NewsVideoSalePhotoMap

ወላይታ

ወላይታ

ወላይታ በቀድሞ ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ባሁኑ ደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሚገኝ ና የራሱ የሆነ ቋንቋና ባህል ያለው ብሔር ሲሆን ከሲዳማ፡ ከከምባታ፡ ከሃዲያና ተመሳሳይ ቋንቋ ከሚናገሩ ከኩሎ ኮንታጎፋጋሞ ሕዝብ በዙሪያው ይገኛል። ወላይታ ህዝቡ በጣም የተደባለቀ ሲሆን በከተማ ሆነ በገጠር አከባቢ ልቆ የሚገኝ ኃይማኖት ፕሮቴስታንት ሲሆን ኦርቶዶክስና እስልምና እምነትቶች ይገኙበታል።

የወላይታ ልጃገረድ

የወላይታ ብሔር መነሻ ዎላይታ ዞን ሲሆን ብሔሩ በአስራ ስድስት ወረዳዎችና አስራ አንድ ከተማ መስተዳደሮች ሰፍሮ ይገኛል። እነሱም፦ 1ኛ - ዳሞት ጋሌ ዋና ከተማው ቦዲቲ፡ 2ኛ -ዳሞት ወይዴ ዋና ከተማው፦ በዴሳ፡ 3ኛ -ቦሎሶ ሶሬ ዋና ከተማው አረካ፡ 4ኛ -ሁምቦ ዋና ከተማው ጠበላ፡ 5ኛ - ኦፋ ዋና ከተማው ገሱባ፡ 6ኛ- ሶዶ ዙሪያ ዋና ከተማው ዎላይታ ሶዶ፡ 7ኛ- ኪንዶ ኮይሻ ዋና ከተማው ባሌ ሀዋሳ፡ 8ኛ- ቦሎሶ ቦምቤ ዋና ከተማው ቦምቤ፡ 9ኛ-ዳሞት ሶሬ ዋና ከተማው ጉኑኖ፡ 10ኛ- ድጉና ፋንጎ ዋና ከተማው ቢጣና፡ 11ኛ ዳሞት ፑላሳ ዋና ከተማው ሻንቶ፡ እና 12ኛ ኪንዶ ዲዳዬ ዋና ከተማው ሀላሌ፡ 13ኛ ባይራ ኮይሻ ዋና ከተማው በቅሎ ሰኞ፡ 14ኛ ካዎ ኮይሻ ዋና ከተማው ላሾ፡ 15ኛ አባላ አባያ ዋና ከተማው አባላ ፓራቾ፡ 16ኛ ሆቢቻ ዋና ከተማው ሆቢቻ ባዳ ናቸው። ከነዚህም የከተማ መስተዳደሪነት ያገኙ ከተሞች፡ ወላይታ ሶዶ፤ አረካ፤ ቦዲቲ፤ ገሱባ፤ ጉኑኖ፣ ባሌ ሀዋሳ በዴሳ፣ ሻንቶ፣ ቦምቤ፣ ዳንቷ እና ጠበላ ናቸው።

ወላይታ ከደቡብ ካሉት አከባቢዎች በትምህርት፡ በልማትና በማህበራዊ ሁኔታዎች ልቆ ሊገኝበት የቻለበት ሁኔታዎች ይታያል። ይህም የሆነበት ምክንያት በቀደማዊ ኃ/ስላሴ ዘመነ መንግስት ምዕራባዊያን በብዛት ገብተው የአከባቢውን ሕዝብ ከመጽሓፍ ቅዱስ ጋር የቀለም ትምህርት አጣምረው ስለሰጡ እድሉን በመጠኑም ቢሆን በመጠቀማቸውና በየጊዜው በአከባቢው የሚመደቡ አስተዳዳሪዎች ጠንካራ በመሆናቸው ነው ይባላል።

