ፕሬዝዳንት የአንድ ሪፐብሊክ የበላይ ባለስልጣን ነው።
ቃሉ ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ "ሊቀ መንበር" ነው። በሮማይስጥ ግሡ praesidere /ፕራይሲዴሬ/ "ሊቀ መንበር መሆን" የመጣ ከprae /ፕራይ/ "በፊት፣ ፊተኛ" እና sidere /ሲዴሬ/ "መቀመጥ" ነው።