NewsVideoSalePhotoMap

ኤችኣይቪ

ኤችኣይቪ

ኤች አይቪ ኤድስ በሚኖርበት ጊዜ ቫይረሱ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን (ህዋሳትን) በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያደርግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ሳይታይባቸው ለብዙ ዓመታት መኖር ይችላሉ። ቫይረሱ በሰውነታ ውስጥ እስከ አስር ዓመት በመቆየት ምንም ሳይታውቅ እና ምንም አይነት የህመም ምልክት ሳይታይበት በመኖር እና አለማውቅ ከአንድ ሰው ወደሌላ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ ቫይረስ ነው።

ኤችኣይቪ: ኤችአይቪ የሚያጠቃው ሴትን ነው ወይስ ወንድን ? ለምን?

ኤችአይቪ የሚያጠቃው የሰውነት የነጭ የደም ሴሎችን የሰውነት የበሽታ የመከላከያ ተቁዋማትን ነው። የሲዲፎር በመባል የሚታውቀውን የሰውነት የነጭ የደም ሴል ቁጥሩን (cd4 count) ከ 200 በታች በማድረግ የቫይረሱ መጠን በደም ውስጥ እንዲጨምር በማድረግ ለሕይወት ኣደገኛ እና ምቹ ጊዜ ተባቂ በመባል የሚታውቁትን በሸታዎች (ኦፓርቹንስቲክ ኢንፈክሽስ Opportunistic infections) OIs. በመፍጠር ኤድስ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደርጋል።

ኤችኣይቪ: ኤድስ

ኤድስ ማለትም ኣኳየርድ ኢምዩኖደፊሸንሲ ሲንድረም ሲሆን ኤድስ ኤችእይቪ የማያማጣው የመጨረሻ ደረጃ ነው። ኤችአይቪ ያለበት ሰው ኤድስ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ ዓመታት ይወስድበታል። እንዲሁም መድኃኒቱንም ሳይጅምር ኤድስ ደረጃ ሳይደርስ ብዙ ዓመታት ሊቆይ ይችላል። አንድ ሰው የኤድስ ደረጃ ላይ ደረሰ ማለት የኤችአይቪ ቫይርስ የበሽታ መከላከያ ሃይል ተቁዋማትን ደምስሶ እና ሰውነታችን ከማንኛውም በሽታ የመቋቋም ኃይሉን በማሳጣት ለተለያዩ ኢንፈክሽኖች ይጋለጣል። አንድ ሰው አንድ ወይም ሁለት ኢንፌክሽኖች ሲኖሩበት እና በጣም ዝቅያለ የቲ-ሴል ቁጥር ሲኖረው ያሰው የኤድስ ደረጃ ደረሰ ሊያስብለው ይችላል።

ኤችኣይቪ: የኤችአይቪ አመጣጥ

ሳይንቲስቶች የኤችአይቪን ቫይረስ አመጣጥ እንደጠቆሙት ከሆነ ከዌስት አፍሪካ ከሚገኝው ቺፓንዝ ዝርያ የመጣ መሆኑን አሳወቀዋል። ይህውም ሊሆን የቻለው የሰው ልጅ ቺፓንዚን ለምግብነት በሚይድንበት ጊዜ በሚደረገው የደም ንክኪ መሰርት ቫይርሱ ሊተላለፈ እንደቻለና። ከብዙ አመት በሃላም ቀስ በቀስ ወደ መላው አለም ሊስፋፋ እንደቻለ ገልጽዋል ኤችአይቪ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣው ከ1978 (፲፱፻፸ ዓ.ም.) ወዲህ ነው። በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ውስጥ 1.3 ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሰዎች ከኤችአይቪ ቫይርስ ጋር አብረው ይኖራሉ። በዓለም ላይም ከ 25 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በኤድስ በሚመጣ በሸታ ተይዘው ሞተዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዬጵያ ውስጥ የኤድስ ታማሚዎች መኖራችው የተረጋገጠው በ1978 ዓ/ም ነው። በ2006ዓ/ም ወደ 2.9 ሚሊዮን የሚጠጉ ወንዶች፤ ሴቶች እና ሕጻናትም ሕይወታቸውን አተዋል። ኤችአይቪ ከተያዙት ውስጥ ከግማሸ በላይ የሚገምቱት ሲሞቱ 39.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ከቫይርሱ ጋር በመኖር ይገኛሉ። በቅርቡ በUNAIDS/WHO እንደተዘገበው 4.3 ሚሊዮን የሚጠጉ አዲስ ሰዎች በኤችአይቪ እንደተያዙ ይገልጻል።