በቀድሞ ዘመን በወላይታ በርካታ ምሁራን ብቅ ብቅ ብለው ነበር። ከነዚህም ምሁራን በደቡብ ኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመሪያው ዶክተርና የጦር ጄኔራል ለመሆኑ የበቁ ብ/ጄኔራል ዶ/ር ጋጋ ኤልጆ በአብይነት ሲጠቀሱ ፦ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ካንገት በላይ ስፔሻሊስት ዶ/ር ታዲዮስ ሙንኤ; ኢትዮጵያ ካሏት ጥቂት የፕላስቲክ ቀዶ ጥገና ባለሙያዎች አንዱ የሆኑት ዶ/ር ቀለሙ ደስታአሜሪካን አገርዩኒቨርስቲ ኦፍ ፍሎሪዳ ታዋቂ ሓኪምና ረዳት ፕሮፌስር የሆኑ ዶ/ር ይስሓቅ ዳልኬ ናቸው።[1] Archived ኦገስት 29, 2007 at the Wayback Machine ዶ/ር ይስሓቅ በትምህርት ውጤታቸው ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ልቀው በመገኘታቸው ከአጼ ኃይለስላሴ እጅ የወርቅ ሰዓት የተሸለሙ 2ኛው የወላይታ ተወላጅ ሲሆኑ ዳዊት ጦሼ ደግሞ የመጀመሪያው ናቸው።

የወላይታ ታሪክ ሲወሳ የወላይታ የልማት ሰው በሚል የሚታወቁ ወ/ሰማዕት ስም ሁሌም አብሮ ይወሳል። ደ/ች ወ/ሰማዕት በአስተዳዳሪነት በቆዩበት በአጼ ኃ/ስላሴ ዘመነ መንግስት ብዙ የልማት ስራዎችን አከናውነዋል። ከሰሯቸው አበይት ስራዎቻቸውም ፦

  • በጊዜው የነበሩትን ሰባቱንም ወረዳዎች የሚያገናኝ መንገድ አሰርተዋል።
  • በሚሲዮናዊያን አማካኝነት የመጀመሪያውን የደቡብ ሆስፒታል አስገንብተዋል።
  • ወላይታን ከምዕራብ ኢትዮጵያ የሚያገናኝና 90 ሜትር ርዝመት ያለውን ታሪካዊውን የኦሞ ድልድይ አሰርተዋል።
  • ወጣቱ ትርፍ ጊዜውን የሚያሳልፈበትን ወወክማ የወጣቶች መንደር ከዘመናዊ በተ-መጻሕፍት ጋር አሰርተዋል።
  • በሶዶ ከተማ ዘመናዊ የገበያ አዳራሽ ከማሰራታቸው ነው።
  • ከይርጋለም ቀጥሎ በደቡብ የመጀመሪያውን ከፍተኛ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አሰርተዋል።

ደ/ች ወ/ሰማዕት በወቅቱ ማንም ወጣት የሆነ መንገድ ዳር ቆሞ ሲያወራ ካዩ ይበሳጩ እንደነበርና ከመኪናቸው ወርደው ስራ እንዲሰሩ ወይም ት/ቤት እንዲሄዱ ይመክሩም እንደነበር ይነገርላቸዋል።

ደ/ች ወ/ሰማዕት በሰብዓዊ መብት ረገድ ግን ጨቋኝ: ህዝብን የማያከብር: ግብረ-ገብነት የጎደለው ሰው ነው:: ገዥ መደብ ነኝ እያለ የወላይታ አባቶቻችን ሲያሰቃይ ነበሩ:: በ ወ/ሰማዕት ተመቶ የሞቱ ወላይታ አባቶችም እንዳሉ የ ቦጋለ ዋለሉ ቤተሠብ ይናገራሉ::

ዶ/ር ተመስገን ላንቴራ ባሁኑ ጊዜ ባገር ውስጥና ከአገር ውጭ በተሳተፉበት የሙያ ዘርፍ ሁሉ ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር አንቱታን የተጎናጸፉ የወላይታ ተወላጆች ብዛት በርካታ ነው።

