NewsVideoSalePhotoMap

ዓማርኛ

ዓማርኛ

አማርኛ ፡ የኢትዮጵያ ፡ መደበኛ ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። ሴማዊ ፡ ቋንቋዎች ፡ ውስጥ ፡ የሚመደብ ፡ ሲሆን ፡ ካረቢኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ሁለተኛ ፡ ብዙ ፡ ተናጋሪዎች ፡ ያሉት ፡ ቋንቋ ፡ ነው ። በአፍሪካ ፡ ከስዋሂሊ ፡ ቀጥሎ ፡ 3 ፡ ቦታ ፡ የያዘ ፡ ነው(በተናጋሪ ፡ ቁጥር)። እንዲያውም ፡ 85.6 ፡ ሚሊዮን ፡ ያህል ፡ ተናጋሪዎች ፡ እያሉት ፣ አማርኛ ፡ ከአረብኛ ፡ ቀጥሎ ፡ ትልቁ ፡ ሴማዊ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የሚጻፈውም ፡ በአማርኛ ፡ ፊደል ፡ ነው። አማርኛ ፡ ከዓረብኛና ፡ ከዕብራይስጥ ፡ ያለው ፡ መሰረታዊ ፡ ልዩነት ፡ እንደ ፡ ላቲን ፡ ከግራ ፡ ወደ ፡ ቀኝ ፡ መጻፉ ፡ ነው።

የዐምሐራ * ግዛት ፡ ተብሎ ፡ የሚታወቀው ፡ ቦታ ፡ በአሁኑ ፡ መካከለኛና ፡ ደቡብ ፡ ወሎ ፡ እና ፡ ሰሜን ፡ ሸዋ ፡ ይገኝ ፡ እንደነበር ፡ በታሪክ ፡ ይጠቀሳል። ከክርስቶስ ፡ ልደት ፡ በፊት ፡ ከ200 - 130 ዓ.ዓ. ፡ የነበረው ፡ አጋታርከስ ፡ ስለ ፡ ቀይ ፡ ባህር ፡ እና ፡ አካባቢው ፡ ሲጽፍ ፣ ትሮጎዶላይት ፡ ያላቸው ፡ ሕዝቦች – τής Kαμάρ λέξιςα (የካማራ Camàra ቋንቋ) ወይንም ፡ Kαμάρα λέξιςα (ካማራ Camàra ቋንቋ) ይናገሩ ፡ እንደነበር ፡ ዘግቧል። ከዚህ ተነስተው ፡ የተለያዩ ፡ ታሪክ ፡ አጥኝዎች ፡ የአጋታርከስ ፡ ካማራ ፡ ቋንቋ ፡ የአሁኑ ፡ አማርኛ በወር የቋንቋ አባሪና ፡ ወላጅ ፡ እንደሆነ ፡ ያስረዳሉ።

ትክክለኛው ፡ አማርኛ ፡ አንዳንዴ ፡ "የንጉሥ ፡ ቋንቋ" ፡ ወይም ፡ ደግሞ ፡ "ልሳነ-ንጉሥ" በመሰየም ፡ ታወቋል። አማርኛ ፡ ልሳነ-ንጉሥ ፡ የሆነው ፡ በ1272 ዓ.ም. ከዛጔ ሥርወ መንግሥት ፡ በኋላ ፡ አጼ ፡ ይኩኖ ፡ አምላክ ፡ ሰሎሞናዊውን ፡ ሥርወ-መንግሥት ፡ መልሶ ፡ ሲያቋቁም ፡ ነበር። አማርኛ ፡ ልሳነ-ጽሑፍ ፡ መሆን ፡ የጀመረው ፡ በ14 ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ ላይ ፡ ሲሆን ፡ ይህንንም ፡ ያደረገው ፡ ሁሉንም ፡ የግዕዝ ፡ ፈደላትን ፡ በመውሰድና ፡ 6 ፡ አዳዲስ ፡ የላንቃ ፡ ፊደላትን ፡ (ማለትም ሸ ፣ ቸ ፣ ኘ ፣ ዠ ፣ ጀ ፣ ጨ) እና ፡ ኸን ፡ በመጨመር ፡ ነበር። ነገር ፡ ግን ፡ በጽሑፍ ፡ ይበልጥ ፡ መስፋፋት ፡ የጀመረው ፡ ከአጼ ፡ ቴዎድሮስ ፡ ጀምሮ ፡ ሲሆን ፡ ለእዚህም ፡ በተለይ ፡ አስተዋጽኦ ፡ ያደረገው ፡ ጸሐፊያቸው ፡ ደብተራ ፡ ዘነብ ፡ ነበር። አማርኛ ፡ በተለይ ፡ የተስፋፋው ፡ የዳግማዊ ፡ አጼ ፡ ምኒሊክን ፡ የግዛት ፡ ማስፋፋት ፡ ዘመቻ ፡ ተከትሎና ፡ እንዲሁም ፡ ዘመናዊ ፡ ትምህርት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከተጀመረ ፡ በኋላ ፡ ነበር።

