NewsVideoSalePhotoMap

ሃዲያ

ሃዲያ

ሀዲያ በአብዛኛው በደቡብ ኢትዮጵያ እና በሌሎችም አካባቢዎች በስፋት ከሚገኙ ብሄረሰቦች አንዱ ሲሆን የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ስነጥበብ፣ ወግና፣ የኑሮ ዘይቤ ያለው ህዝብ ነው። የሀዲያ ዋና ከተማ ዋቸሞ ተብላ ስትጠራ ይህች ከተማ በደርግ ዘመነ መንግስት በሸዋ ክፍለ ሃገር የሃዲያና ከምባታ አውራጃ ዋና ከተማ ነበረች። የዋቸሞ ከተማን የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በአብዛኛው ሆሳዕና ብለው ይጠሯታል።

ሆሳዕና የሚል ስያሜ ያገኘችው አውራጃዋን ይገዙ በነበሩት በራስ አባተ ቧያለው ዘመን ሲሆን ራስ አባተ ወደ ሥፍራው ሲደርሱ ዕለቱ የሆሣዕና በዓል በሚከበርበት ሳምንት በመሆኑ ነው ሆሣዕና ብለው የሰየሙት። ከዚያ በፊት ሦስት ስሞች ነበሯት፦ ዋቸሞ፣ ሴችዱና እና ሐገተ ትባል ነበር።

(በተቻለ መጠን ታሪክን ሳናዛባ ብንጽፍ ይሻላል) አማርኛ ተናጋሪዎች ሳይሆኑ የወቅቱ መሪ ነው ስሟን ሆሳዕና ብሎ የቀየረው፤ ዋቸሞ የሚል ስያሜ የዞኑ ዋና ከተማ ሆኖ በኢህአዴግ ዘመን ለጥቂት ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ ዋለ እንጂ እንደ ዞን ዋና ከተማ ሆኖ አገልግሎት ላይ ውሎ አያወቅም።

ሃዲያ: doomuwwa

የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ የሆነው ‹‹ሀዲይኛ›› የሀዲያ ብሔረሰብ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ሲሆን በተጨማሪ ብዙዎቹ ከምባትኛን ፤ ኦሮምኛስልጢኛን ወላይትኛንና አማርኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ፡፡ ሀዲይኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የጽሑፍ ቋንቋ መሆን የጀመረው በ1920ዎቹ ዓለም አቀፍ የእንግሊዝ መጽሐፍ ቅዱስ ማኀበር መጽሐፍ ቅዱስን በሀዲይኛ ቋንቋ አስተርጉሞ ካሳተመበት ወቅት ጀምሮ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከ1967 እስከ 1968 ዓ.ም በነበረው የእድገት በኀብረትና የዕውቀት ዘመቻ ወቅት የሳባን ፊደላት በመጠቀም ለመሠረተ ትምህርት ማስተማሪያነት መዋል እንደተጀመረ ይነገራል፡፡ ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ግን በሀገሪቱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማስተማር ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ከመስከረም 1986 ዓ.ም ጀምሮ በሀዲይኛ የአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል ከንድ እስከ አራት ሁሉም የትምህርት ዓይነቶች በሃዲይኛ በላቲን ፊደላት እየተሰጠ ይገኛል። በ2002/2003/ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትም ራሱን የቻለ ቋንቋ ሆኖ እስከ ዩንቬርስቲ ድረስ እንድገባ ተደርጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት የሀዲያ ዞን የሥራ ቋንቋ ሀዲይኛ ነው፡፡

ሃዲያ: ሕዝብ ቁጥር

በ2010 ዓ.ም በተደረገው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት መሠረት የብሔሰቡ ሕዝብ ብዛት 5 ሚሊዮን 284 ሺ 373 ነው፡፡