ኤችኣይቪ: ኤችአይቪ መተላለፊያ መንገዶች

  • የኤች አይቪ ቫይረስ ከሰውንት ከውጣ በሃላ በጣም ደካማ ከመሆኑ የተነሳ ብዙ አይቆይም ወድያውኑ ይሞታል። በዛ የተነሳ ነው ኤችአይቪ ከማንም ሰው ጋር በምናደርጋቸው የዕለት ተለት እንቅስቃሴዎች ለምሳሌ፣ እንደ እጅ መጨባበጥ፣ መተቃቅፍ፣ እና መሳሳም ሊያስተላልፉ እንደማይችሉና። በተጨማሪም ኤች አይቪ በመጸዳጃ ቤት መቀመጫ፣ በበር መኽፈቻ፣ በብርጭቆ መጠጫ፣ በምግብ ወይም በማንኛውም አይነት እንስሳ እንደ ቢንቢ ንክሻ በመሳሰሉት ሊይዝ አይችልም።
  • ኤችአይቪ ለመያዝም ሆነ ለማስተላለፍ የሚችሉበት መንገዶች የተለያዩ ናቸው፣ መንገዶቹ ምን እንደሆኑ ማወቁ በጣም ጠቀሜታ አለው። ስለ ኤችአይቪ ዕውቀት ያለውን ሰው ማነጋገር ተገቢ ሆኖ ሳለ ይህንንም ከታች የተዘርዘረውን በተግባር ላይ ቢያውሉት መልካም ነው፣
    • ኤችአይቪ በሚከተሉት ሁኔታዎች ሊተላለፍ ይችላል
    • ቫይረሱ ያለበት ሰው የተጠቀመበትን የድረግ (Drugs) መርፌ ሌላ ሰው ቢጠቀምበት (Intravenous) ቫይረሱ ሊተላለፍ ይችል።
    • ቫይረሱ ካለበት ማንኛውም ሰው (ወንድ ወይም ሴት) ጋር የግብረ ሰዶም ግንኙነት (Homosexual, bisexual intercourse) በማድረግ በሽታው ሊይዝ ይችላል።
    • ቫይረሱ ካለበት ሰው ጋር በሚደረግ የግብረ ሥጋ ግንኙነት (Heterosexual intercourse)
    • ኤችአይቪ ያለባት እናት ቫይረሱን (ማህፀን ውስጥና በወሊድ ጊዜም) ለሕፃንዋ ማስተላለፍ (Intrauterine, perinatal) ትችላለች።
    • ቫይረሱ የለባት እመጫትን ጡት ወተት ካጠባች ቫይረሱን ሊተላለፍ ይችላል።

ኤችኣይቪ: መከላከያ እርምጃዎች 4ቱ "መከላከያ” መንገዶች

  • መታቀብ/መቆጠብ
  • መወሰን
  • መጠቀም
  • መመርመር

ኤችኣይቪ: ለመከላከል የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ በጣም ጠቃሚ ነው

ከኤችአይቪ ቫይረስ ለመከላከል የሚከተሉትን እርምጃዎች መውሰድ ይጠቅማል

  • ከማንኛውም ዓይነት የግብረ ሥጋ ግንኙነት (ከተቻለ) መቆጠብ፣ ካልተቻለ ኣንድ ታማኝ የፍቅር ጓደኛ ጋር በመወሰን ኮንዶም መጠቀም
  • ለረዥም ጊዜ ተማምነው ኣብረው የቆዩ ባልና ሚስት በመስጋትና ለኤችአይቪ ይይዘኛል በሚል ፍራቻ በኮንዶም (Condom) መጠቀም የለባቸውም። ታማኝነት ከመቼውም ጊዜ በላይ ኣስፈላጊ ስለሆነ ባለትዳሮች ታማኝንታችውን ማጎልበት ይጠበቅባቸዋል
  • የሚወጉ ድራጎች (እየተደበቁ ተሰባስበው ባልፀዱ መሣሪያዎች ከሚወስዱ ጋር) አለመውሰድ ማለት መርፌና ሲሪንጋ ኣለመጋራት
  • ከማያውቁት ሰው ወይም ከብዙ ሰዎች ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ካደረጉ ከሌላ ሰው ጋር ምንም አይንት ግንኙንት ከመፈጽም በፊት መመርመራ ያድርጉ
  • ለገንዘብ ብለው ከማያቁት ሰው ጋር ማንኛውንም ዓይነት የግብረ ሥጋ ግንኙነት ኣለማድረግ deze taal kan ik nit lezen.

