NewsVideoSalePhotoMap

መንግሥቱ ኃይለ ማርያም

መንግሥቱ ኃይለ ማርያም

መንግሥቱ ኀይለማሪያም
አምባገነን ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያዊ
ከግንቦት ፳ ቀን 1966 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ ፲፮ ቀን 1983 ዓ.ም.
ጠቅላይ ሚኒስትር ተስፋዬ ዲንቃ
ታምራት ላይኔ
ተከታይ ተስፋዬ ገብረ ኪዳን (ተግባራዊ)
የተወለዱት በግንቦት 27 በ1929 እ.ኤ.አ.
አዲስ አበባመንግሥተ ኢትዮጵያ
የፖለቲካ ፓርቲ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ፓርቲ
ይህን ታሪክ የጸፍው ግለሰብ የመንግስት ሀይለማሪያ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆነ ከፁሁፉ አንጸር መርዳት አያዳግትም ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ።

መንግሥቱ ኀይለማሪያም በግንቦት 271929 እ.ኤ.አ.አዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ የአሁኑ መንግስት እና ብዙ የምእራባውያን መንግስታት እሱን እንደ ኮሚኒስት ተኮር አምባገነን አድርገው የሚቆጥሩት ሲሆን የቀድሞው አምባገነን ሮበርት ሙጋቤ የጥገኝነት ጥያቄውን ከተቀበሉ ወዲህ ወደዚምባብዌ ተሰዷል ፡፡ መንጌ በሀይማኖት በኩል ብዙ አጥፍቷል ኦርቶዶክስን ማዳከም የጀመረዉ በሱ የሰልጣን ግዜ ነወ የማይካድ ግን አገርወዳድ መሪ ነበር ማንም ባለሰልጣን ሰራገበተዉ ላይ የሚገኝ በዩኒፎርም ልብሰ ነበር ሌባ የለም ብቻ አገርወዳድ መሪ ነበር

ምንም እንኳን መንግስት እንደዚህ ያሉ ክሶችን በተደጋጋሚ ቢክድም በ 2006 (2008) በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ፍ / ቤት በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሷል ፡፡ ሆኖም በሰብዓዊ መብት ጥሰት ወንጀል እንዲከሰስ በሄግ አልተከሰሰም ፡፡

መንግስቱ ኃይለ ማርያም 1978

ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም' ከ1966 እስከ 1983 ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 ዓመታት የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በደርግ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴን በመገልበጥ ሲሆን የአብዮቱ መሪ ሆነው ከቆዩ በኋላ በመለስ ዜናዊ በሚመራው በኢሓዴግ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን እና በአሜሪካው የቀድሞው የሲአይኤ ዳሪክተር ሃርማንኮህ እርዳታ በ1983ዓ.ም ከስልጣን ተወገዱ። በአሁኑ የሀገሩ መንግስት እና በአብዛኞቹ የምዕራባውያን አገራት የኮሚኒስት አምባገነን ተደርጎ ፣

 ይህ መፈንቅለመንግስት በሲአይኤ ስውር ዘዴ የተከናወነ ሲሆን የህወሓትና የሻእብያው መሪ ከሱዳን በቦይን 777 ከቀድሞው ከሲአይኤ ዳሪክተር ከ ሃርማንኮህ ጋር ታጅበው አዲስ አበባ ገብተዋል። ይህነው የኮሎኔል መንግሰቱ ኃይለማርያም የመንግሰቱ ግልበጣ ሳቦታጅ!! መንግስቱ ኃይለማርያም ያላሰበው ግልበጣ ተቀናብሮበት ያለአማራጭ በአየርላይ ቀረ እንጂ በራሱ ፍላጎት ሸሽቶ ዚምቡዋቤ ተሸሸገ የሚለው አባባል ከእውነት የራቀነው። ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም በቃላቸው የሚገኙ አገር ወዳድ ጀግና ሰው እንደነበሩ እናውቃለን።