ሃዲያ: መልክዓ ምድር

የሃዲያ ብሔረሰብ በዋነኛነት በሀዲያ ዞን በሚገኙ አስር ወረዳዎች ውስጥ የሚኖር ሲሆን፤ ከዞኑ ውጪ ደግሞ በወላይታ፣ በሲራሮ፣ በአርሲ፣ በባሌ፣ በአጄ፣ በወንጂ፣ በመተሐራ፣ በስልጤ፣ በቀቤና፣ በማረቆ በሀላባ፣ በሲዳማ፣ በየም፣ በሐረሪ፣ በአፋር፣ በኮፌሌና በከንባታ በብዛት እንደሚገኙ ይነገራል፡፡ የብሔረሰቡ አባላት በዋነኛነት የሚኖሩባቸው አሥራ ሁለት ወረዳዎችና አራት ከተማ አስተዳደር ሜዳማ፣ ተዳፋትና ወጣገባ የመሬት አቀማመጥ ሲኖራቸው የአየር ንብረቱም ደጋ፣ ወይናደጋና ቆላማ ነው፡፡

ሃዲያ: ታሪክ

ሀዲያ ብሔረሰብ በደቡብ ክልል ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ነው፡፡ የብሔረሰቡ መጠሪያ ስያሜውን ያገኘው ከአረብኛ ቋንቋ ነው፡፡ ትርጓሜውም ‹‹ስጦታ›› ማለት እንደሆነ መጃዎች ያስረዳሉ፡፡ የብሔረሰቡ ዋነኛ መተዳደሪያ እርሻ ሲሆን፤ከብት እርባታና ንግድ በተጓዳኝ በማከናወን ኑሮውን ይመራል፡፡ በብሔረሰቡ የበርካታ ከብት ባለቤት መሆን ማኀበራዊ ከበሬታ ይሰጥ ስለነበር ከአንድ መቶ እስከ አንድ ሺ ከብት የማስቆጠር ወይም የማስመረቅ ሥርዓት ይከናወናል፡፡ይህም አባባል በቋንቋ/xibbe wogannimma/ይባላል።

በሀዲያ ብሔረሰብ ውስጥ አሥራ ሰባት ማኀበራዊ ቡድኖች ወይም ጐሳዎች ይገኛሉ፡፡ እነዚህም ሌሞ (ኡቤኤ) ጋሞ፣ለሞሬ፣ ዑሱማኖ ምሮሬ፣ ሞቾሶ፣ ሶሮ (ዶጌኤ) ወይም ቦያሞ፣ ሀዴ፣ ሀባሮ፣ ሸካ፣ ቦሻ፣ ሻሼ፣ ኡሩሶ፣ ዳዳ፣ (ሶሌቾ) በርጋጌኤ፣ ሀበሎ፣ ሀዱሞ፣ ሀርቦያ ፣ ባደጐ፣ ሆጄኤ፣ ዋየቦ፣ ሀንቃላ፣ አጎር-ገሣ/ ሎካ፣ ዱግሞ መስመስ፣ ሳውካ፣ ገንዛ፣ ኤሬራ፣ መሳዋ፣ ባዳዋች፣ ደዋ-ዲጋላ ናቸው፡፡ እነዚህ ጐሳዎች የተለያየ ባህላዊ የአስተዳደር እርከኖችና መሪዎች ያላቸው ሲሆን፤ ይህም ከዝቅተኛው ወደ ከፍተኛው እንደሚከተለው ይገለጻል፡፡ 1. Belidet (ቤተሰብ) ሲሆን የደረጃው መሪ ምዕኒዳና ይባላል 2. Belidet eristu (ጐጭ/ኦሊዳና) የጐጥ መሪ 3. ሱሎ (ነገድ/ሱኡሊዳና) የነገድ መሪ 4. ጊቾ (ጐማ/ጊቺዳና) የነገድ መሪ 5. ጊራ (ብሔረሰብ/ግዕሊዳና) የብሔረሰቡ መሪ የሀዲያ ባህላዊ አስተዳደሪዎች አመራረጥ መመዘኛው ግላዊ ብቃትና የኀብረተሰብ ሚዛን ናቸው፡፡ በግላዊ ብቃቱ የብሔረሰቡን ባህላዊ እሴቶች ጠንቅቆ የማወቅ፣አንደበተ ርዕቱነት፣ አስተዋይነት፣ ቀናነት፣ ቸርነት፣ ይቅርባይነት ሀብትና ወዘተ… ናቸው፡፡

