NewsVideoSalePhotoMap

መጽሓፍ ቅዱስ

መጽሓፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 81 መጻሕፍት ያሉት ሲሆን በአንዳንድ እምነቶች ደግሞ 73 እና 66 ክፍል ብቻ ነው አሉት ብለው ያምናሉ። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው(ትክክለኛውም ይሄው ነው)። መጽሐፍ ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመቶ 50 % የታሪክ ጽሐፍያን ንግግር ይዟል። ነገር ግን በነብያት ውስጥም በቃሉም በታሪክም ተነገረ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ነው

መጽሓፍ ቅዱስ: የመጽሐፍ ቅዱስ ምንነት

እንግሊዝኛ ቋንቋ የተለመደው "ባይብል" የሚለው ቃል ከጥንቱ የኮይነ ግሪክኛ ቋንቋ የተወሰደ ሲሆን ቃሉ የተገኘበት τὰ βιβλία /ታ ቢብሊያ/ የሚለው ሀረግ "መጽሐፍቱ" ወይም "ትንንሽ መጽሐፍት" ተብሎ ሊተረጎም ይችላል። የዚሁም ቃል መነሻ ከግሪኩ ስም Βύβλος /ቢውብሎስ/ (ፓፒሩስ ወይም ቄጠማ፣ የወረቀት ተክል) ሲሆን ይሄ ቃል "ፓፒሩስ" ከተነገደበት ከተማ ጌባል / ቢውብሎስ ስም መጣ።

መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ "ብሉይ ኪዳን" በመባል የሚጠራውና በአይሁዳውያን በ24 እና በክርስቲያኖች በ39 መጽሐፍት የሚከፈለው የመጽሐፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ክፍል በመጀመሪያ በአብዛኛው የተጻፈው በጥንታዊው የዕብራይስጥ ቋንቋ ሲሆን የተጻፉበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት የተወሰኑ መቶ አመታት ቀደም ብሎ እንደሆነ ይነገራል። እነዚህን መጽሐፍት የጻፉት በወቅቱ የነበሩ የታመኑ አይሁዳውያን ወይም እስራኤላውያን ናቸው። የመጨረሻዎቹን 27 መጻሕፍት በግሪክኛ የጻፏቸው ክርስቲያኖች ሲሆኑ "አዲስ ኪዳን" በመባል በሰፊው ይታወቃሉ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ማስረጃም ሆነ በጣም ጥንታዊ የሆኑት ወጎች እንደሚጠቁሙት እነዚህ 66 መጻህፍት የተጻፉት ግብጽ ኃያል ከነበረችበት ጊዜ አንስቶ ሮም የዓለም ኃያል መንግስት እስከ ነበረችበት ዘመን ባሉት 1600 ዓመታት ውስጥ ነው።

ካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።በ greek እና hibrew የተፃፈው 66 ነው::

ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ ምዕመናን የሆኑት ለረጅም ዘመን ተጨማሪ መጻሕፍቱን ከነመጽሐፈ ሄኖክኩፋሌ ያንብቡ ነበር። በግሪኩ "ሴፕቱዋጊንት" ትርጉም እንዲሁም በሞት ባሕር ጥቅል ብራናዎች (50 ዓመት ከክርስቶስ በፊት) በዕብራይስጥ መጻሕፍት መኃል ይገኙ ነበር። የአይሁድ ሰንሄድሪን ረቢዎች በ100 ዓ.ም. አካባቢ በተለይም ረቢ አኪቫ በን ዮሴፍ እነዚህን ተጨማሪ መጻሕፍት ከዕብራይስጥ ቅጂ አጠፉ። እስካሁንም ድረስ በዕብራይስጥ ትርጉም አይታወቁም። አዲስ ኪዳን ከተጻፈ በኋላ፣ ብዙ አጠያያቂ ወንጌሎችና የሌሎች እምነቶች ጽሑፎች ደግሞ ሊሠራጩ ጀመር። ግኖስቲክ የተባለው እምነት ተከታዮች በተለይ ብዙ ሥነ ጽሑፍ ፈጠሩ፣ ይህ ግን ከኦርቶዶክስ ወንጌል የተዛቡ ትምህርቶች ነበር። በ170 ዓ.ም. በክርስትያኖች ዘንድ የቱ መጻሕፍት ትክክለኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ናቸው? የሚል ጥያቄ ይነሣ ጀመር። መሊቶ ዘሳርዲስ የተባለ ጳጳስ በዚያን ጊዜ ወደ ኢየሩሳሌም መጻሕፍት ቤት ጉዞ አድርጎ የ ዕብራውያን መጻሕፍት ምን ምን እንደ ነበሩ ዘገበ። ተጨማሪ መጻሕፍቱ ከዚያ በፊት ስለ ጠፉ አልተዘገቡም። ስለዚህ ከዚህ በቀር ምንም ያልተዘረዘሩት ብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ትክክለኛ አይሆኑም የሚል ሀሣብ በሮሜ መንግሥት ክርስቲያኖች ተነሣ። ይህም የአይሁዶች ቀኖናንቅያ ጉባኤ (317 ዓ.ም.) በሮሜ መንግሥት ለክርስቲያኖች ጸና።