መንግሥቱ ኃይለማሪያም ወደ ርዕሰ ብሄርነት ሥልጣን ብቅ ሲሉ ገና የ፫፯ ዓመት ወጣት የነበሩ ሲሆኑ በሀረር የ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ ይሰሩ ነበር። በወቅቱ በክፍለ ጦሩ አዛዥ የነበሩት ጀነራል ሓይሌ ባይከዳኝ የሚባሉ ኮ/ መንግስቱን በባህሪያቸው በመጠርጠራቸው ከአጠገባቸው ዞር ለማድረግ ወደ ኦጋዲን አዛውረዋቸው እንደ ነበር ይነገራል። በእዚያም ጥቂት ጊዜ በኋላ ለትምህርት ወደ አሚሪካ ሜሪላንድ ለወታደራዊ ሳይንስ ትምህርት ተላኩ። ከትምህርት ሲመለሱም በ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ። ከዛም በደረጃ እድገት ካገኙ በሁዋላ የአፄ ኃይለስላሴን ጨቋኝ አገዛዝ ለመገርሰስ የደርግ ኩዴታን መሰረቱ በመኮንኖች ህብረት የተመሰረተው ደርግ በአብዛኛው ተደማጭነትና የፓለቲካ ብስለት በነበራቸው በቆራጥነታቸው ታዋቂ በሆኑት በመንግስቱ ኃይለማርያም ስልታዊ አደረጃጀት ተቀናብሮ የንጉሱን ወንበር ገለበጡት ይህ በሆነ ወቅት በነበረው አለመረጋጋት በከተማው የተኩስ ልውውጥ ተደረጎነበር። የመጀመርያውን ስልጣን በመያዝ የደርግ ሊቀመንበር ሆነው የተሾሙት ጀኔራል አማን አምዶም ነበሩ።

 በተለያየ አመታት በተለያየ ክህደትና አሻጥር የተገኙ አመራሮች ከስልጣን ሲወገዱ ቆይተው በአራ0ተኛው ዙር ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የኢትዮጵያ የመጀመርያው ፕሬዚዳንት ለመሆን በቅተዋል። 
የመንግስቱ ተቃዋሚዎች

ወደ ስልጣን በመጡ ማግስት ሶማሊያየዚያድባሬ መንግስት በሶቭየቶች ተደግፋ ሀገራችንን ድንገት ወረረች። በወቅቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ነበሩትን ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተርን ፈጣን ወታደራዊ እርዳታ ጠይቀው እሳቸውም የንጉሱ የቅርብ ወዳጅ ስለነበሩ በስዊስ ባንክ ያለውን የኢትዮጵያ ሃብት ለመንግስቱ ኃይለማርያም ከሰለመስጠት በተደረገው ውይይት የአሜሪካ እጅ ስለነበረበት መንግስቱ ነጮችን በ73 ሰአት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ አድርጎ ስለነበር በዚህ ቂም ጥያቄውን ሳይቀበሉ ቀሩ። በእዚህም ምክንያት አማራጭ ያጣው ደርግና መንግሥቱ ሀገሪቱ በከፍተኛ ስጋት ላይ በመውደቋ የግድ ወደ ሞስኮ መሳሪያ ልመና ልኡካን ላኩ። በሌላ በኩል ሞስኮ ከሶማሊያ ጋር ጥቅምዋን በማወዳደር ለመንግስቱ መሳሪያ መስጠት ካስፈለገ በፊርማ ሶሻሊስት ካምፐ መግባቱን እንዲያረጋግጡ ስለ ጠየቀች ኮ/መንግሥቱ ይህን በማድረጋቸው በይፋ የሚመሩት አብዩት የሌኒኒስት ማርክሲስት መሆኑን በአዋጅ አሳወቁ። ኮ/መንግሥቱ የቼጉቬራና የሶቬቱን ማርክሲዝም አሜሪካ ለወታደራዊ ሳይንስ ትምህርት በተላኩበት ዘመን ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ሃር ሳይመለሱ ወደ ሞስኮ በማምራት የራሻን ሶሻሊዝም በግላቸው ተምረው ነበር፣ወደ አገር ሲመለሱም ንጉሱ በዚህ ድርጊታቸው ለሁለት አመት በኦጋዴን በረሃ በቅጣት እንዲቆዩ ተደርጎነበር። የመንግስቱ ስለሶቪየት ሶሸሰሊዝም ፖለቲካ እውቀት የሚያውቁት የቅርብ መኮንኖች በደርግ ኩዴታው የነቃውንና ብስለት ያለውን ደፋሩን መንግስቱ ኃይለማረወያምን ነበር በአደራጅነት የመደቡት። ከስምምነቱም በሁዋላ በ፪ ወር ጊዜ ውስጥ የብዙ ሚሊዮን ዶላር ታንክና የጦር መሣሪያ እርዳታ ማግኘት ብቻ ሳይሆን በሞስኮ በኩል የኩባን የጦር አማካሪዎች በማግኘታቸው የወራሪውን የሶማሊያን ኃይል መመከት ችለዋል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ አሜሪካ የጭንቅ ጊዜ ጥያቄ መላሽ ሆና ባለመገኘትዋና በንጉሱ ስም በስዊስ ባንክ የተቀመጠውን በትሪሊዮን የሚቆጠር ዶላርና ወርቅ የስዊስ ባንክ ለኢትዮጵያ መንግስት እንድትመልስ መንግስቱ ኃይለማረወያም ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ በማድረጓ የአሜሪካ ትብብር በመኖሩ ምክንያት መንግስቱ ኃይለማርያም በስልጣን እስከቆዩበት ዘመን ሁሉ በዋና ጠላትነት ተፈርጀዋል። አንዳንድ ሚሲዮናዊያንንም ከአገር አባረሩ። በንጉስ ኃይለስላሴ ፊርማ በስዊስባንክ የነበረው የኢትዮጵያ ሃብት እስካሁን አልተመለሰም። አብይ አህመድ ይህን የመጠየቅ ወኔ የለውም፣ምፅዋእት ከመለመን በቀር።

