Works about schools

 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ግዕዝ - The complete information and online sale with free shipping