ኤችኣይቪ: ኤችአይቪ ለመያዝ የሚያስችሉ ባህሪዎች ዋነኞቹ

-በጣም አስጊ ደረጃ ላይ ሊሆኑ የሚችሉ

  • የሚወጉ ድራጎች (እየተደበቁ ተሰባስበው ባልፀዱ መሣሪያዎች ከሚወስዱ ብዙ ሰዎች ጋር) መርፌና ሲሪንጋ ከተጋሩ
  • ልቅ የሆነ የግብረ ሥጋ ግንኙነት፣ የግብረ ሰዶም ግንኙነት (Heterosexual intercourse,Homosexual, bisexual intercourse) ከፈጸሙ
  • ለገንዘብ ብለው የግብር ሥጋ ግንኙንት ወይም የግብረ ሰዶም ግንኙነት ከፈጸሙ
  • ለአባላዘር በሽታ ተጋለጠው የሚያቁ ከሆነና
  • ወይም ከላይ የተዘርዘሩትን ከፈጸመ ግለሰብ ጋር የወሲባዊ ግኑኘንት ከፈጸሙ

ኤችኣይቪ: የኤችአይቪ ምርመራ

እርግጠኛ ዕራስን ለማወቅ ግዴታ መልሱ የሚገኘው የኤችአይቪ ምርመራ በማድረግ ብቻ ነው። ስለዚህ ዕራሶን የሚጠራጠሩ ከሆነ ተመርመሩ። ተመርምረው ውጤቶን ከቫይረሱ ነፃ መሆኖ ቢነገሮትም የውሽት ውጤት የሚባል (ዊንዶ ፔሬድ የሚባል) ነገር ስላለ ከ 3-6 ወር በሃላ እርግጠኛ ለመሆን ደግመው መመርመር ይገባል። ይህን ሲያረጉ ግን አሁንም ኮንዶም መጠቀሞን አይርሱ።

ኤችአይቪ ቀስ በቀስ እየተስፋፋ የመጣው ከ1978 (፲፱፻፸ ዓ.ም.) ወዲህ ሲሆን እስከ 1985 ድረስ የተበከለ ደም ናሙና በመወጋትና በመሳሰሉት ብዙ ሰዎች ይዚህ ሰለባ በመሆን ብዙ ሰዎች ተይዘዋል። ከ1988 ወዲህ ግን ኤችአይቪ ሲኖር ደም ውስጥ ነጭ ሴል የሚሠራውን ኣንቲቦዲ (Antibody) በመመርመር ኤችአይቪ ቫይረስ እንዳለ እና እንደሌለ የሚጣራበት ፈጣን የምርመራ ዘዴ ስለተሠራ በሆስፒታል ከሚሰጠን ደም መተላለፉ ቀርትዋል።

ከአካል የሚወጡ ፈሳሾች ላይ ሁሉ ኤችአይቪን ማግኝት የሚቻል ቢሆንም መደበኛ የኤችአይቪ ምርመራ በደም ናሙና ላይ የሚደረግ የኤችአይቪ-1/2 አንቲ ባዲ ምርመራ ነው።

እስታሁን የተሰሩትን የአንቲባዲ ምርመራ አይነቶችን በሁለት ከፍል ማየት ይቻላል።

ኤላይዛ መሰረት አርገው የሚከናወኑ

  • ኤላይዛ አይ.ኤፍ.ኤ
  • ኤላይዛ-ዌስተርን ቦሎት

ፈጣን ምርመራዎች የሚባሉት ተመርተው በገበያላይ የቀርቡ ወደ 60 የሚቆጠሩ መመርመሪያዎች ሲኖሩ በሶስት ዋና ዋና ቴክኒኮች ላይ የተመረኮዙ ናችው።

  • ፓርዲክል አጉሌሽን (Particle agulation)
  • ላተራል ፍሎ (lateral flow)
  • ፍሎ ትሩ (Flow through)