መጽሓፍ ቅዱስ: የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት

መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።

ይሁን እንጂ ዛሬ እያንዳንዱን ነገር መጠራጠር የተለመደ ነገር ሆኗል። ሰዎች ባህላቸውን፣ የተለያዩ ጽንሰ ሐሳቦችን፣ የስነምግባር ደንቦችንና የአምላክን መኖር እንኳ ሳይቀር የጠራጠራሉ። በተለይ የመጽሐፍ ቅዱስን ጠቃሚነት በተመለከተ ጥርጣሬ ገብቷቸዋል። አብዛኞቹ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን ጊዜ ያለፈበትና አላስፈላጊ እንደሆነ አድርገው የሚያዩት ይመስላል። ከዘመናችን ምሁራን መካከል መጽሐፍ ቅዱስን እንደ አምላክ ቃል አድርገው የሚመለከቱት በጣም ጥቂት ናቸው። እንዲያውም አብዛኞቹ ሰዎች ከምሁሩ ጄምስ ባር አባባል ጋር ይስማማሉ፡- "ስለ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ልማዶች ያለኝ አመለካከት የሰው ልጅ የፈጠራ ውጤት ናቸው የሚል ነው። የሰው ልጅ የራሱን እምነት ያሰፈረበት መጽሐፍ ነው።"

ይህ አመለካከት ወደ አንድ ነጥብ ያመራል፦ መጽሐፍ ቅዱስ ሰዎች የጻፉት ተራ መጽሐፍ ከሆነ ለሰው ልጅ ችግሮች ምንም ዓይነት ግልጽ የሆነ መልስ አይገኝም ማለት ነው። የሰው ልጆች በገዛ እጃቸው በሚያመጡት ጣጣ ከህልውና ውጭ እንዳይሆኑ ወይም በኑክሊየር ጦርነት እንዳያልቁ አቅማቸው የፈቀደውን ያህል በጭፍን መዳከር ይኖርባቸዋል ማለት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ቃል ከሆነ ግን ይህን አስቸጋሪ ጊዜ ለማለፍ የሚያስፈልገን ዋነኛው ነገር እርሱ ይሆናል።

የታሪክ መዝገቦች ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላሉ?

መጽሓፍ ቅዱስ: በብዛት በመሸጥ አቻ ያልተገኘለት

መጽሐፍ ቅዱስ በብዛት ታትሞ በመሸጥና በሰፊው በመሰራጨት ረገድ በሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ቀዳሚውን ስፍራ ይዟል። ጊነስ ቡክ ኦቭ ወርልድ ሬኮርድስ የተባለው መጽሐፍ በ1988 እትሙ እንደገለጸው ከ1815 እስከ 1975 ባሉት ዓመታት ውስጥ ብቻ ወደ 2.5 ቢልዮን የሚገመቱ ቅጂዎች ታትመዋል። ይህ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ነው። የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል ሊሰራጭ ይቅርና ወደዚያ ቁጥር የተጠጋ አንድም መጽሐፍ በታሪክ አልታየም።