በብሔረሰቡ ሁለት ዓይነት የተለዩ የቤት አሠራሮች አሉት፡፡ የመጀመሪያው ከላይ እስከታች ሣር የሚለብስ ጐጆ ሲሆን ‹‹ሀጉማኦ›› ይባላል፡፡ ሁለኛው ግድግዳውና ጣሪያው ተለይቶ ጣሪያው በሣር የሚከደንና ‹‹ፌንጋሞ›› በመባል የሚጠራው ነው፡፡ በቤት አሠራሩ ሂደት ውስጥ ዋና ተሳታፊዎች ወንዶች ሲሆኑ፤ በምርጊቱ ላይ የሚሳተፉት ሴቶች ናቸው፡፡

የሀዳያ ብሔረሰብ ከ45 በላይ ባህላዊ ምግቦችና የተለያዩ ባህላዊ መጠጦች እንዳሉት ይነገራል፡፡ ብሔረሰቡ በየዕለቱ ከሚመገባቸው የዘወትር ምግቦች መካከል ቆጮ፣ቂጣ፣ወተት (በየቀኑ ይጠጣል)እና የወተት ተዋጽኦ ቆሎ፣ቡና ድንችና ‹‹ቡሎ›› ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ነጭ ሽንኩርት (ቱማ) እና ጤና አዳም (ጫሮተ~ቅንትለማ) ከምግብነት በተጨማሪ ለባህላዊ መድኃኒትነት ሲያገለግሉ የኮሶ(ሱጦ) ዛፍም ለመድኃኒትነት ይጠቀማሉ፡፡

== ሀዲያ ብሔረሰብ belidet eristu ፌስቡክ ገጽ </ref> == የሀዲያ ብሔረሰብ በደቡብ ከልል ከሚገኙት ብሔረሰቦች አንዱ ነው። የብሔረሰቡ መጠሪያ ስያሜውን ያገኘው ከአረብኛ ቋንቋ ነው። ትርጓሜውም "ስጦታ" ማለት እንደሆነ መረጃዎች ያስረዳሉ። ብሔረሰቡ በዋነኛነት በሀዲያ ዞን በሚገኙ አስር ወረዳዎች ውስጥ የሚኖር ሲሆን፤ ከዞኑ ውጪ ደግሞ በወላይታ፣ በሲራሮ፣ በአርሲ፣ በባሌ፣ በአጆ፣ በመንጂ፣ በመተሐራ፣ በስልጤ፣ በቀቤና፣ በማረቆ፣ በሀላባ፣ በሲዳማ፣ በየም፣ በሐረሪ፣ በአፋር፣ በኮፌሌና በከንባታ በብዛት እንደሚገኙ ይነገራል።

የብሔረሰቡ አባላት በዋነኛነት የሚኖሩባቸው አሥሩ ወረዳዎች ሜዳማ፣ ተዳፋትና ወጣገባ የመሬት አቀማመጥ ሲኖራቸው የአየር ንብረቱም ደጋ፣ ወይናደጋና ቆላማ ነው። በ1999 ዓ.ም በተደረገው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ውጤት መሠረት የብሔረሰቡ ሕዝብ ብዛት 15 ሚሊዮን 284 ሺ 373 ነው።

የብሔረሰቡ ዋነኛ መተዳደሪያ እርሻ ሲሆን፤ ከብት እርባታና ንግድ በተጓዳኝ በማከናወን ኑሮውን ይመራል። በብሔረሰቡ የበርካታ ከብት ባለቤት መሆን ማኅበራዊ ከበሬታን ይሰጥ ስለነበር ከአንድ መቶ እስከ አንድ ሺ የማስቆጠር ወይም የማስመረቅ ሥርዓት ይከናወናል።