በወቅቱ በአገር ውስጥ ግንባር ቀደም ተቃናቃኝና ተቃዋሚ ከነበረው ከኢህአፓ ጋር የከተማ ለከተማ ውጊያና መገዳደል ተጀመረ። ሁለቱም ወገኖች ቀን በቀን ግድያም ለብዙ ወጣትና አዋቂ እልቂት ምክንያት ሆኑ። 

መንግሥቱ ኃ/ማሪያም በወታደራዊ አመራር ውስጥ የተከስተው የስልጣን ዝቀጠትና ምግባረ ብልሹነት፤ የደህንነቱ ክፍል በሁለት ቢላዋ መብላት፣ ተደማምሮ ውድቀታቸውን እንዳፋጠነው የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራሉ። የመንግስቱን አስተዳደር ለውድቀት ያበቃው የኮሎኔሉ አምባገነን አመራር ነው የሚሉት ተቀናቃኞቻቸውና በሁለት ቢለዋ እየበሉ አገርን ለመሸጥ ያስማሙ የነበሩ በወቅቱ (በመኢሶን) ውስጥ ተሰግስገው የነበሩ የኦነግ ስውር ባንዳ መኮንኖችና የ(TPLF) እና የ (EPLF) ሰላዮችና አገር በሆድና በስልጣን የሸጡ የመንግስቱ ተቀናቃኞች መረጃን አሾልኮ ለተቃዋሚ ኃይሎች አሳክፎ በመስጠት እንደሆነ ይታወቃል። በመንግስቱ ኃይለማርያምላይ የተቀነባበረ የ 16 ግዜ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸው አምልጠዋል። ጠላቶቻቸው ከውስጥና ከውጭ ብዙ ስለነበሩ ለ17 አመታት ቀንና ሌሊት ሲዋጉ አገርን በልማት በምርት ዘመቻ፣በትምህርትዘመቻ፣እንዲሁም ስራአጥነትንና ሴተኛ አዳሪነትን ለማስወገድ የኢንዱስትሪ ስራዎችን በመክፈትና በማስፋፋት መሬትን ለአራሹ በመሰከፋፈል፣ ለደሃው ህዝብ ርካሽ የቤትክራይን በመደንገግ፣ለአገራቸው ከፍተኛ አገልግሎት ያበረከቱ ታላቅ መሪናቸው። ይህን በጎ ተግባራቸውን ለመናገር የሚያንቃቸው የግል ጥቅማቸውን ከአገር ጥቅም ይልቅ አብልጠው የሚወዱ ተቀናቃኝ ሰዎች ብቻ ናቸው። መንግሥቱ (የቀድሞው) ርዕሰ ብሔር ማንኛውም መሪ ላይ ሊከሰት የሚችል ስህተት ነው የፈፀሙት...ስለ ሐገር ስለ ብሔራዊ ክብር እና ኩራት ግን እርሳቸው ! ከፊት ቢሠለፉ የሚገባቸውና የሚያምርባቸው ናቸው።