ከዚህም በተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል በብዙ ቋንቋዎች የተተረጎመ መጽሐፍ አይገኝም። ዛሬ መጽሐፍ ቅዱስ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ከ1800 በሚበልጡ የተለያዩ ቋንቋዎች ይገኛል። በኢትዮጵያ እንኳን በአማርኛትግሪኛኦሮምኛወላይትኛጉራግኛና ሌሎች ቋንቋዎች መጽሐፍ ቅዱስ በሙሉም ሆነ በከፊል ተተርጎሞ ይገናል። በአጠቃላይ ዛሬ 98 በመቶ ገደማ የሚሆነው የምድራችን ነዋሪ መጽሐፍ ቅዱስን በቋንቋው ማግኘት ይችላል።

መጽሓፍ ቅዱስ: ተደማጭነት ያለው መጽሐፍ

ዘ ኒው ኢንሳይክለፒዲያ ብሪታኒካ መጽሐፍ ቅዱስን "በታሪክ ዘመናት ከታዩት ጽሑፎች ሁሉ ይበልጥ ተደማጭነት ያለው የመጻህፍት ስብስብ" ሲል ጠርቶታል። የ19ኛው ጀርመናዊ ባለቅኔ ሄንሪክ ሃይነ እንዲህ ብለዋል፦ "ይህን ሁሉ ማስተዋል ያገኘሁት ከአንድ መጽሐፍ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ። ቅዱስ መጽሐፍ መባሉ ይገባዋል። አምላኩን ያጣ ሰው ካለ በዚህ መጽሐፍ አማካኝነት ሊያገኘው ይችላል።" በዚሁ መቶ ዘመን የኖረውና የጸረ-ባርነት እንቅስቃሴ አራማጅ የነበረው ዊልያም ኤች ሴዋርድ እንዲህ ብሏል፦ "የሰው ልጅ የመሻሻል ተስፋ የተመካው ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በሚሄደው የመጽሐፍ ቅዱስ ተደማጭነት ላይ ነው።"

ዩናይትድ ስቴትስ 16ኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት አብርሃም ሊንከን መጽሐፍ ቅዱስን በሚመለከት እንዲህ ብለዋል፦ "አምላክ ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታ ሁሉ የላቀ ስጦታ ነው። . . . መጽሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ መልካሙንና ክፉውን ለይተን ማወቅ ባልቻልን ነበር።" የብሪታንያው የህግ ሰው ሰር ዊልያም ብላክስተን "ሁሉም ሰብዓዊ ሕጎች የተመሰረቱት በእነዚህ ሁለት ሕጎች ማለትም በተፈጥሮ ሕግና አምላክ ለሰው ልጆች በሰጠው ሕግ [በመጽሐፍ ቅዱስ] ላይ ነው፤ እንግዲያው ሰብዓዊ ሕጎች ከእነዚህ ሕጎች ጋር እንዲጋጩ ማድረግ አይገባም ማለት ነው።" ብለው ሲናገሩ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያህል ተደማጭነት እንዳለው ጎላ አድርገው መግለጻቸው ነበር።

መጽሓፍ ቅዱስ: የተጠላና የተወደደ

በአንጻሩ ደግሞ በታሪክ ዘመናት ሁሉ የመጽሐፍ ቅዱስን ያህል የከረረ ተቃውሞ የገጠመው መጽሐፍ የለም። መጽሐፍ ቅዱስ ከመካከለኛው ዘመን አንስቶ እስከ 20ኛው መቶ ዘመን ድረስ በአደባባይ ተቆልሎ እንዲቃጠል ተደርጓል። በዛሬው ዘመን እንኳ ሳይቀር መጽሐፍ ቅዱስን በማንበባቸው ወይም በማሰራጨታቸው ምክንያት የገንዘብ ቅጣት የተጣለባቸው ወይም በእስራት የተቀጡ ሰዎች አሉ። ባለፉት መቶ ዘመናት እንዲህ ያለው "ወንጀል" ብዙውን ጊዜ አሰቃቂ ለሆነ ድብደባ አልፎ ተርፎም ለሞት የሚዳርግ ነበር።

መጽሐፍ ቅዱስ በሰዎች ውስጥ ያሳደረው ፍቅር ከዚሁ ጎን ለጎን የሚታይ ነው። ብዙዎች የማያቋርጥ ስደት ቢደርስባቸውም መጽሐፍ ቅዱስን ማንበባቸውን ገፍተውበታል። ለምሳሌ ያህል በ16ኛው መቶ ዘመን የኖረውንና በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ተምሮ በካምብሪጅ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው አስተማሪ የነበረውን ዊልያም ቲንደልን እንመልከት።