አማርኛ ለብዙ ዘመናት በእጅ ሲጻፍ ቆይቶ በ፲፱፻ ዓ.ም. ገደማ በማተሚያ መሣሪያ ሊከተብ ችሏል። የግዕዝን ፊደል በዶ/ር ኣበራ ሞላ ፈጠራ ወደ ኮምፕዩተር ገብቶ ከ፲፱፻፹ ዓ. ም. ወዲህ በኮምፕዩተር መጠቀም ከመቻሉም ሌላ በዩኒኮድ ዕውቅና ኣግኝቷል። ይህ የተስፋፋ ገጽም የቀረበው በእዚሁ ሥርዓት ሲሆን በቋንቋው የተጻፉ መረጃዎች ቊጥሮች እያደጉ ነው። የዓማርኛ ፊደልና ቋንቋም ዕውቅና እያደገ ስለመጣ በእጅ ስልኮችም በሚገባ ሥራ ላይ እየዋለ ነው። ኣፕል የቋንቋ ገበታዎቹን ሌሎችም እንዲጠቀሙበት በ፳፻፯ ዓ. ም. ስለከፈተ ዓማርኛን እንደሌሎች የዓለም ባለፊደል ቋንቋዎች መርጦ መጠቀም ተችሏል። በ፳፻፰ ዓ. ም. ግዕዝ የመጀመሪያን የኣሜሪካ የባለቤትነት መታወቂያ (ፓተንት) ኣግኝቷል። [1]

ይህም የሆነው በየካቲት 10 ቀን 2008 ዓ.ም. አማርኛ ወደ ማናቸውም ሌላ ቋንቋ በኮምፒውተር በቀላሉ ወደሚተረጎሙት ቋንቋዎች ገብታለች። ሆኖም የትርጉሙ ጥራት ከፍ ያለ ሳይሆን ስኅተቶች የተሞላበት ሆኖ ቀርቷል።

ዘዬ

አማርኛ ቋንቋ ወስጥ አራት ዋና ዘዬዎች አሉ እነሱም የጎንደር፣ የጎጃም፣ የወሎ፣ የሸዋ እና ዘመናዊ አማርኛ ናቸው። ዘየወቹ ብዙም ልዩነት የላቸውም ይህም ማለት ሁለት የተለያየ አማርኛ የሚያወሩ ሰዎች ይግባባሉ ማለት ነው። በመላ ኢትዮጵያ ውስጥ በስፋት የሚነገረው ዘመናዊ አማርኛ ነው። ዘመናዊ አማርኛ በብዛት በሸዋ አማርኛ ላይ የተመሰረተ ሲሆን የሚለይበት ብዙ ገጸ ባህሪያትም አሉ። ከነዚህ በሃሪያት ውስጥ የሚከተሉት የተወሰኑት ናቸው።