እነዚህ መመርመሪያዎች እያንዳንዳቸው ለምርመራ ማከናወኛነት በምንጠቀምበት ጊዜ ምንም አይነት ተጨማሪ ኪሚካል አያስፈልጋቸውም።

ለመጠቀምም ጊዜ የማይፈጅና ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው። አስተማማጝነታቸውም ከኤላይዛር ጋር የሚስተካከል ነው።

ፈጣን የኤችአይቪ ምርመራ ማለት ለቫይረሱ የተዘጋጀ አንቲ ቦዲ በደም ውስጥ መኖሩንና አለመኖሩን የሚያመልክት የምርመራ አይነት ነው። በፈጣን የምርመራ ዘዴ ውጤቱን ከ10-60 ደቂቃዎች ውስጥ ማውቅ የሚያስችል የመመርመሪያ ዘዴ ነው።

ኤችኣይቪ: ተመርምረው ውጤቶዎ ኤችአይቪ ፖዘቲቨ ከሆነስ

በአሁኑ ጊዘ በኤችአይቪ ዙሪያ ላይ በዙ መረጃዎች የሚገኘበት ግዘ ስለሆነ ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖርይቻላል። በአሁን ሰአት ኤችአይቪን እንደማንኛውም አይንት ቫይረስ አይቶ ጤናን እየጠበኩና መንፈስን ሳያስጨንቁ ተረጋግቶ መኖር ይቻላሉ።

ኤችአይቪ እንዳይዘን የምንከላከልበት ክትባት በአሁኑ ሰአት የለም። ኤችአይቪ ከያዘም በኋላ የሚፈውስ መድኃኒት የለም። ነገር ግን ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖር የቻላለ። በአሁኑ ጊዜ ፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች ከፈተኛውን አስታውጾ በማድረግ ላይ የገኛሉ። ኤችአይቪ ያለበት ሰው በትክክል የፀረ-የኤችአይቪ መዳኒቶቹን በመውሰድ እንደማንኛውም ሰው መኖር ይችላል። ቫይርሱ ያለባቸው ሰዎች መውለድ ሲፈልጉ ተገቢውን የህክምና አገልግሎት ከጤና ባለሙያቸው ጋር በመነጋገር ጤነኛ ልጀ መውለስ ይችላሉ። ኤችአይቪ ያለባት እናትከማርገዝዋ በፊት ማወቅ የሚገባትን ቅድመ ተከተሎች መከተል ይኖርባታል።

ኤችአይቪ እንዴት እንደሚተላለፍ መረጃዎችን በመከታተል ቫይረሱ እንዳይሰራጭ ትክክለኛዎቹን ጥንቃቄዎች መከተልና ለሌሎችም ማስተማር የያንዳንዳችን ኃላፊነት መሆን አለበት። ኤችአይቪ እንዴት እንደሚተላለፈ ግንዛቤዎች እንዴት እንደምንከላከል መረዳትና ወደ ሌሎች እንዳይተላለፍ እንዴት መጠንቀቅ እንዳለብን ማወቅ በጣም ጠቃሚ ነው።