የደጋማው ምሥራቃዊ ኩሽ የቋንቋ ቤተሰብ የሆነው "ሀዲይኛ" የሀዲያ ብሔረሰብ ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በተጨማሪ ከምባታ፣ ኦሮምኛንና ስልጢኛ በሁለተኛ ቋንቋነት ይናገራሉ። ሀዲይኛ ከንግግር ቋንቋነት አልፎ የጽሑፍ ቋንቋ መሆን የጀመረው በ1920ዎቹ ዓለም አቀፍ የእንግሊዝ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስን በሀዲይኛ ቋንቋ አስተርጉሞ ካሳተመበት ወቅት ጀምሮ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከ1967 እስከ 1968 ዓ.ም በነበረው የእድገት በኅብረት ዘመቻ ወቅት የሳባን ፊደላት በመጠቀም ለመሠረተ ትምህርት ማስተማሪያነት ማዋል እንደጀመረ ይነገራል። ከ1983 ዓ.ም ወዲህ ግን በሀገሪቱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርትን በአፍ መፍቻ ቋንቋ ለማስተማር ምቹ ሁኔታ በመፈጠሩ ከመስከረም 1986 ዓ.ም ጀምሮ በሀዲይኛ የአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል ከአንድ እስከ አራት ሁሉንም የትምህርት ዓይነቶች እየተሰጡ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የሀዲያ ዞን የሥራ ቋንቋ ሀዲይኛ ነው፡

በሀዲያ ብሔረሰብ ውስጥ አሥራ ሰባት ማኅበራዊ ቡድኖች ወይም ጐሳዎች ይገኛሉ። እነዚህም ሌሞ (ኡቤኤ)፣ ጋሞ፣ ላሞሬ፣ ሞቾሶ፣ ዶጌኤ (ሶሮ) ዑሱማኖ ወይም በያሞ፣ ሀዴ፣ ሀባሮ፣ ሻካሀ፣ ቦሻሀ፣ ሻሼ፣ ኡሩሶ፣ ዳዳ፣ (ሶሌቾ) በርጋጌኤ፣ ሀበሎ፣ ሀዱባ፣ ባደጐ፣ ሆጄኤ፣ ዋየቦ፣ ሀንቃላ፣ አጎር-ገሣ/ ሎካ፣ ዱግሞ፣ መስመስ፣ ሳውካ፣ ገንዛ፣ ኤሬራ፣ መሳዋ፣ ባዳዋች፣ ደዋ-ዲጋላ ናቸው። እነዚህ ጐሳዎች የተለያየ ባህላዊ የአስተዳደር እርከኖችና መሪዎች ያላቸው ሲሆን ፤ ይህም ከዝቅተኛው ወደ ከፍተኛው እንደሚከተለው ይገለጻል።

1. ምኔ (ቤተሰብ )ሲሆን የደረጃው መሪ ምኒዳና ይባላል

2. ሞሎኒ( ጐጥ/ ኦኦሊዳና) የጐጥ መሪ

3. ሱላአ ( ነገድ/ ሱኡሊዳና) የነገድ መሪ

4. ጊዕቾ( ጐማ/ ጊዕችዳና) የነገድ መሪ

5. ግራ( ሔረሰብ/ ግዕሊዳና) የብሔረሰቡ መሪ

የሀዲያ ባህላዊ አስተዳዳሪዎች አመራረጥ መመዘኛው ግላዊ ብቃትና የኅብረተሰብ ሚዛን ናቸው።

በግላዊ ብቃቱ የብሔረሰቡን ባህላዊ እሴቶች ጠንቅቆ የማወቅ፣ አንደበተ ርዕቱነት፣ አስተዋይነት፣ ቀናነት፣ ቸርነት፣ ይቅርባይነት፣ ሀብትና ወዘተ ናቸው።

በብሔረሰቡ ሁለት ዓይነት የተለያዩ የቤት አሠራሮች አሉት። የመጀመሪያው ከላይ እስከታች ሣር የሚለብስ ጐጆ ሲሆን "ሁጉማኦ" ይባላል። ሁለተኛው ግድግዳውና ጣሪያው ተለይቶ ጣሪያው በሣር የሚከደንና "ፌንጋሞ" በመባል የሚጠራው ነው። በቤት አሠራሩ ሂደት ውስጥ ዋና ተሳታፊዎች ወንዶች ሲሆኑ፤ በምርጊቱ ላይ የሚሳተፉት ሴቶች ናቸው።