ሸዋ አማርኛ ዘመናዊ አማርኛ

'ቀ' እንደ 'ኧ' ሲባል 'ቀ' እንደ 'ቀ' ነው የሚባለው

'ከ' በ'ተ' እና በ'ኸ' ሲባል 'ከ' እንደ 'ከ' ይባላል

ከላይ ከተጠቀሱት ምሳሌያት ማየት እንደሚቻለው ከሸዋ አማርኛ በተቃራኒ ዘመናዊ አማርኛ እንደሚጻፈው ነው የሚባለው። በተጨማሪም ዘመናዊ አማርኛ ውስጥ ብዙ የተውሶ ቃላት ይገኛሉ።

ዓማርኛ: ትንተና

ሷዴሽ ዝርዝር 207 ተራ ቃላት ውስጥ

  • 28 ቃላት ወይም 13.5% ከግዕዙ በምንም አይለዩም (አንተ፣ እንስሳ፣ ዓሣ፣ ፍሬ፣ ሥጋ፣ ደም፣ ዐይን፣ አፍ፣ እግር፣ ክንፍ፣ ልብ፣ ነከሰ፣ ሞተ፣ ቆመ፣ ዞረ፣ አሠረ፣ ፀሐይ፣ ኮከብ፣ ባሕር፣ ደመና፣ ሰማይ፣ ነፋስ፣ ጢስ፣ እሳት፣ ሌሊት፣ ዓመት፣ ክብ፣ ስም።)
  • 77 ወይም 37% ከግዕዙ ቃላት በቀጥታ የተደረጁ ናቸው (እኔ፣ እኛ፣ እናንተ፣ ማን፣ ምን፣ የት፣ መቼ፣ ሁሉ፣ ብዙ፣ አንድ፣ ሁለት፣ ሦስት፣ አራት፣ አምስት፣ ረጅም፣ ከባድ፣ ትንሽ፣ አጭር፣ ጠባብ፣ ቀጭን፣ ሴት፣ ሰው፣ ልጅ፣ ሚስት፣ አባት፣ ወፍ፣ ቅማል፣ ዘር፣ ቅጠል፣ ሥር፣ ልጥ፣ ሣር፣ አጥንት፣ ስብ፣ እንቁላል፣ ቀንድ፣ ጸጉር፣ ራስ፣ ጥፍር፣ እጅ፣ ጉበት፣ ጠጣ፣ በላ፣ ጠባ፣ ነፋ፣ ተነፈሰ፣ ሳቀ፣ አየ፣ ሰማ፣ አሠበ፣ ፈራ፣ ገደለ፣ ቈረጠ፣ መጣ፣ ወደቀ፣ ያዘ፣ ጨመቀ፣ አጠበ፣ ሳበ፣ ገፋ፣ ጣለ፣ ሰፋ፣ አለ፣ አበጠ፣ ዝናብ፣ ጨው፣ ጉም፣ አመዳይ፣ አመድ፣ ቀይ፣ ሙቅ፣ ሙሉ፣ አዲስ፣ አሮጌ፣ እርጥብ፣ ቅርብ፣ ሩቅ።)

በዝርዝሩ ከተረፉት ግማሽ ቃላት፣ ብዙዎች ከሌሎች የግዕዝ ሥሮች በሌላ መንገድ መጡ፣ ለምሳሌ "እርሱ" በግዕዝ "ውእቱ" ፈንታ፣ ከ"ርዕሱ" (ራሱ) ይመስላል።

ከግዕዝ ጭምር ከሰው ልጆች ልሳናት የተበደሩ ሌሎች ቃላት እንደ ዘመኑ ይለያያሉ፦ ከግሪክኛ፣ ከአረብኛ፣ ከፖርቱጊዝኛ፣ ከቱርክኛ፣ ከፈረንሳይኛ፣ ከጣልኛና ከእንግሊዝኛ ቃላት የተቀበሉባቸው ዘመኖች ኑረዋል። ከ16ተኛው ፡ ክፍለ ፡ ዘመን ፡ በኋላ ፡ አማርኛ ፡ ውስጥ ፡ ኦሮምኛ ፡ ቃላት ፡ መግባት ፡ ጀምረዋል ፡ ባሁኑ ፡ ሰዓትም ፡ እየገቡ ፡ ይገኛሉ።