ወላይታ: የውጭ መያያዣ

  • በዉብ ተፈጥሮው እጅግ ብዙ ጎብኚዎች እየሳበ ያለውን የወላይታ አጆራ ፏፏቴ ለማየት ይህን ይጫኑ Archived ኦገስት 31, 2014 at the Wayback Machine

Today's special offers

Quick Links

ወላይታ in other languages


🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Welayta people in online stores
 
 
ወላይታ: Travel
 
 
ወላይታ: Brands
 
 
ወላይታ: Services
 
 
ወላይታ: Internet
 
 
Travel

Camping equipment

Air mattress
Alcohol stove
Aleutian kayak
Alpenstock
Avalanche transceiver
Axe
Backpack
Baggage
Basha
Beach umbrella
Bear-resistant food storage container
Bell tent
Belly bag
Belt bag
Bender tent
Beverage-can stove
Billycan
Binoculars
Bivouac shelter
Boat
Briefcase
Buddy Burner
Bum bag
CQC-6
Campervan
Campingaz
Campmobile
Canoe pack
Canteen
Carabiner
Caravan
Chuck box
Compass
Cord lock
Corf
Cowboy bedroll
Crab trap
Crampons
Deckchair
Diving mask
Duffel bag
Duluth pack
Dutch oven
Dynamic rope
Fanny pack
Field ration
Firelighter
First aid kit
Fish hook
Fish trap
Fishfinder
Fishing bait
Fishing basket
Fishing float
Fishing line
Fishing lure
Fishing reel
Fishing rod
Fishing tackle
Flare
Fly
Folding chair
Folding table
Garment bag
Guide book
Hammock
Hammock camping
Hand luggage
Hand warmer
Harpoon
Hexamine fuel tablet
Hiking boot
Hobo stove
Hunting knife
Hybrid bicycle
Hydration pack
Hydration system
Ice axe
Ice tool
Inflatable boat
Inflatable pool
Insect repellent
Kayak
Kelly Kettle
Layered clothing
Leatherman
Lobster hook
Lobster trap
Loue
Luggage lock
Lusikkahaarukka
Machete
Match
Mess kit
Money belt
Mosquito net
Mountain bike
Mountaineering boot
Multi-fuel stove
Multi-tool
Noseclip
Oilskin
Outboard motor
Packbow
Packing cube
Packraft
Paddle
Parasol
Pasiking
Personal watercraft
Phase-change material
Pocketknife
Polespear
Popup camper
Portable stove
Portable water purification
Primus stove
Pulk
Puukko
Quiver tip
Raincoat
Recreational vehicle
Rope
SOG Knife
Saddlebag
Sami knife
Satellite navigation device
Sebenza
Shamiana
Shelter-half
Sibley tent
Sierra cup
Sleeping bag
Sleeping bag liner
Sleeping pad
Snorkel
Snowshoe
Solar Spark Lighter
Space blanket
Speargun
Spork
Sterno
Stuff sack
Suit bag
Suitcase
Sun protective clothing
Sunglasses
Sunscreen
Survival knife
Svea 123
Swag
Swimbait
Swimfin
Swiss Army knife
Tarp tent
Tarpaulin
Teardrop trailer
Tent
Tent peg
Tent platform
Therm-a-Rest
Tinderbox
Touring bicycle
Towel tablet
Trangia
Travel bag
Travel guide
Travel pack
Travel trailer
Travel wallet
Tree tent
Trekking pole
Trident
Truck camper
Truck tent
Umbrella
Umbrella hat
Umnumzaan
Vacuum flask
Waders
Walkie-talkie
Warrior knife
Water scooter
Wetsuit
Zip line

Tourism


Tourist attractions


Travel


Hotels


Airlines


 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ወላይታ - The complete information and online sale with free shipping