ቲንደል ለመጽሐፍ ቅዱስ ከፍተኛ ፍቅር ነበረው። ይሁን እንጂ በዘመኑ የነበሩት ሃይማኖታዊ ባለ ሥልጣናት መጽሐፍ ቅዱስ ሙት በነበረው በላቲን ቋንቋ ተወስኖ እንዲቀር ሽንጣቸውን ገትረው የሟገቱ ነበር። ቲንደል ግን የአገሩ ሶዎች መጽሐፍ ቅዱስን የማንበብ አጋጣሚ እንዲኖራቸው በማሰብ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ለመተርጎም ቆርጦ ተነሳ። ይህ ተግባሩ ከሕጉ ጋር የሚቃረን ስለነበር ቲንደል ጥሩ የማስተማር ስራውን ትቶ መሰደድ ግድ ሆነበት። የግሪክኛ ቅዱሳን ጽሑፎችን ("አዲስ ኪዳን") እና አንዳንዶቹን የዕብራይስጥ ቅዱሳን ጽሑፎች ("ብሉይ ኪዳን") ወደ አገሩ ቋንቋ ተርጉሞ እስኪጨርስ ኑሮውን በስደት ለመግፋት ተገዷል። ይሁን እንጂ በመጨረሻ በመያዙና መናፍቅ ነው ተብሎ በመወንጀሉ ተሰቅሎ እንዲሞትና በድኑም በእሳት እንዲቃጠል ተደርጓል።

ቲንደል፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ ወይም ለሌሎች ሰዎች እንዲዳረስ ለማድረግ ሲሉ ብዙ መሥዋዕትነት ከከፈሉት በርካታ ሰዎች መካከል አንዱ ብቻ ነው። ከሌላው ሰው የተለየ ምንም ነገር ያልነበራቸውን ብዙ ወንዶችና ሴቶች ይህን ያህል ድፍረት እንዲኖራቸው ያነሳሳ ሌላ መጽሐፍ በታሪክ ውስጥ አልታየም። ከዚህ አንጻር መጽሐፍ ቅዱስ በእርግጥም አቻ አይገኝለትም።

መጽሓፍ ቅዱስ: ማመዛገቢያ

መጽሓፍ ቅዱስ
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ መጽሐፍ ቅዱስ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
  1. The Bible in the Modern World, By James Barr, 1973, p. 120
  2. The New Encyclopædia Britannica, 1987, Vol. 2, p.194.
  3. The Book of Books: An Introduction to Solomon Goldman, 1948, p. 219.
  4. The Book of Books: An Introduction, p. 222.
  5. Federal Register, Vol. 48, No. 26, February 7, 1983, p.5527
  6. Chadman's Cyclopedia of Law, 1912, Vol. 1, pp. 86-91.

መጽሓፍ ቅዱስ: ውጫዊ መያያዣ

  • መጽሐፍ ቅዱስ Archived ጁላይ 29, 2013 at the Wayback Machine
  • መጽሐፍ ቅዱስ - ድምፅ
  • መጽሐፍ ቅዱስ (PDF)
  • መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት

Today's special offers

Quick Links

መጽሓፍ ቅዱስ in other languages

Аԥсшәа Абиблиа
Afrikaans Bybel
Alemannisch Bibel
Aragonés Biblia
Ænglisc Biblioþēce
Obolo Ikpa Mbuban
अंगिका बाइबल
العربية الكتاب المقدس
ܐܪܡܝܐ ܟܬܒܐ ܩܕܝܫܐ
مصرى الكتاب المقدس
অসমীয়া বাইবেল
Asturianu Biblia
Авар Библия
अवधी बाइबल
Aymar aru Biblia
Azərbaycanca Bibliya
تۆرکجه کیتاب موقدس
Башҡортса Библия
Boarisch Bibel
Žemaitėška Biblėjė
Batak Toba Bibel
Bikol Central Bibliya
Беларуская Біблія
Беларуская (тарашкевіца) Біблія
Betawi Kitab Mugadas
Български Библия
भोजपुरी बाइबिल
Bislama Baebol
Bamanankan Bibulu
বাংলা বাইবেল
བོད་ཡིག གསུང་རབ།
বিষ্ণুপ্রিয়া মণিপুরী বাইবেল
Brezhoneg Bibl
Bosanski Biblija
Буряад Библи
Català Bíblia
Chavacano de Zamboanga Biblia
閩東語 / Mìng-dĕ̤ng-ngṳ̄ Séng-gĭng
Нохчийн Библи
Cebuano Bibliya
Tsetsêhestâhese Ma'heónemôxe'êstoo'o
کوردی کتێبی پیرۆز
Corsu Bibbia
Čeština Bible
Kaszëbsczi Biblëjô
Словѣньскъ / ⰔⰎⰑⰂⰡⰐⰠⰔⰍⰟ Вївлїꙗ
Чӑвашла Библи
Cymraeg Y Beibl
Dansk Bibelen
Deutsch Bibel
Dagaare Bible
Thuɔŋjäŋ Wɛ̈t de Nhialic
Zazaki İncil
Dolnoserbski Biblija
डोटेली बाइबल
ދިވެހިބަސް ބައިބަލް
Eʋegbe Biblia
Ελληνικά Αγία Γραφή
Emiliàn e rumagnòl Bébia
English Bible
Esperanto Biblio
Español Biblia
Eesti Piibel
Euskara Biblia
Estremeñu Bíblia
فارسی کتاب مقدس
Suomi Raamattu
Võro Piibli
Na Vosa Vakaviti Ai Vola Tabu
Føroyskt Bíblian
Français Bible
Arpetan Bibla
Nordfriisk Biibel
Furlan Biblie
Frysk Bibel
Gaeilge An Bíobla
Gagauz Bibliya
贛語 聖經
Kriyòl gwiyannen Labib
Gàidhlig Bìoball
Galego Biblia
Avañe'ẽ Tupã ñe'ẽngue ryru
गोंयची कोंकणी / Gõychi Konknni Povitr Pustok
ગુજરાતી બાઇબલ
Gungbe Biblu
Gaelg Yn Vible
Hausa Baibûl
客家語 / Hak-kâ-ngî Sṳn-kîn
Hawaiʻi Paipala
עברית ביבליה
हिन्दी बाइबिल
Hiri Motu Baibel
Hrvatski Biblija
Hornjoserbsce Biblija
Kreyòl ayisyen Bib
Magyar Biblia
Հայերեն Աստվածաշունչ
Արեւմտահայերէն Աստուածաշունչ
Interlingua Biblia
Jaku Iban Bup Kudus
Bahasa Indonesia Alkitab
Interlingue Bible
Igbo Akwụkwọ Nsọ
Ilokano Biblia
Ido Biblo
Íslenska Biblían
Italiano Bibbia
日本語 聖書
Patois Baibl
Jawa Alkitab
ქართული ბიბლია
Taqbaylit Tibibelt
Tyap Kpa̱m A̱lyiat A̱gwaza
Kongo Biblia
Gĩkũyũ Biblia
Kwanyama Ombibeli
Қазақша Библия
Kalaallisut Biibili
ភាសាខ្មែរ ព្រះគម្ពីរ
ಕನ್ನಡ ಬೈಬಲ್
Yerwa Kanuri Bible
한국어 성경
Перем коми Библия
Ripoarisch Bibel
Kurdî Încîl
Коми Библия
Kernowek Bibel
Кыргызча Библия
Latina Biblia
Ladino Biblia
Lëtzebuergesch Bibel
Lingua Franca Nova Biblia
Luganda Baibuli
Limburgs Biebel
Ligure Bibbia
Ladin Bibia
Lombard Bibia
Lingála Biblíya
ລາວ ຄຳພີໄບເບີລ
Lietuvių Biblija
Latviešu Bībele
मैथिली बाइबल
Мокшень Библиясь
Malagasy Baiboly