የኮሎኔል መንግስቱን ህይወት ተቀጥፋ ለማየት የጓጉና የፎከሩ ሁሉ ቀድመዋቸው ሞተዋል!!
 የእድሜ በለፀጋው ጓድ ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም የሦስት ልጆች አባት ሲሆኑ 3ስቱም ልጆቻቸው ዶክተሮች ናቸው። ዛሬ የ 83 አመት አዛውንት ሆነው በሃራሬ በህይወት ይገኛሉ። 

መንግሥቱ ኃይለ ማርያም: ማህበራዊ አውታረ መረቦች

  • መንግስቱ በፌስቡክ

መንግሥቱ ኃይለ ማርያም: ማጣቀሻዎች

  1. http://www.madote.com/2018/08/why-photo-of-mengistu-haile-mariam-has.html
  2. https://borkena.com/2018/08/01/hailemariam-desalenge-met-colonel-mengistu-hailemariam-in-zimbabwe/

Today's special offers

Quick Links

መንግሥቱ ኃይለ ማርያም in other languages

Afrikaans Mengistu Haile Mariam
العربية منغستو هيلا مريام
مصرى منجستو هيلا مريام
Беларуская Менгісту Хайле Марыям
Български Менгисту Хайле Мариам
বাংলা মেঞ্জিস্টু হেইল মরিয়াম
Brezhoneg Mengistu Haile Mariam
Català Mengistu Haile Mariam
Čeština Mengistu Haile Mariam
Dansk Mengistu Haile Mariam
Deutsch Mengistu Haile Mariam
Thuɔŋjäŋ Mɛŋitho Hɛila Mariɛm
Ελληνικά Μενγκίστου Χαϊλέ Μαριάμ
English Mengistu Haile Mariam
Esperanto Mengistu Haile Mariam
Español Mengistu Haile Mariam
Eesti Mengistu Haile Mariam
Euskara Mengistu Haile Mariam
فارسی منگیستو هایله ماریام
Suomi Mengistu Haile Mariam
Français Mengistu Haile Mariam
עברית מנגיסטו היילה מריאם
Hrvatski Mengistu Haile Mariam
Magyar Mengisztu Hailé Mariam
Հայերեն Մենգիստու Հայլե Մարիամ
Արեւմտահայերէն Մենկիսթու Հայլէ Մարիամ
Bahasa Indonesia Mengistu Haile Mariam
Ido Mengistu Haile Mariam
Íslenska Mengistu Haile Mariam
Italiano Menghistu Hailé Mariàm
日本語 メンギスツ・ハイレ・マリアム
ქართული მენგისთუ ჰაილე მარიამი
한국어 멩기스투 하일레 마리암
Latina Mengistu Haile Mariam
Lingála Mengistu Haile Mariam
Bahasa Melayu Mengistu Haile Mariam
مازِرونی منگیستو هیل ماریام
Nederlands Mengistu Haile Mariam
Norsk nynorsk Mengistu Haile Mariam
Norsk bokmål Mengistu Haile Mariam
Polski Mengystu Hajle Marjam
Português Mengistu Haile Mariam
Runa Simi Mengistu Haile Mariam
Română Mengistu Haile Mariam
Русский Менгисту Хайле Мариам
Srpskohrvatski / српскохрватски Mengistu Haile Mariam
Simple English Mengistu Haile Mariam
Slovenščina Mengistu Hajle Marjam
Soomaaliga Mengista Xayle Maryam
Српски / srpski Менгисту Хајле Маријам
Svenska Mengistu Haile Mariam
Kiswahili Mengistu Haile Mariam
தமிழ் மெங்கிஸ்து ஹைலி மரியாம்
Тоҷикӣ Менгисту Ҳайле Мариам
ไทย เมินกึสทู ฮัยเลอ มารียัม
Türkçe Mengistu Haile Mariam
ChiTumbuka Mengistu Haile Mariam
Українська Менгісту Хайле Маріам
اردو منگیستو ہائلے ماریام
Oʻzbekcha / ўзбекча Mengistu Haile Mariam
Tiếng Việt Mengistu Haile Mariam
吴语 门格斯图·海尔·马里亚姆
Yorùbá Mengistu Haile Mariam
中文 门格斯图·海尔·马里亚姆

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Mengistu Haile Mariam in online stores
 
 
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም: Brands
 
 
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም: Services
 
 
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
መንግሥቱ ኃይለ ማርያም - The complete information and online sale with free shipping