ምሳሌዎች፦

  • ከግሪክኛ፦ ጠረጴዛ
  • ከአረብኛ፦ ባሩድ፣ ሻይ፣ ብርቱካን
  • ከቱርክኛ፦ ሰንደቅ
  • ከፈረንሳይኛ፦ ባቡር
  • ከጣልኛ፦ ቡሎን፣ መኪና
  • ከእንግሊዝኛ፦ ኢንተርናሽናል፣ ሬዲዮ
  • ከኦሮሚኛ፦ ጨጨብሳ፣ ጉዲፈቻ

ዓማርኛ: lpA

Script error: No such module "Lang". w  
  Script error: No such module "Lang".
lpA
Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang".
lpA
o Script error: No such module "Lang".
lpA
Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang".
lpA
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".
Script error: No such module "Lang".
Script error: No such module "Lang".  
Script error: No such module "Lang".  
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".  
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".  
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".    
Script error: No such module "Lang".
  Script error: No such module "Lang".
lpA
Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang".
lpA
o Script error: No such module "Lang".
lpA
Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang". Script error: No such module "Lang".
lpA

ዓማርኛ: ደግሞ ፡ ይዩ

ዓማርኛ: የውጭ ፡ መያያዣዎች

  • አማርኛ-እንግሊዝኛ ፡ መዝገበ ፡ ቃላት
  • ኢትዮፒክ.ኮም በኣበራ ፡ ሞላ Archived ኦገስት 1, 2007 at the Wayback Machine
  • አዲስ ፡ ሳይንስ
  • ዋርካ - ውይይት ፡ በአማርኛ
  • ፌስቡክ ፡ በአማርኛ
  • ግዕዝኤዲት ፡ ነፃ ፡ የአማርኛ ፡ መክተቢያ ለዊንዶውስና ማክ Archived ዲሴምበር 4, 2020 at the Wayback Machine
  • ጉግል ፡ በአማርኛ Archived ጁላይ 10, 2011 at the Wayback Machine
  • የኢትዮጵያ ፡ ፊደል
  • የiPhone አማርኛ ፡ ቋንቋ ፡ መማሪያ
  • ታይፕ፥ ኢሜል፥ እና ቴክስት በአማርኛ - iPhone
  • itunes.com/apps/amharic [2]
  • itunes.com/apps/ahaz [3]
  • [4] ግዕዝኤዲት ቴክስት በአማርኛ ለመጻፍ፣ ለመላክ፣ ለመፈለግ፣ በኣይፎን 6 እና ኣይፓድ GeezEdit Amharic Typing for iPhone 6 and iPad
  • [5] ግዕዝኤዲት ለዊንዶውስ
  • ስለ ፡ ነፃው ፡ ግዕዝኤዲት GeezEdit ቪድዮ ፡ በዶ/ር ፡ ኣበራ ፡ ሞላ ፡ እና ፡ የኣዲስ ፡ ኣበባ ፡ ዩኒቨርሲቲ ፡ ተማሪዎች
  • [6] ኣበራ ፡ ሞላ Aberra Molla, "Ethiopic character entry", published 2015-04-07, issued 2015-04-07
  • [7] ኣበራ ፡ ሞላ Aberra Molla, "Phonetic Keyboards", published 2017-08-15, issued 2017-08-15

ዓማርኛ: ማጣቀሻ

  1. ዶ/ር ፡ አንበሴ ፡ ተፈራ "የኢትዮጵያ ፡ ብሔረሰቦችና ፡ ቋንቋዎቻቸው ፡ አጭር ፡ ቅኝት Archived ጁን 17, 2012 at the Wayback Machine"
  2. https://dictionary.abyssinica.com/amharic.aspx
  3. የኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝር
  4. James Cowles Prichard, Researches into the physical history of mankind: Researches into the physical ethnography of the African races, Volume 2, Sherwood, Gilbert, and Piper, London, 1837 (page 145) (እንግሊዝኛ)
  5. Amharic Language, The national encyclopædia: a dictionary of universal knowledge, London, 1879 (እንግሊዝኛ)
  6. The Encyclopædia Britannica, or, Dictionary of arts, sciences, and general literature, Volume 13 , (1855), Page 219 (እንግሊዝኛ)
  7. Louis J. Morié, Les civilisations africaines: L'Abyssinie (Éthiopie moderne) avec un appendice diplomatique, (1904) Page 25 (ፈረንሳይኛ)