ኤችኣይቪ: እንዳይስፋፋ መከላከል

  • መታቀብ (ከማንኛውም አይነት የገብረስጋ ግንኙነት መቆጠብ) እንድ የትዳር ጛደኛ እስከሚያገኙ ድረስ ወይም ደሞ ኤችአይቪ እንዳለባችሁ ካወቃችሁ
    • ሁለት ኤችአይቪ እንዳለባቸው ያወቁ ባለትዳሮች ወይም አበረው ያሉ ጉዋድኞች በግብረ-ሥጋ ግንኙነት ጊዜ ኮንዶም መጠቀም አለባቸው ምክንያቱም ከተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች ለመከላከል እና ከተለያዩ የኤችአይቪ ንዑስ ዝርያዎች ላለመያዝ
    • ከሁለት አንዳቸው ብቻ ከሆኑ ኤችአይቪ ያለበት ሁልጊዜ ኮንዶም መጠቀም እና ቅባት (Lubricant) ያለው ኮንዶም መጠቀም
  • ወይ ደሞ ከአንድ ሰው በላይ ጋር የግብረ-ሥጋ ግንኙንት የሚፈጸሙ ከነበሩ ወይም ከሆኑ፦
    • የኤችአይቪ ምርመራ ያድርጉ
  • ወንድ ከሆኑ እና ከወንድ ጋር የግብረ-ሰዶም ግንኙነት ፈጸመው ከሆነ ቢያንስ ቢያንስ በአመት አንዴ ይመርመሩ
  • ሴት ከሆኑ እና ለማርገዝ እቅድ ካሎት ወይም ካርገዙ በአስቸኩዋይ ይመርምሩ (ጤነኛ ልጅ ለመውለድ ሲባል)
    • የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ከመፈጸሞ በፊት ስለ ኤችአይቪ እና ሰለ ተለያዩ የአባላዘር በሽታዎች ከወንድ/ከሴት ጛድኛ ጋር በግልጽ ማውራት ልምድ ማረግ አለብን
    • በደንብ ተጠናኑ፣ ተወያዩ ስለ ሁለታችሁም ስለ አለፈው የወሲብ ሕይውታችሁ ውይም ድራግ ትጠቀሙ ከነበረ ( መጠጥ፣ ጫት ሱሰኝነት) ሌሎችም
    • ከዚህ በፊት የኤችአይቪ ምርመራ አርገው እንደሚያቁና እንደማያቁ መጠያየቅ
  • ምንም እንኩዋን የኤችአይቪ እያዛለሁ ብለው ምንም ጥርጣሬ ባይኖሮትም ሁሌ ለጠቅላላ ምርመራ በሚሄዱበት ጊዜ የኤችአይቪ ምርመራ ቢያረጉ በጣም ጠቃሚ ነው

ኤችኣይቪ: የውጭ መያያዣዎች

  1. አበሻ ኬር የበጎ እድራጊ ድርጅት [1] Archived ፌብሩዌሪ 29, 2008 at the Wayback Machine
  2. Divisions of HIV/AIDS Prevention / October 20, 2008 Archived ፌብሩዌሪ 29, 2008 at the Wayback Machine ትርጉም በአበሻ ኬር
  3. Center for Disease Control: What is AIDS? ትርጉም በአበሻ ኬር
  4. [2] Archived ኦገስት 15, 2018 at the Wayback Machine የኢትዮጲያ ኤድስ መረጃ ማእከል [3] Archived ፌብሩዌሪ 5, 2009 at the Wayback Machine
  5. [4] ኣበራ ሞላ AIDS in Amharic, 1991.
  6. [5] ዶ/ር ኣበራ ሞላ AIDS in Amharic, 1991
  7. [6] Understanding AIDS, 1988