Māori Paipera
Minangkabau Alkitab
Македонски Библија
മലയാളം ബൈബിൾ
Монгол Библи
ဘာသာမန် သၠပတ်သမ္မာ
मराठी बायबल
Кырык мары Библи
Bahasa Melayu Bible
Malti Bibbja
Mirandés Bíblia
မြန်မာဘာသာ သမ္မာကျမ်းစာ
Nāhuatl Teoamoxtli
Napulitano Bibbia
Plattdüütsch Bibel
Nedersaksies Biebel
नेपाली बाइबल
नेपाल भाषा ख्रिस्ति धर्म
Oshiwambo Ombimbeli
Li Niha Sura Ni'amoni'ö
Nederlands Bijbel (christendom)
Norsk nynorsk Bibelen
Norsk bokmål Bibelen
Novial Bible
Nouormand Bible
Sesotho sa Leboa Bibele
Chi-Chewa Baibulo
Occitan Bíblia
Livvinkarjala Biblii
Oromoo Macaafa Qulqulluu
Ирон Библи
ਪੰਜਾਬੀ ਬਾਈਬਲ
Pangasinan Biblia
Papiamentu Beibel
Picard Bibe
Naijá Baibul
Deitsch Biwwel
Pälzisch Bibel
Polski Biblia
Piemontèis Bibia
پنجابی بائبل
پښتو بائبل
Português Bíblia
Pinayuanan Kai nua Cemas
Runa Simi Apuyayap Simin
Rumantsch Bibla
Ikirundi Bibiliya
Română Biblia
Armãneashti Biblia Ayia
Русский Библия
Русиньскый Біблія
Ikinyarwanda Bibiliya
Саха тыла Биибилийэ
Sardu Bibbia
Sicilianu Bibbia
Scots Bible
سنڌي بائبل
Davvisámegiella Biibbal
Sängö Bible
Srpskohrvatski / српскохрватски Biblija
සිංහල බයිබලය
Simple English Bible
Slovenčina Biblia
Slovenščina Sveto pismo
Gagana Samoa 'O le Tusi Pa'ia
ChiShona Bhaibheri
Soomaaliga Kitaabka quduska
Shqip Bibla
Српски / srpski Библија
Sranantongo Bèibel
SiSwati LiBhayibheli
Sesotho Bebele
Seeltersk Biebel
Sunda Alkitab
Svenska Bibeln
Kiswahili Biblia ya Kikristo
ꠍꠤꠟꠐꠤ ꠍꠤꠟꠐꠤ ꠇꠤꠔꠣꠛ
Ślůnski Biblijo
Sakizaya Syesiw
தமிழ் விவிலியம்
Tayal Seyso(Sinsman Ke Utux Kayal)
ತುಳು ಬೈಬಲ್
తెలుగు బైబిల్
Tetun Bíblia
Тоҷикӣ Китоби Муқаддас
ไทย คัมภีร์ไบเบิล
ትግርኛ መጽሓፍ ቅዱስ
Türkmençe Injil
Tagalog Bibliya
Setswana Baebele
Lea faka-Tonga Tohitapu
Tok Pisin Baibel
Türkçe Kitâb-ı Mukaddes
Xitsonga Bibele
Татарча / tatarça Библия
ChiTumbuka Baibolo
Twi Bibel
Reo tahiti Pipiria
ئۇيغۇرچە / Uyghurche ئىنجىل
Українська Біблія
اردو بائبل
Oʻzbekcha / ўзбекча Bibliya
Tshivenda Bivhili
Vèneto Bibia
Vepsän kel’ Biblii
Tiếng Việt Kinh Thánh
West-Vlams Bybel
Volapük Bib
Walon Bibe
Winaray Bibliyá
Wolof Biibël
吴语 圣经
Хальмг Библь
IsiXhosa IBhayibhile
მარგალური ბიბლია
ייִדיש ביבל
Yorùbá Bíbélì Mímọ́
Vahcuengh Swnggingh
Zeêuws Biebel
中文 聖經
文言 聖經 (基督教)
閩南語 / Bân-lâm-gú Sèng-keng
粵語 聖經
IsiZulu IBhayibheli

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Bible in online stores
 
 
መጽሓፍ ቅዱስ: Brands
 
 
መጽሓፍ ቅዱስ: Services
 
 
መጽሓፍ ቅዱስ: Internet
 
 
Religion

Religion


Christianity


Islam


Buddhism


Hinduism


Judaism


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
መጽሓፍ ቅዱስ - The complete information and online sale with free shipping