NewsVideoSalePhotoMap

ግዕዝኤዲት

ግዕዝኤዲት

ግዕዝኤዲት (GeezEdit) የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር ከኣቀረባቸው የተለያዩ ፕሮግራሞች ኣንዱ ነው። ግዕዝኤዲት ለመጀመሪያ ጊዜ ለገበያ የቀረበው እ.ኤ.ኣ. በ1994 ነው።

ግዕዝኤዲት: ግዕዝኤዲት ነፃ መክተቢያ

ነፃ የአማርኛ መክተቢያ የማንንም ፈቃድና ዕርዳታ ሳይጠየቅ ግዕዝን በዊንዶውስ እና ማክ ኮምፕዩተሮች መክተብ ያስችላል። ለምሳሌ ያህል http://freetyping.geezedit.com Archived ዲሴምበር 4, 2020 at the Wayback Machine ድረ ገጽ ሄዶ "ግዕዝኤዲት" የሚለውን ቃል ከትቦና ቀድቶ (ኮፒ) ቃሉን የውክፔዲያ መፈለጊያ ውስጥ በመለጠፍ (Paste) በዓማርኛ መፈለግ (Search) ይቻላል።

ኣንድ ሌላ ቦታ የተጻፈ የዓማርኛ ጽሑፍ ኮፒ ኣድርጎ የግዕዝኤዲት መክተቢያ ገጽ ላይ በመለጠፍ ጽሑፉን ማረምና ማሻሻል ይቻላል። ይህ ፕሮግራም በነፃ በተሰጠበት ኣራት ዓመታት ውስጥ ከ፩ ሚሊዮን ጊዜ በላይ በተጠቃሚዎች ተከፍቷል። ጽሑፉንም በኢ-ሜይል ለእራስ በመላክ በእጅ ስልክ ማንበብ ስለሚቻል ዓማርኛውን በላቲን ፊደል ከመጻፍ ይገላግላል። እንዲህም ሆኖ ብዙ ኢትዮጵያውያን ገጹን ለማያውቁት ስለማያስተዋውቁ ድርሻዎቻቸውን እንዲወጡ ግንዛቤ ማስጨበጥ ኣንዳስቸገረ ቆይቷል። ግዕዝ ኮምፕዩተራይዝድ ሲደረግ የተከተበው በሁለት መርገጫዎች ነበር። ስለዚህ ማንኛውንም የግዕዝ ቀለም በሦስት መርገጫዎች መክተብ ነውር ነው። ምክንያቱም ሁሉንም የግዕዝ ቀለሞች እንደ ላቲኑ መክተቢያ በኣንድና ሁለት መርገጫዎች መክተብ ስለተቻለ ልንደሰትና ፊደላችንን ለዓለም የምናስተዋውቅበት ጊዜው ኣሁን ስለሆነ ነው።

የነፃው ድረገጽ ኣንዱ ትልቅ ጥቅም በቤተ መጽሓፍት ኮምፕዩተሮች ዓማርኛ ጽሑፎችን ለመፈለግና ለማተም ነው። [1]

ግዕዝኤዲት ግዕዝን ኮምፕዩተራይዝ በኣደረጉት በዶ/ር አበራ ሞላ የተፈጠረ ኣዲስ የግዕዝ መክተቢያ ነው። በእዚህ አዲስ ዘዴ እያንዳንዱ የግዕዝ ቀለም የሚከተበው በአንድ ወይም ሁለት መርገጫዎች ብቻ ነው። [2] ግዕዝኤዲት ቪድዮም እዚህ አለ። [3] የግዕዝኤዲት ኣከታተብ የመጀመሪያውን የባለቤትነት መብት ቍጥሩ 9,000,957 የዩናይትድ እስቴትስ ፓተንት ኣግኝቷል። [4]

ግዕዝኤዲት: ግዕዝኤዲት ለዊንዶውስ

ለማይክሮሶት ዊንዶውስ ለእክስፒ እስከ ዊንዶውስ 10 ጋር የሚሠራ እዚህ ኣለ። [5]

ግዕዝኤዲት: ግዕዝኤዲት ለእጅ ስልኮች

ለኣፕል ኣይፎን የእክ ስልክና ኣይፓድ ከዊንዶውስ ጋር ኣንድ ዓይነት በሆነው ኣከታተብ የሚሠራ ኣለ።

ግዕዝኤዲት: ግዕዝኤዲት ለኣንድሮይድ የእጅ ስልክ

ግዕዝኤዲት ለኣይፎን ፳፻፯ ዓ.ም.

ግዕዝኤዲት: የውጭ መያያዣዎች

  • [6] Archived ኖቬምበር 19, 2012 at the Wayback Machine የድሮይድ የእጅ ስልክ ገጽ
  • ዓለምኣቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እውቀት መለዋወጫ መረብ Archived ዲሴምበር 27, 2012 at the Wayback Machine
  • ኣበራ ሞላ
  • GeezEdit Archived ኦክቶበር 31, 2012 at the Wayback Machine
  • [7] Ethiopic Character Entry, Dr. Aberra Molla ዶ/ር ኣበራ ሞላ]
  • [8] Ethiopic Character Entry U.S.A. Patent 9,000,957
  • [9] ግዕዝኤዲት ለኣይፎንና ኣይፓድ
  • [10] ግዕዝኤዲት ፈስቡክ

Today's special offers

Quick Links


🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
ግዕዝኤዲት in online stores
 
 
ግዕዝኤዲት: Brands
 
 
ግዕዝኤዲት: Services
 
 
ግዕዝኤዲት: Internet
 
 
Books

Literature


Books


Films


Television series


Animated films


Music


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ግዕዝኤዲት - The complete information and online sale with free shipping