Today's special offers

Quick Links

ኤችኣይቪ in other languages

Afrikaans MIV
Alemannisch HIV
العربية فيروس العوز المناعي البشري
مصرى ايتش آى ڤى
অসমীয়া এইচ.আই.ভি.
Asturianu Virus d'Inmunodeficiencia Humana
Azərbaycanca İnsanın immunçatışmazlığı virusu
Basa Bali HIV
Bikol Central HIV
Беларуская Вірус імунадэфіцыту чалавека
Беларуская (тарашкевіца) Вірус імунадэфіцыту чалавека
Български ХИВ
বাংলা এইচআইভি
Bosanski HIV
Буряад Хүнэй дархалал хомсодолой вирус
Català Virus de la immunodeficiència humana
کوردی ڤایرۆسی نەمانی بەرگری لە مرۆڤ
Čeština HIV
Чӑвашла Этемĕн иммунитет дефицит вирусĕ
Cymraeg HIV
Dansk Human immundefektvirus
Deutsch HIV
Zazaki HIV
Ελληνικά Ιός ανθρώπινης ανοσοανεπάρκειας
English HIV
Esperanto HIV
Español Virus de la inmunodeficiencia humana
Eesti HIV
Euskara Giza immunoeskasiaren birusa
فارسی اچ‌آی‌وی
Suomi HIV
Võro HIV
Français Virus de l'immunodéficience humaine
Nordfriisk HIV
Frysk HIV
Gaeilge Víreas easpa imdhíonachta daonna
Galego Virus da inmunodeficiencia humana
עברית HIV
हिन्दी एचआइवी
Hrvatski HIV
Magyar HIV
Հայերեն ՄԻԱՎ
Bahasa Indonesia HIV
Ilokano HIV
Ido Homal Imuno-defektiganta Viruso (HIV)
Íslenska HIV
Italiano HIV
ᐃᓄᒃᑎᑐᑦ / inuktitut ᐊᓴᐱ
日本語 ヒト免疫不全ウイルス
ქართული ადამიანის იმუნოდეფიციტის ვირუსი
Қазақша АИВ
ಕನ್ನಡ ಎಚ್‌.ಐ.ವಿ.
한국어 인간면역결핍 바이러스
کٲشُر ایچ آئ وی
Кыргызча Адамдын иммунитет жетишсиздигинин вирусу
Latina Virus immunodeficientiae humanae
Lombard HIV
Lingála Mikɔlɔ́bɛ ya kolɛmbisa makilá
Lietuvių ŽIV
Latviešu HIV
Madhurâ HIV
Олык марий АИВ
Македонски ХИВ
മലയാളം എച്ച്.ഐ.വി.
मराठी एच.आय.व्ही.
Bahasa Melayu HIV
नेपाली एचआइभी
Nederlands Hiv
Norsk bokmål Hiv
Occitan Virus de l'immunodeficiéncia umana
ଓଡ଼ିଆ ଏଚ.ଆଇ.ଭି.
ਪੰਜਾਬੀ ਐਚਆਈਵੀ
Polski Ludzki wirus niedoboru odporności
پښتو اېچ آی وي
Português Vírus da imunodeficiência humana
Română HIV
Русский Вирус иммунодефицита человека
Ikinyarwanda Virusi itera SIDA/SIDA
Саха тыла Иммунитеты девициттыыр вирус
ᱥᱟᱱᱛᱟᱲᱤ ᱮᱰᱥ
Srpskohrvatski / српскохрватски HIV
සිංහල මානව ප්‍රතිශක්ති ඌණතා වෛරසය
Simple English HIV
Slovenčina Vírus ľudskej imunitnej nedostatočnosti
Slovenščina HIV
Shqip HIV
Српски / srpski ХИВ
Sunda HIV
Svenska Hiv
Kiswahili Virusi vya UKIMWI
தமிழ் எச்.ஐ.வி
తెలుగు HIV
Тоҷикӣ ВНМО
ไทย เอชไอวี
Türkmençe AIW
Tagalog HIV
Türkçe HIV
Українська Вірус імунодефіциту людини
Oʻzbekcha / ўзбекча OIV
Tiếng Việt HIV
Winaray HIV
吴语 人类免疫缺陷病毒
მარგალური ადამიერიშ იმუნოდეფიციტიშ ვირუსი
Yorùbá Èràn àìtóagbóguntàrùn ènìyàn
中文 人類免疫缺陷病毒
閩南語 / Bân-lâm-gú HIV
粵語 HIV

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
HIV in online stores
 
 
ኤችኣይቪ: Health
 
 
ኤችኣይቪ: Brands
 
 
ኤችኣይቪ: Services
 
 
ኤችኣይቪ: Internet
 
 
Health

Medical equipment

Accessible bathtub
Accessible toilet
Acupressure mat
Adhesive bandage
Air ioniser
Air purifier
Allergy spray
Artificial cardiac pacemaker
Aspirator
Asthma spacer
Autoinjector
Back brace
Bactericidal irradiator
Bandage
Bed pan
Bedpan
Bedsore mattress
Blood pressure gauge
Blood pressure monitor
Breast pump
Breathalyzer
Catheter
Cervical cap
Clinical thermometer
Cloth diaper
Cloth nappy
Condom
Contact lens
Continuous glucose monitor
Contraceptive sponge
Contraceptive vaginal ring
Cotton buds
Cotton swabs
Crutch
Cupping therapy
Defibrillator
Dental floss
Diaper
Diaphragm
Dosimeter
Douche
Electric blanket
Electric toothbrush
Electrical muscle stimulation
Electronic cigarette
Eyeglasses
Female condom
Femidom
First aid kit
Glasses
Glucose meter
Glucose test strips
Grab bar
Hand sanitizer
Handheld massager
Handrail
Hearing aid
Heating pad
Hospital bed
Hot water bottle
Hypodermic needle
Infusion pump
Inhaler
Intrauterine contraceptive device
Intrauterine device
Intravaginal ring
Inversion table
Lift chair
Massage chair
Massage cups
Massage table
Medical device
Medical equipment
Medical gloves
Medical plaster
Medical thermometer
Menstrual cup
Menstrual pad
Mobility aid
Mobility scooter
Mustard plaster
Nappy
Nasal aspirator
Nebuliser
Nebulizer
Nitrate detector
Nitrate tester
NuvaRing
Oral irrigator
Ostomy pouching system
Patient lift
Pessary
Pregnancy test
Puffer
Respirator
Rollator
Safety rail
Sanitary napkin
Sanitary pad
Sanitary towel
Sex toy
Shower bench
Showering bench
Sit-to-stand lift
Sling lift
Spectacles
Sphygmomanometer
Stethoscope
Sticking plaster
Stretcher
Surgical mask
Syringe
Tampon
Test strips
Toilet chair
Toilet paper
Toilet tissue
Toothbrush
Toothpaste
Transfer bench
Urinal
Urine bottle
V-Ring
Vacutainer
Vacuum cups
Vaginal ring
Walk-in bathtub
Walker
Walking cane
Walking frame
Walking stick
Wheelchair
Zimmer frame
blood pressure meter