ኢትዮጵያ

ታሪካዊ ቦታዎች • አክሱምላሊበላጎንደርነጋሽሐረርደብረ-ዳሞአዲስ አበባ
አስተዳደራዊ ክልሎች • ትግራይአፋርአማራኦሮሚያሶማሌቤንሻንጉል ጉሙዝደቡብ ኢትዮጵያሲዳማማዕከላዊ ኢትዮጵያደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያጋምቤላሐረሪአዲስ አበባድሬዳዋ
ቋንቋዎች • አማርኛግዕዝኦሮምኛትግርኛወላይትኛጉራጊኛሶማሊኛአፋርኛሲዳምኛሃዲያኛከምባትኛጋሞኛከፋኛሃመርኛስልጢኛሀደሪኛ
መልክዓ-ምድር - • አባይአዋሽራስ-ዳሽንሶፍ-ዑመርጣናደንከልላንጋኖአቢያታሻላ
ከተሞች - የኢትዮጵያ ከተሞች

nbsp; |- !|Script error: No such module "Lang". |||||||||||||||colspan="2" | nbsp; |- !|Script error: No such module "Lang". |||||||||||||||colspan="2" |


Today's special offers

Quick Links

ዓማርኛ in other languages

Afrikaans Amharies
Aragonés Idioma amharico
अंगिका अम्हारिक भाषा
العربية اللغة الأمهرية
مصرى امهرى
Asturianu Amáricu
Azərbaycanca Amhar dili
Žemaitėška Amharu kalba
Bikol Central Tataramon na Amhariko
Беларуская Амхарская мова
Беларуская (тарашкевіца) Амхарская мова
Български Амхарски език
Banjar Basa Amhar
বাংলা আমহারীয় ভাষা
Brezhoneg Amhareg
Bosanski Amharski jezik
Català Amhàric
کوردی زمانی ئەمھەری
Čeština Amharština
Словѣньскъ / ⰔⰎⰑⰂⰡⰐⰠⰔⰍⰟ Амхарьскъ ѩꙁꙑкъ
Чӑвашла Амхар чĕлхи
Cymraeg Amhareg
Dansk Amharisk (sprog)
Deutsch Amharische Sprache
Ελληνικά Αμχαρική γλώσσα
English Amharic
Esperanto Amhara lingvo
Español Idioma amhárico
Eesti Amhara keel
Euskara Amharera
فارسی زبان امهری
Suomi Amharan kieli
Français Amharique
Nordfriisk Amhaarisk
Gaeilge An Amáiris
Gàidhlig Amtharais
Galego Lingua amhárica
ગુજરાતી અમ્હારિક ભાષા
Gaelg Amharish
客家語 / Hak-kâ-ngî Amhara-ngî
עברית אמהרית
हिन्दी अम्हारी भाषा
Fiji Hindi Amharic bhasa
Hrvatski Amharski jezik
Hornjoserbsce Amharšćina
Magyar Amhara nyelv
Հայերեն Ամհարերեն
Bahasa Indonesia Bahasa Amhara
Igbo Amharic language
Ilokano Pagsasao nga Amariko
ГӀалгӀай Амхарой мотт
Ido Amhara-linguo
Íslenska Amharíska
Italiano Lingua amarica
日本語 アムハラ語
ქართული ამჰარული ენა
Kabɩyɛ Amharikii kʊnʊŋ
Kumoring Basa Amharik
한국어 암하라어
Kurdî Zimanê amharî
Коми Амхара кыв
Kernowek Amharek
Latina Lingua Amharica
Лезги Амхар чӀал
Ligure Lengua amarica
ລາວ ພາສາອາມາຣາ
Lietuvių Amharų kalba
Latviešu Amharu valoda
Malagasy Fiteny amharika
Македонски Амхарски јазик
മലയാളം അംഹാറിക്ക്
मराठी अम्हारिक भाषा
Bahasa Melayu Bahasa Amhara
مازِرونی امهری
Plattdüütsch Amhaarsche Spraak
नेपाल भाषा आम्हारिक भाषा
Nederlands Amhaars
Norsk nynorsk Amharisk
Norsk bokmål Amharisk
Sesotho sa Leboa Seamhare
Occitan Amaric
Ирон Амхараг æвзаг
ਪੰਜਾਬੀ ਅਮਹਾਰੀ ਭਾਸ਼ਾ
Polski Język amharski
Piemontèis Lenga amàrica
پنجابی امہری بولی
پښتو امهري ژبه
Português Língua amárica
Runa Simi Amhara simi
Română Limba amharică
Русский Амхарский язык
ᱥᱟᱱᱛᱟᱲᱤ ᱟᱢᱦᱟᱨᱤᱠ ᱯᱟᱹᱨᱥᱤ
Sardu Limba amarica