የሀዲያ ብሔረሰብ ከ45 በላይ ባህላዊ ምግቦችና የተለያዩ ባህላዊ መጠጦች እንዳሉት ይነገራል። ብሔረሰቡ በየዕለቱ ከሚመገባቸው የዘወትር ምግቦች መካከል ቆጮ፣ ቂጣ፣ ወተት እና የወተት ተዋጽኦ፣ ቆሎ፣ ቡና፣ ድንችና "ቡሎ" ለአብነት የሚጠቀሱ ናቸው። ነጭ ሽንኩርት (ቱማ) እና ጤና አዳም (ቅንትለማ) ከምግብነት በተጨማሪ ለባህላዊ መድኃኒትነት ሲያገለግሉ የኮሶ ዛፍም ለመድኃኒትነት ይጠቀማሉ።

== ታዋቂ ሰዎች ሰናይ ብዙ ሰዎች አሉ ። እንደ በዛብህ ጴጥሮስ ፣ንግስት ህሌኒ ፣ጌጃ ጋርቤ፣ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣እና ሌሎችም ይገኙበታል ። Follow Us Me Lij Mindaye


Today's special offers

Quick Links

ሃዲያ in other languages


🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Hadiya people in online stores
 
 
ሃዲያ: Travel
 
 
ሃዲያ: Brands
 
 
ሃዲያ: Services
 
 
ሃዲያ: Internet
 
 
Travel

Camping equipment

Air mattress
Alcohol stove
Aleutian kayak
Alpenstock
Avalanche transceiver
Axe
Backpack
Baggage
Basha
Beach umbrella
Bear-resistant food storage container
Bell tent
Belly bag
Belt bag
Bender tent
Beverage-can stove
Billycan
Binoculars
Bivouac shelter
Boat
Briefcase
Buddy Burner
Bum bag
CQC-6
Campervan
Campingaz
Campmobile
Canoe pack
Canteen
Carabiner
Caravan
Chuck box
Compass
Cord lock
Corf
Cowboy bedroll
Crab trap
Crampons
Deckchair
Diving mask
Duffel bag
Duluth pack
Dutch oven
Dynamic rope
Fanny pack
Field ration
Firelighter
First aid kit
Fish hook
Fish trap
Fishfinder
Fishing bait
Fishing basket
Fishing float
Fishing line
Fishing lure
Fishing reel
Fishing rod
Fishing tackle
Flare
Fly
Folding chair
Folding table
Garment bag
Guide book
Hammock
Hammock camping
Hand luggage
Hand warmer
Harpoon
Hexamine fuel tablet
Hiking boot
Hobo stove
Hunting knife
Hybrid bicycle
Hydration pack
Hydration system
Ice axe
Ice tool
Inflatable boat
Inflatable pool
Insect repellent
Kayak
Kelly Kettle
Layered clothing
Leatherman
Lobster hook
Lobster trap
Loue
Luggage lock
Lusikkahaarukka
Machete
Match
Mess kit
Money belt
Mosquito net
Mountain bike
Mountaineering boot
Multi-fuel stove
Multi-tool
Noseclip
Oilskin
Outboard motor
Packbow
Packing cube
Packraft
Paddle
Parasol
Pasiking
Personal watercraft
Phase-change material
Pocketknife
Polespear
Popup camper
Portable stove
Portable water purification
Primus stove
Pulk
Puukko
Quiver tip
Raincoat
Recreational vehicle
Rope
SOG Knife
Saddlebag
Sami knife
Satellite navigation device
Sebenza
Shamiana
Shelter-half
Sibley tent
Sierra cup
Sleeping bag
Sleeping bag liner
Sleeping pad
Snorkel
Snowshoe
Solar Spark Lighter
Space blanket
Speargun
Spork
Sterno
Stuff sack
Suit bag
Suitcase
Sun protective clothing
Sunglasses
Sunscreen
Survival knife
Svea 123
Swag
Swimbait
Swimfin
Swiss Army knife
Tarp tent
Tarpaulin
Teardrop trailer
Tent
Tent peg
Tent platform
Therm-a-Rest
Tinderbox
Touring bicycle
Towel tablet
Trangia
Travel bag
Travel guide
Travel pack
Travel trailer
Travel wallet
Tree tent
Trekking pole
Trident
Truck camper
Truck tent
Umbrella
Umbrella hat
Umnumzaan
Vacuum flask
Waders
Walkie-talkie
Warrior knife
Water scooter
Wetsuit
Zip line

Tourism


Tourist attractions


Travel


Hotels


Airlines


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ሃዲያ - The complete information and online sale with free shipping