Drugs

+ Analgesics
+ Anesthetics
+ Anti-acne preparations
+ Anti-diabetic drugs
+ Anti-infective agents
+ Anti-inflammatory and antirheumatic products
+ Antianemic preparations
+ Antianginals
+ Antiarrhythmic agents
+ Antiasthmatic drugs
+ Antibiotics
+ Antibiotics and chemotherapeutics for dermatologic use
+ Anticonvulsants
+ Antidiarrhoeals
+ Antidiuretics
+ Antidotes
+ Antiemetics
+ Antiflatulents
+ Antifungals
+ Antifungals for dermatologic use
+ Antigout agents
+ Antihemorrhagics
+ Antihypertensive agents
+ Antihypotensive agents
+ Antineoplastic and immunomodulating drugs
+ Antineoplastic drugs
+ Antiobesity drugs
+ Antiparasitic agents
+ Antiparkinsonian agents
+ Antipruritics
+ Antipsoriatics
+ Antipyretics
+ Antiseptics and disinfectants
+ Antispasmodics
+ Antithrombotic agents
+ Antithyroid drugs
+ Antitussives
+ Antivirals
+ Appetite stimulants
+ Blood substitutes
+ Carbonic anhydrase inhibitors
+ Cardenolides
+ Cardiac stimulants
+ Centrally selective drugs
+ Combination drugs
+ Condoms
+ Decongestants
+ Dental drugs
+ Dermatologic drugs
+ Dermatologic preparations of corticosteroids
+ Dietary supplements
+ Diuretics
+ Drug-related lists
+ Drugs acting on the blood and blood forming organs
+ Drugs acting on the cardiovascular system
+ Drugs acting on the gastrointestinal system and metabolism
+ Drugs acting on the genito-urinary system
+ Drugs acting on the musculoskeletal system
+ Drugs acting on the nervous system
+ Drugs acting on the respiratory system
+ Drugs by country
+ Drugs by mechanism of action
+ Drugs by target organ system
+ Drugs for acid-related disorders
+ Emetics
+ Emollients and protectives
+ Erythropoiesis-stimulating agents
+ Expectorants
+ Galactagogues
+ Growth hormone secretagogues
+ Hair loss medications
+ Hormonal agents
+ Hypolipidemic agents
+ Immunomodulating drugs
+ Inotropic agents
+ Intrauterine contraception
+ Laxatives
+ Loop diuretics
+ Medicated dressings
+ Medicinal herbs and fungi
+ Medicinal plants
+ Melatonin
+ Motility stimulants
+ Muscle relaxants
+ Nasal sprays
+ Neuromuscular blockers
+ Neuroprotective agents
+ Ophthalmology drugs
+ Orphan drugs
+ Osmotic diuretics
+ Osteoporosis drugs
+ Otologicals
+ PPAR agonists
+ Parasympathomimetics
+ Peripherally selective drugs
+ Potassium-sparing diuretics
+ Preparations for treatment of wounds and ulcers
+ Probiotics
+ Prodrugs
+ Psychoactive drugs
+ Respiratory agents
+ Sex hormones
+ Sexual dysfunction drugs
+ Spermicide
+ Sympathomimetics
+ Systemic hormonal preparations
+ Thiazides
+ Tocolytics
+ Toxins
+ Urologicals
+ Vaccines
+ Vasoconstrictors
+ Vasodilators
+ Veterinary drugs
+ Vitamins
+ World Health Organization essential medicines

Medical specialties


Diseases and disorders


Medical treatments


Health


Alternative medicine


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ኤችኣይቪ - The complete information and online sale with free shipping