Davvisámegiella Amharagiella
Srpskohrvatski / српскохрватски Amharski jezik
Simple English Amharic language
Slovenčina Amharčina
Slovenščina Amharščina
Soomaaliga Af-Amxaari
Српски / srpski Амхарски језик
Svenska Amhariska
Kiswahili Kiamhari
தமிழ் அம்காரியம்
ไทย ภาษาอามารา
ትግርኛ ቋንቋ ኣምሓርኛ
Tagalog Wikang Amhariko
Türkçe Amharca
Татарча / tatarça Амһара теле
ئۇيغۇرچە / Uyghurche ئامخارا تىلى
Українська Амхарська мова
اردو امہری زبان
Oʻzbekcha / ўзбекча Amhara tili
Tiếng Việt Tiếng Amhara
吴语 阿姆哈拉语
მარგალური ამჰარული ნინა
Yorùbá Èdè Àmháríkì
中文 阿姆哈拉语
閩南語 / Bân-lâm-gú Amhara-gí
粵語 阿姆哈拉文

🛈 Wikipedia
 
 
  
 
 
Amharic in online stores
 
 
ዓማርኛ: Education
 
 
ዓማርኛ: Brands
 
 
ዓማርኛ: Services
 
 
ዓማርኛ: Internet
 
 
Education

Education


Education


Academic disciplines

+ Actuarial science
+ Agronomy
+ Anthropology
+ Applied and interdisciplinary physics
+ Applied disciplines
+ Applied genetics
+ Applied microbiology
+ Applied sciences
+ Archaeological science
+ Archaeology
+ Architecture
+ Art history
+ Artificial intelligence
+ Astronomy
+ Behavioural sciences
+ Biblical studiesreligion
+ Bibliography
+ Bioinformatics
+ Biology
+ Biotechnology
+ Chemistry
+ Classification systems
+ Cognitive science
+ Communication design
+ Communication studies
+ Computational social science
+ Computer science
+ Computer-mediated communication
+ Control theory
+ Cultural studies
+ Dance science
+ Decision theory
+ Development studies
+ Earth sciences
+ Econometrics
+ Economics
+ Engineering
+ Environmental social science
+ Environmental studies
+ Euthenics
+ Food science
+ Forensics
+ Formal languages
+ Formal sciences
+ Geography
+ Health sciences
+ History
+ Horology
+ Human development
+ Human geography
+ Human sciences
+ Humanities
+ Information science
+ Information theory
+ Jurisprudence
+ Labor studies
+ Law
+ Life sciences
+ Linguistics
+ Logic
+ Mathematics
+ Media studies
+ Methodology
+ Metrology
+ Military science
+ Musicology
+ Natural history
+ Natural sciences
+ Peace and conflict studies
+ Philology
+ Physical sciences
+ Physics
+ Political science
+ Professional studies
+ Regional science
+ Religious studiesreligion
+ Science and technology studies
+ Scientific disciplines
+ Sexology
+ Smart materials
+ Social research
+ Social science methodology
+ Social sciences
+ Social theories
+ Sociology
+ Sociophysics
+ Space science
+ Sports science
+ Statistics
+ Sustainable development
+ Systems ecology
+ Systems science
+ Textual scholarship
+ Theoretical computer science
+ Urban planning

Universities and colleges

+ Academies
+ Accounting schools
+ Agricultural schools
+ Alumni by university or college by type
+ Animation schools
+ Architecture schools
+ Art schools
+ Audio engineering schools
+ Aviation schools
+ Banking schools
+ Broadcasting schools
+ Business schools
+ Chiropractic schools
+ Choir schools
+ Circus schools
+ Civil service colleges
+ Colloquial terms for groups of universities and colleges
+ Commerce schools
+ Community colleges
+ Cooking schools
+ Culture universities
+ Dance schools
+ Deaf universities and colleges
+ Dental schools
+ Design schools
+ Digital media schools
+ Distance education institutions
+ Drama schools
+ Economics schools
+ Education schools
+ Engineering universities and colleges
+ Equestrian educational establishments
+ Fashion schools
+ Film schools
+ Forestry education
+ Graphic design schools
+ Hospitality schools
+ Indigenous universities and colleges in North America
+ Information schools
+ Information technology institutes
+ Insurance schools
+ Intergovernmental universities
+ International universities
+ Journalism schools
+ Junior colleges
+ Language schools
+ Law schools
+ Liberal arts colleges
+ Maritime colleges
+ Medical schoolshealth
+ Men's universities and colleges
+ Mortuary schools
+ Music schools
+ National universities
+ Nursing schools
+ Optometry schools
+ Petroleum engineering schools
+ Pharmacy schools
+ Postgraduate schools
+ Private universities and colleges
+ Public administration schools
+ Public policy schools
+ Public universities
+ Public universities and colleges
+ Schools of informatics
+ Schools of international relations
+ Schools of mathematics
+ Schools of mines
+ Schools of public health
+ Schools of religion
+ Schools of social work
+ Schools of the performing arts
+ Sixth form colleges
+ Sports universities and colleges
+ Technical universities and colleges
+ Textile schools
+ Two year upper class colleges
+ Urban studies and planning schools
+ Veterinary schools
+ Video game universities
+ Vocational universities and colleges
+ Women's universities and colleges
+ Work colleges

Schools

+ Agricultural schools
+ Alternative education
+ Alternative schools
+ Associations of schools
+ Awards given to schools
+ Bilingual schools
+ Bluecoat schools
+ Boarding schools
+ Charter schools
+ Coding schools
+ Community schools
+ Comprehensive schools by country
+ Conductive education schools
+ Day schools
+ Eco-Schools
+ Elementary and primary schools
+ Experiential learning schools
+ Experimental schools
+ Fair trade schools
+ Finishing schools
+ Forest kindergartens
+ Grammar schools
+ High schools and secondary schools
+ History of schools
+ International schools
+ Joint-venture schools
+ K-12 schools
+ Kindergarten
+ Labor schools
+ Laboratory schools
+ Language schools
+ Lists of schools
+ Lyceums
+ Magnet schools
+ Middle schools
+ Military schools
+ Minority schools
+ Online schools
+ Preparatory schools (Commonwealth)
+ Preschools
+ Private schools
+ Public schools
+ Railway schools
+ Ranch schools
+ Regional education units
+ Religious schools
+ Rosenwald schools
+ School accreditors
+ School boards
+ School buildings
+ School buses
+ School colors
+ School districts
+ School examinations
+ School images
+ School mascots
+ School museums
+ School systems
+ School terminology
+ School traditions
+ School types
+ Schoolhouses
+ Schools by association
+ Schools by city
+ Schools by continent
+ Schools by country
+ Schools by medium of instruction
+ Schools by type
+ Schools of social work
+ Schools programs
+ Schoolteachers
+ Segregated schools
+ Selective schools
+ Semester schools
+ Single-gender schools
+ Sixth form colleges
+ Special schools
+ Specialist schools
+ Sports schools
+ State schools
+ Summer schools
+ Technical schools
+ Training ships
+ Translation and interpreting schools
+ Trilingual schools
+ Types of vocational school
+ University-affiliated schools
+ University-preparatory schools
+ Vocational schools
+ Waldorf schools
+ Women's Leadership Schools
+ Works about schools

 
 
Quick Links

Goods

+ Advertising
+ Agriculture
+ Airports
+ Amphibians
+ Animals
+ April
+ Arts
+ August
+ Australia
+ Auto parts
+ Automobiles
+ Automotive electronics
+ Baby products
+ Birds
+ Books
+ Brands
+ Building materials
+ Calendar
+ Camping equipment
+ Canada
+ Cars
+ Cashback
+ Children
+ Children's clothing
+ Cities
+ Clothing
+ Companies
+ Computers
+ Concerts
+ Construction
+ Consumer electronics
+ Cooking appliances
+ Cooking utensils
+ Cosmetics
+ Countries
+ Coupons
+ Credit
+ Crockery
+ December
+ Dietary supplements
+ Discounts
+ Diseases and disorders
+ Domains
+ Drinks
+ Drugs
+ Education
+ Elections
+ Electronics
+ Employment
+ Fashion accessories
+ February
+ Festivals
+ Films
+ Finance
+ Firearms
+ Fish
+ Food
+ Food and drink
+ Food preparation appliances
+ Food preparation utensils
+ Food products
+ Foods
+ Footwear
+ Friday
+ Furniture
+ Goods
+ Headgear
+ Health
+ Heating, ventilation, and air conditioning
+ Hobbies
+ Holidays
+ Home
+ Home appliances
+ Horticulture and gardening
+ Hotels
+ Household chemicals
+ Hygiene
+ India
+ Industries
+ Industry
+ Information
+ Insects
+ Internet
+ Ireland
+ January
+ Jewellery
+ Jewelry
+ July
+ June
+ Kitchenware
+ Languages
+ Law
+ Light fixtures
+ Lists
+ Literature
+ Manufacturers
+ Manufacturing companies
+ March
+ May
+ Medical equipment
+ Medical treatments
+ Medicine
+ Memorabilia
+ Military
+ Mobile phones
+ Monday
+ Money
+ Motor scooters
+ Motorcycles
+ Music
+ Musical instruments
+ Nature
+ New Zealand
+ Nigeria
+ November
+ October
+ Office equipment
+ Olympic Games
+ Online retailers
+ Optical devices
+ Pakistan
+ Payment systems
+ Payments
+ People
+ Perfumery
+ Plants
+ Plumbing
+ Politics
+ Products
+ Real estate
+ Regions
+ Religion
+ Sale
+ Saturday
+ Science
+ Search
+ September
+ Services
+ Sex
+ Sex industry
+ Singapore
+ Smartphones
+ Software
+ Sport
+ Sports
+ Sports equipment
+ Stationery
+ Stores
+ Sunday
+ Television
+ Theatre
+ Thursday
+ Tools
+ Tourism
+ Tourist attractions
+ Toys
+ Trade
+ Travel
+ Travel gear
+ Tuesday
+ Undergarments
+ United Kingdom
+ United States
+ Vacation
+ Video games
+ Watches
+ Weapons
+ Weather
+ Web design
+ Web hosting
+ Websites
+ Wednesday
+ World championships
+ 2024
+ 2025
+ 2026

 
Maria-Online.comO-Sale.comQesign.com
All trademarks, service marks, trade names, product names, and logos appearing on the site are the property of their respective owners.
SpaceWeb Web hosting
ዓማርኛ - The complete information and online sale with free shipping